cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጣፍጭ የፍቅር ወጎች ♥️

Publicaciones publicitarias
80 134
Suscriptores
-8424 horas
-4147 días
-2 53030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰
Mostrar todo...
❤️JOIN❤️
❤️JOIN❤️
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇
Mostrar todo...
👍 1👏 1
👉OPEN👈
ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!
Mostrar todo...
😍👉 JOIN 👈😍
🥰ሀላል ፍቅር ለሀላሎች🥰
❤️ ተ🀄️ላ🀄️ሉ ❤️
በቀላሉ ዶላር መስራት ለምትፈልጉ ከታች ያለውን "CLICK HERE TO JOIN" ሚለውን በመጫን መስራት ትችላላችሁ 🤑 ፍጠኑ 👇👇
Mostrar todo...
1
CLICK HERE TO JOIN✅️
ተማሪ ሆነክ ይሄ ቻናል ከሌለክ አንተ ጀዝባ ነክ join ብቻ በመንካት ትደሰትበታለክ በዚህ ቻናል አንቺም ብትሆኚ
Mostrar todo...
✨School life ✨
👴 ለወንድ ተማሪዎች ብቻ 👴
👵 ለሴት ተማሪዎች ብቻ 👵
❤️ የት/ቤት ትዝታዎች...❤️
👵ሁሉንም በአንድ ላይ 👴
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞አስራ ሰባት ➊➐ እሷም ደንግጣ አሁን ቢመጡ ምን ልትላቸዉ ነዉ?...  አላህ ልጂ ሊሰጠኝ ነዉ እላለሁ። እሽ እማ ላይ ደወልክ?.... ወይኔ ጉዴ ለብዙ ጊዜ እማ ነበረች ይህንን ቀን በጉጉት የምትጠብቀዉ ቆይ ልደዉልላት.... ብየ ልደዉል ስል ዶክተሮች የምን ጩኸት ነዉ የሰማነዉ? በሰላም ነዉ ብለዉ መጡ። እኔም ኧረ በሰላም ነዉ ሚስቴ እርጉዝ መሆንዋን ሰምቸ የደስታ ብዛት ነዉ ያስጨኸኝ።  ነዉ እንዴ!.. ፍቅራቹህ ደስ ይላል ብለዉ እየሳቁ ሄድ እኛም በንግግራቸዉ ተሰሳቅን አልሀምዱሊላህ ያየን ሁሉ ሰዉ ፍቅራቹህ ደስ ይላል  ይሉናል። ዶክተሮች ብቻ ሳይሆኑ የሰፈር ሰዎችም ጭምር.... አሁን እማን ልንገራት ብየ ደወልኩ እሷም..... ልጀ እንዴት ናቹህ? ወላሂ ለብዙ ጊዜ ኡስታዝ በመሞታቸዉ አዝኛለሁ ግን አላህ የቀደረዉ ሁኗል... አወ እማ አላህ የቀደረዉ ሁኖል አሁን ግን ደስ የሚል ነገር  ልነግርሽ ነዉ ምንድን  ነዉ ልጀ? ሁል ጊዜ ለምን አትወልድም የምትይን አሁን ሊሳካልሽ ነዉ ዱአ አድርጊ...... ምን እያልከኝ ነዉ ልጀ መርየም እርጉዝ ናት። ይሄን ስነግራት የእማ ደስታ እንዴት እንደምገልፀዉ አላቅም እማ በቃ በሌላ ጊዜ እደዉልልሻለሁ።አሁን ሀኪም ቤት ስለሆንኩኝ ነዉ። በሰላም ነዉ ልጀ? አወ በሰላም ነዉ ትንሽ መርየምን አሟት ነበር ስትመረመር እርጉዝ ነሽ ተባለች። ቻዉ በይ ብየ ስልኩን ዘጋሁት....  ወዲያዉ ዶክተሩ መጦ ይዘሀት መሄድ ትችላለህ። ፅንሱም ቢሆን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል አለኝ...... እኔም መርየምን ይዜ ወደ ቤት ተመለስኩ። እቤት ስደርስ ግን ያየሁትን ማመን አቃተኝ ደነገጥኩ መርየምም ግራ ተጋብታ ምንድን እያረጋቹህ ነዉ ብላ የኡስታዝን ልጆች ትጠይቅ ጀመር... ማንም መልስ የሚሰጣት የለም እኔም ግራ ገባኝ ወፍጫ ቤቱን የሚገዛ ሰዉየ ነዉ መሰል... እንዲህ አያዋጣኝም እሽ ትንሽ ጨምር እየተበባሉ ይጨቃጨቃሉ..... አንደኛዉ የኡስታዝ ልጂ ደግሞ እኛ የነበርንበትን ክፍል እንዳለ እቃዉን ያወጣል እኔም ምን እያረጋቹህ ነዉ አልኩት?... በገዛ ቤቴ  አንተ ምን አገባህ የፈለኩትን ማረግ መብቴ ነዉ!  የመርየም እናትም ከአዲስ አበባ ለልቅሷዉ መጣ ነበርና ልጀ ቤቱን ካልሸጥነዉ ብለዉ እያስማሙት ነዉ ምን ቤቱ ብቻ.... መፍጫ ቤቱንም ሊሸጡት ነዉ እኔም ግራ ገባኝ ደነገጥኩ መርየምንም  ዙሬ አየኋት....... እንባዋ ይፈሳል.... መርየም በአላህ እንደዚህ አትሁኝ በቃ ተያቸዉ ዱንያ እንደሆነች እንደዚህ ናት ብየ እንባ ተናነቀኝ..... እኛም ያወጡትን እቃችንን ጠቅልለን ወደ እማ ቤት አመራን ምሽት ላይ ነበር የደረስን እማ ምን ሁናቹህ ነዉ ብላ ደነገጠች። ምንም አልሆንም እማ ድሮዉንምኮ ቢሆን ኡስታዝን ብለን እንጂ እዛ መኖር ፈልገን አይደለም ደሞ ናፈቃቹህን ብየ እዉነቱን መናገር አልፈለኩም።  