es
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Ir al canal en Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ስልክ መግዣና መሸጫ

El canal ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 51 878 suscriptores, ocupando la posición 2 551 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 607 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 51 878 suscriptores.

Según los últimos datos del 05 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 606, y en las últimas 24 horas de -64, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.53%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.19% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 274 visualizaciones. En el primer día suele acumular 101 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 1.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 06 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

51 878
Suscriptores
-6424 horas
-3167 días
-1 60630 días
Archivo de publicaciones
💰💵 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 💰 ✈️ቴሌግራም የቲክቶክን 📱 ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነ
💰💵 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 💰 ✈️ቴሌግራም የቲክቶክን 📱 ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major ⭐  በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።💲 1 ሰው invite ስታደርጉ 500 star ታገኛላቹ premium ከሆነ 750 ⭐️ እርግጥ ነው Airdrop እየበዙ ስለመጡ እያሰለቻቹ እንደሆነ ይሄ ግን በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም 100% የተረጋገጠ እና የቴሌግራም የራሱ project ነው ሁላቹም መጀመር አለባቹ።🤩 ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👉 ⤵️⤵️ ⭕️ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

አስደሳች ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ 🎊🎊🎊🎊🎊 #MAJOR በዶላር ጭማሪ ምክንያት በአለም ላይ ተቀባይነቱ እጀግ በጣም እየጨመረ ነው። #Major በቅርቡ ወደ token convert እንደ
አስደሳች ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ 🎊🎊🎊🎊🎊 #MAJOR በዶላር ጭማሪ ምክንያት በአለም ላይ ተቀባይነቱ እጀግ በጣም እየጨመረ ነው። #Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦👇👇👇 https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን በቴሌግራም ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ነው🎊 ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇#Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

🙏🙏🙏 ከተበዳይ ጎን ቁም! በዳይ እናትና አባትህ ቢሆኑ እንኳን!! ታላቁ ነብይ ነብዩ ሙሃመድ (SWA ❤️) #ፍትህ_ለሄቨን
🙏🙏🙏 ከተበዳይ ጎን ቁም! በዳይ እናትና አባትህ ቢሆኑ እንኳን!! ታላቁ ነብይ ነብዩ ሙሃመድ (SWA ❤️) #ፍትህ_ለሄቨን

በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን በቴሌግራም ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ነው🎊 ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇#Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ስለ ፍትህ ፊርማ እና ድጋፍ እየተሰበሰበ ነው ለህፃን ሄቨን እንሳተፍ Sign the petition https://chng.it/22TWwGtXgG Justice for Heven ⚖️🥹
ስለ ፍትህ ፊርማ እና ድጋፍ እየተሰበሰበ ነው ለህፃን ሄቨን እንሳተፍ Sign the petition https://chng.it/22TWwGtXgG Justice for Heven ⚖️🥹

በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን በቴሌግራም ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ነው🎊 ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇#Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

