es
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Ir al canal en Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Atrafi Solution / አትራፊ

El canal Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 087 suscriptores, ocupando la posición 5 015 en la categoría Negocios y el puesto 2 394 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 087 suscriptores.

Según los últimos datos del 19 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -293, y en las últimas 24 horas de -18, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 7.63%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 077 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 9.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 20 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Negocios.

14 087
Suscriptores
-1824 horas
-537 días
-29330 días
Archivo de publicaciones
ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url

photo content

Rise with us ! የቡዲዚም መስራች የሆነው ቡድሃ እንዲ ይላል " ትልቁ ስህተት ጊዜ አለን ብለን ማሰባችን ነው " ታላቁ መጽሐፍ ደሞ " ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ "  ይላል። ዛሬ ግን የኔ ፣ ያንተ ፣ የአንቺም ነው ፤ የዛሬ ውሳኔ ነገን እራሱ ስለእኛ እንዲያስብ ያረገዋል ። በዚህ ግሩፕ ውስጥ በአጋጣሚ አልተገኙም ፣ ለእርስዎ ትክክለኛ ቦታ ለይ ተገኝተዋል ፤ ግን አቅሙ እያሎት እስከ ዛሬ ቁጠባዎን  ካልጀመሩ ፤ የአገሬ ሰው እንደሚለው የበይ ተመልካች ከመሆን ውጪ ራስዎ ላይ ምንም አይጨምሩም ። አሁንም አልዘገየም ከአትራፊ ቤተሰብ ጋር ይቀላቀሉ ፤ ዛሬ ከተባበርን ነገ ራሱ ለእኛ  ከመሆን ውጪ አማራጭ የለውም ። ሰላም ዋሉ ፣ ቀናችሁ ያማረ የደመቀ ይሁን ። Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd Addis Abeba, Ethiopia. Address :- yologiya bulding 4th floor Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172 Office ፦ 0112724741

ኦንላይን ተመዝግባችሁ ፤ ክፍያ ፈጽማችሁ ፤ ደረሰኝ በቴሌግራም ያላካችሁ ፤ ዳታችሁን ከወዲሁ ለመሰደር እንዲመች ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ወይም እስክሪን ሻት በቴሌግራም እንድትልኩልን ልናስታውስ እንወዳለን ። Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd Addis Abeba, Ethiopia. Address :- yologiya bulding 4th floor Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172 Office ፦ 0112724741

የመመዝገቢያው ፎርም ያስቸገራችሁ 0903717173 በቴሌግራም ላይ ልታናግሩን ትችላላችሁ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ

በስራ መደራረብ እና በቦታ እርቀት ምክንያት ቢሮ መምጣት ያልቻላችሁ ፤ ካላችሁበት ሆናችሁ ክፍያ መጀመር እንደምትፈልጉ ብዙዎቻችሁ በስልክ እና በቴክስት ጠይቃችሁናል ። እኛም ለእናንተ ቀለል ለማረግ ኦንላይን መታወቂያ እና ፎቶ መቀበያ ፎርም አዘጋጅተናል ፤ የፋይናንስ ተቋም እንደመሆናችን እንደማንኛውም ባንክ ወይም ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ አባል ስንቀበል መታወቂያ የመቀበል ግዴታ አለብን ። ከታች ያለውን ተጭነው መታወቂያ እና ፎቶ ይላኩልን 👇👇👇 https://forms.gle/kqTJHyYEQmHhvQb56 👆👆👆👆👆👆👆 ይህን ፎርም ሞልታችሁ ስትጨርሱ ትክክለኛነቱን አረጋግጠን ክፍያ እንድትፈጽሙ እናረጋለን ።  ከዚህ ውጪ የቁጠባ ክፍያ በቢሮ በኩል ብቻ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን ። Atrafi saving and credit cooperative, Ltd.