እኔምኮ እዛ መኖራቹህን አልወደድኩትም ነበር እንኳን ደህና መጣቹህ ኑ ግቡ ብላ ይዛን ገባች።.. እህቴም በመምጣታችን በጣም ደስ ብሏታል።  ደሞ መርየም እርጉዝ ናት አለችኝ እማ አንተማ መቸም አትነግረኝ ግን ማሻ አላህ ... እህ ለእማ ነገርኳት ማለት ለአንችስ ነገርኩሽ ማለት አይደል እህቴ ኧረ እየቀለድኩ ነዉ ወንድሜ... ነዉ እንዴ! ብለን ስንሰሳቅ  መርየም እስካሁን ድረስ እንዳዘነች ናት።  መርየም እህቴ ምን ሁነሽ ነዉ እንደዚህ ያዘንሽ ብላ ሀያት ጠየቀቻት....  አይ እህቴ አላዘነችም ያደገችበትን ቤት ትታ ስለ መጣች ትንሽ ቅር ብሏት ነዉ እህ... ነዉ እንዴ አሁን ሁሉንም እርሽዉና እስኪ የምትወልጂዉ ወንድ ነዉ ወይስ ሴት እስኪ እንገምት ሁላቹህም ተሳተፉ መጀመሪያ መርየም ገምች  እያለች ወሬ ጀመረች መርየምን ለማጫወት ይመስላል.....   መርየምም ወላሂ እህቴ አላህ የሰጠኝን በደስታ እቀበላለሁ ብላ ፈገግ አለች። በቃ እሽ ወንድሜ ገምት..... እኔም ሁለቱንም በደስታ እቀበላለሁ እንዴ ምርጫ ነዉ ሁለቱንም የሚባል መልስ የለም በቃ እሽ የኔን ልንገራቹህ ሴት ብትሆን ልክ እንደናቷ ደስ ይለኛል። ወንድም ቢሆን ልክ እንደ ወንድሜ ደስ ይለኛል ሀሀ...... እንዴ! እህቴ ሁለቱም የሚባል መልስ የለም ብለን ሁላችንም ሳቅንባት። እማየም አይ ሀያቴ በይ አሁን እራት አቅርቢላቸዉ እና መኝታቸዉንም አዘጋጂላቸዉ ከምንገድ ስለመጡ ይደክማቸዋል ጨዋታዉ ነገ ይደርሳል... እህቴም ምግብ አቅርባልን በልተን ስንስቅ አምሽተን ነጋ እኔም በጥዋት ስራ ፍለጋ ወጣሁ ስፈልግ ስፈልግ..... ምንም ስራ ማግኘት አልቻለኩም እንዲህ በፍለጋ ብዙ ወራትን አሳለፍኩ መርየምም ስምንተኞ ወሯ ደርሳል ልትወልድ አንድ ወር ቀራት ። እኔም እስከዛሬ ድረስ ስራ እየፈለኩ ነዉ። በስተመጨረሻ ግን ስራ አግኘሁ አንድ ሱቅ ተቀጥሬ መስራት ከጀመርኩ አንድ ወር ሆነኝ መርየምም ዘጠነኛ ወሯ ስለገባ ሰሞኑን ትወልዳለች ብለን እየተጠባበቅን ነዉ.... #ክፍል_18 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0
Mostrar todo...
👍 25 1👌 1
የሷሊህ ሚስት 🧕 አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭 ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡... እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ?? እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል?? እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው?? እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር፡፡ ነገር ግን እሷ....😭😭 ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️           ⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
Mostrar todo...
OPEN
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው  አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇 https://t.me/funy_c https://t.me/funy_c
Mostrar todo...
👍 1
Repost from N/a
የፋሲካን በዓል ምክኒያት በማድረግ ዛሬ ማታ 3:00 ላይ የካርድ መሙላት ውድድር @funy_c ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ https://t.me/funy_c
Mostrar todo...
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Mostrar todo...
ሀ 1978
ለ 1922
ሕ 1977
መ አላቅም
👍