cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🌹ፈለገ ህይወት🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ይህ መንፈሳዊ ቻናል ኦርቶዶክሳዊነትን የተላበሱ ወንድም እህቶቻችን የሚያቀርቧቸውን- መርሀ ግብር ፦ፎቶዎች ፦ዝማሪያት ፦መልእክቶች የምናጋራበት ነው። 🙏

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 058
Suscriptores
+324 horas
-27 días
+430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

01:39
Video unavailableShow in Telegram
250 ብር መስተንግዶ ጋር
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
00:31
Video unavailableShow in Telegram
🌹🌹🌹🌹🌹
Mostrar todo...
ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ ይሆናል የሰው ልጅ ሊሰቀል አልፎ ይሰጣል ሁልጊዜ ከእኛ ጋር ስለማይኖር እሱ ሽቶውን ቀባችው አፍሳ በራሱ በቀያፋ ግቢ ሁሉም ተሰብሰበው ሊገድሉት መከሩ በተንኮል አስይዘው ፍቅሩን እያሳየ ፈውስን በሰጣቸው ሞቱን ተመኙለት ቅናት አውሯቸው አይ ሰው ሰው ከንቱ ፈጣሪውን አሳልፎ ለሞት መስጠቱ በፍቅር አቅርቦ ሁሉን እየሰጠው በሠላሳ ዲናር አሳልፎ ሸጠው እኔ እሆንን ይላል ደግሞም አያፍር ምነው ባይወለድ ይሻለው ነበር አይ ሰው ሰው ከንቱ ፈጣሪውን አሳልፎ ለሞት መስጠቱ እባክህ ይሁዳ ጉንጩን አትሳመው የልብህን ይዘህ በአፍ አትሸንግለው እሱ እኮ ነግሮሃል አንተ እንደምትሰጠው ያኔ በወጭቱ እጅህን ስትከተው አይ ሰው ሰው ከንቱ ፈጣሪውን አሳልፎ ለሞት መስጠቱ የዓለም ብርሃን ቆሞ ከፊት በችቦ መጡ ጌታን ሊይዙት እልፍ ሠራዊት እንደሌለው በትህትና እጁን ሰጣቸው አይ ሰው ሰው ከንቱ ፈጣሪውን አሳልፎ ለሞት መስጠቱ ጴጥሮስ መልሰው ሰይፍህን ከአፎቱ ግድ ነውና ሊፈጸም ትንቢቱ እስከ ቀራኒዮ መከራው ይዘልቃል ስለ ፍቅር ብሎ ህይወቱን ይሰጣል አይ ሰው ሰው ከንቱ ፈጣሪውን አሳልፎ ለሞት መስጠቱ አላውቀውም ብሎ ሦስት ጊዜ ቢክደው ዶሮውም ጮኸና ቃሉን አስታወሰው ተፀፅቶ ወጣ ተንሰቅስቆ ሊያለቅስ የንስኃን እምባ በጉንጮቹ ሊያፈስ አይ ሰው ሰው ከንቱ ፈጣሪውን አሳልፎ ለሞት መስጠቱ
Mostrar todo...
Mostrar todo...
የሆሳዕና ዝማሬ በፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት

#finote tsidik #fnote tsidik #fenote tsidik

01:19
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🙏
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ የልደት በዓል (ሚያዝያ 5) በሰላም አደረሳችሁ! #ለቅዱስ #ያሬድ #የተሰጠው #ቃል #ኪዳን “ንዑድ ክቡር ያሬድም ፈጣሪውን እግዚአብሔርን እንዲህ በማለት ለመነው። መታሰቢያዬን የመምህሬን የጌዴዎንን መታሰቢያ የሁላችንንም አባት የአዳምን መታሰቢያ ያደረገ እንግዲህ ዋጋው ምንድን ነው አለው። እግዚአብሔርም እንዲህ አለው በየሺህ ዓመት በምስሐ ደብረ ጽዮን በመጀመሪያ የክብር መቀመጫ አስቀምጠው ዘንድ በመንግሥቴ ማልኩልህ አለው። በፍርድ ቀን ማለትም በዕለተ ምጽአትም ያለ ሀፍረት በግልጥ ከአንተ ጋር ይለፍ አለው። መታሰቢያህን ያደረገ የገድልህንም መጽሐፍ የጻፈ ወይም ያጻፈ ንዑድ ምስጉን ክቡር ነው እኔ የዘላለም ሕይወትን እሰጠዋለሁ የክብር ዙፋንም አወርሰዋለሁ። ይህንንም ቃል ኪዳን ጌታችን ከሰጠው በኋላ በስሜን ገዳም በምሥራቅ በኩል በስውርና ግልጥ ባልሆነ ሥፍራ በህቡዕ ... ይኖራል። እረፍቱም ይህ ነው። ልመናው በረከቱ ከሕዝበ ክርስቲያኑ ጋር ለዘላለሙ ይኑር። አሜን።” ምንጭ፦ ድርሳን ወገድል ዘቅዱስ ያሬድ - መልአከ ስብሐት ኤርምያስ ወልደ ኢየሱስ (ሊቀ ጉባኤ) - ገጽ 78 ቁጥር 1-4 - 2000ዓ.ም
Mostrar todo...
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Mostrar todo...
ማኅቶት ፕሮሞሽን💓

You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን💓”, which includes 53 chats.

ትምህርቶችን ለማዳመጥ
Free FaceSwap🤖
garment removal🙈