ዛሬ ካልወሰንክ ታዲያ የምን ድህነት አልላቀቅ አለኝ ነው ? ለምንም ነገር ይቅርታ አያስፈልገውም ። ድህነት ማለት የፈለጉትን ነገር አለማሳካት  ነው ። መኪና እያማረህ አይንህ ላይ ይዞራል ? በዚህ አያዝህ ስትዞር ትከርማለህ እንጂ መቼም አትነዳውም ። ደሞም እና በምኔ ልቆጥብ ብርም አይበቃኝም  ትላለህ  አሉ  🤔 እና ብር አጠረህ  ❗️ እና ማጠሩን ጥፉቱን የማን ልታረገው  ነው ?  የፈረደባት እቺን ሚስኪን ሀገር ወይስ ከቤተሰብህ አንዱን ? ወዳጄ እኔ ልንገርህ ብር ማኔጅመንት ነው አባትህ 200 ብር ደሞዝ ሙሉ ቤተሰብ አስተምሮ ለቁም ነገር አብቅቷል  ይህንም አይንህ አይቶ  አጨብጭበህማል  👏👏👏  አንተ ግን እስከ አሁን 10 ሺዎች ወር አላዳርስ ብለውካል ። ይገርማል ። ቁም እንጂ ። ❗️❗️❗️ በቃ ትላንት ላይመለስ  ... የባከነውም ባከነ ፣ ያመለጠውም ሄደ ።  .. ዛሬ ግን ያንተ ነው 👍  ማንም ሊቀማክ አይችልም    ... ዛሬ ላይ ነገህን ስራ .. ለዚህም ደሞ ትችላለህ  ብቁም ነህ ። ወዳጄ አራዳ ሁን እንጂ ፦  ቆጥብ ፣ እቁብ ግባ ፣ ወጪ ቀንስ ፣ ቁጠባ ጨምር ። ለዚህ ደሞ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሊያግዝህ ከበርህ ቆሟል ። እድልህን ተጠቀም እንኳን አንተ ሃይሌም በዘመኑ ሲሮጥ ድል በድል የሆነው በቡድን በቡድን ከአሯሯጭ ጋር ሩጦ ነው ። ደሞም ሌላ ልጨምርልህ የአገርህ ቁጥር አንድ ሃብታም ማን ነበር ? ....... በቃ አንተ ስሙን ጥራው እኔ ግን ሚስጢሩን ልንገርህ ..... የሃብቱን ከግማሽ በላይ ያገኘው ባንኮች አሯሩጠውት በብድር ደግፈውት ነው  ። እና አንተ ምን ትጠብቃለህ ❓❓❓ Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd Addis Abeba, Ethiopia. Address :- yologiya bulding 4th floor Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172 Office ፦ 0112724741

የሎጊያ ህንፃ 4ፎቅ ቢሮ ቁጥር 412

Geolocalización

photo content

ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤️👏 ዛሬ ለመኪና የእቁብ ቁጠባ የሚጀመርበት ቀን ነው ። ቁጠባችሁን የጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ። ተመዘገባችሁ ቁጠባችሁን ያልጀመራችሁ እንደትጀምሩ እናስታውሳለን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር Atrafi saving and credit cooperative,Ltd

በስራ መደራረብ እና በቦታ እርቀት ምክንያት ቢሮ መምጣት ያልቻላችሁ ፤ ካላችሁበት ሆናችሁ ክፍያ መጀመር እንደምትፈልጉ ብዙዎቻችሁ በስልክ እና በቴክስት ጠይቃችሁናል ። እኛም ለእናንተ ቀለል ለማረግ ኦንላይን መታወቂያ እና ፎቶ መቀበያ ፎርም አዘጋጅተናል ፤ የፋይናንስ ተቋም እንደመሆናችን እንደማንኛውም ባንክ ወይም ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ አባል ስንቀበል መታወቂያ የመቀበል ግዴታ አለብን ። https://forms.gle/kqTJHyYEQmHhvQb56 ይህን ፎርም ሞልታችሁ ስትጨርሱ ትክክለኛነቱን አረጋግጠን ክፍያ እንድትፈጽሙ እናረጋለን ።  ከዚህ ውጪ የቁጠባ ክፍያ የማንቀበል መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን ። Atrafi saving and credit cooperative, Ltd.

ለ3ኛ ዙር የመኪና እቁብ ቁጠባ ተመዝጋቢዎች ጥቂት ቦታዎች አሉን ለመኪና የተለየዩ እቁቦች ፦ 1- በሳምንት 10,000 ብር     የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,500,000 2 - በሳምንት 5,000 ብር     የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,200,000 3 - በሳምንት 3,500 ብር      የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,000,000 Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd Addis Abeba, Ethiopia. Address :- yologiay bulding 4th floor Mobile ፦ 0903717173 / 09897171 Office ፦ 0112724741

የተለያዩ የቁጠባ እና የብድር አማራጮች አሉን ቢሮአችን ጎራ ይበሉ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 0903717173 /0989717172
+2
የተለያዩ የቁጠባ እና የብድር አማራጮች አሉን ቢሮአችን ጎራ ይበሉ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 0903717173 /0989717172

ከዚህ በፊት ኦንላይን ተመዝግባችሁ በኔትወርክ በተለያዩ ሁኔታዎች ያልጠራናችሁ ሰዎች 0903717173 / 0989717172 በዚህ ክልክ ቁጥር ይደውሉልን ከእቁብ ቁጠባ በተጨማሪ የብድርም አማራጭ አቅርበናል ።