__እዉነተኛ ታሪክ_ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 1⃣8⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ  .   ጀልበዋ  በጣም ትንሽ ነች......ባለጀልባዉም  ከ 12 -15 ሰው በላይ አትይዝም አለዉ ለደላላዉ ...በጀልባ የሚወስደን ሰዉ ..... ......ደላላው በዛ በዚህ ብሎ ለብቻዉ ጠርቶ ብር አስጨብጦ  አሳመነው፡፡ ሁላችንም ወደ ጀልባዉ ወጣን.....      ደላላው ከአሁን ቡሀላ ሀላፊነቴን ተወጥቻለሁ በሰላም ግቡ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ብሎ ተሰናበተን ........     ከዚያም  በኋላ ምን እንሆን ይሆን???  ጀልባዋ መንቀሳቀስ ጀመረች ፡፡19 ወንድ ስንሆን አብራን አንዲት ሴት አለች .............ከድር አለችኝ ...... አቤት አልኩኝ ......,እንካ የጉዞ ኪንን ውሰድ ያስመልሰሀል (ያስታዉከሀል)አለችኝ  .......ደግሞ ይሄ ውሃ ነዉ ቀጥታ ነዉ የሚሄደው አልወስድም አልኳት ......,ፈገግ አለችና ታያለህ እኔ አሁን ሁለተኛየ የወሰድኩት አለችኝ ፡፡ የበሀር ጉዞ ከአሁን በፊት ሂጄ ነበር  አለችኝ .....እኔም አልፈልግም አልኳት .....መሬቱን እየራቅነው ወደባህሩ መሃል ገባን      ጀልባው  ወደመሀል ስንገባ መለስተኛ ማእበል ተነሳ በዚያ ላይ ጀልባዋ ትንሽ ናት.... ጀልበዋን በተደጋጋሚ ወደላይ ብድግ ያደርጋታል መልሶ ዉሀዉ ላይ ዘጭ ትላለች       ወላሂ አስታውሳለሁ በአላህ ምየ ነው የምነግራችሁ እዚያ ጀልባ ላይ አላህን እንደለምንኩት ውጭ ሌላ ቀን  ብለምነው ኖሮ ምንም ነገር እምቢ አይለኝም፡፡ ሁላችንም በጀልበዋ ያሉት ሰዎች ጭንቀቱ በረታ፡፡ ..... በሁለት እጄ አግዳሚ ጣውላውን ጨብጨ ይዣለሁ ብቻ ብዙ ነገር ሳስታውሰው ይዘገንነኛል ማዉራት ይከብደኛል፡፡   የመኪና መንገድ  ፒስታመንገድ  ምናለበት፡፡ መለስተኛ ማዕበል ተነሳ መርከቧን ወደላይ አንስቶ ያፈርጣታል አቤት ጣውላው አለመሰንጠቁ ያች ጀልባ በጉንና ጎኗ ውሃ እየገባ ይሞላታል ውሃውን ዛቁ አውጡ አለቅን ይባባላሉ እኛም ነገሩ ሲጠና እየሄድን  ግማሻችን  ውሃውን እናወጣለን ግማሻችን ያአላህ እያሉ ያለቅሳሉ     አንዱ የመኔ ጀልባዋን ይሾፍራል ሌላኛው ጓደኛው በኮኮብ አቅጣጫን ከፊት ሆኖ እየተከተለ ይመራል፡፡ .....ልጅቱ መድሀኒቱን ዋጥ ያለችኝ እዉነቷን ነበር.... አንዱ ባንዱ ላያ ያስታውካል እኔ ጣውላውን በእጀ ይዣለሁ ከጎኔ ባለው ሰው አናት ላይ ትውኪያየን ለቀኩበት ፡፡ ማንም ማንንም አይሰማም የጭንቀት ሽንት አለ በአምስት ሊትር ገድበህ የምትሸናው ..... እኔ ውሀው ተቀላቅሎበት ይሁን ሽንቱ በዝቶ አልገባኝም ጎማውን ሞላሁት ከጎኔ ያለው አምጣ እኔም ልሽና አለኝ ....እኔም ቆይ አልጨረስኩም አልኩት አሁን ላይ ሳስበው እንባየ እስከሚመጣ እስቃለሁ   አንዱ በጭንቀት እንዲህ አለኝ ከድር እየተያየን ከምናልቅ እኔና አንተ ዘለን ውሃው ውስጥ እንግባ አለኝ ....እኔም እሺ አልኩት ሁላችንም በጭንቀት አብደናል ያ ልጅ ብድግ ሲል የመኒው በያዘው ዘንግ ወገቡን ሲለው ቁጭ አለ ብቻ የጭንቀት ሽንት ባህር ላይ ተሸና ፡፡    በጣም የሚገርመው እኛ በዚያ ጭንቀት ላይ ሆነን  መድሀኒት ዋጥ ያለችኝ ልጅ አብራን የተሳፈረችውን ሴት ጡት ለማሸት ባንድ እጁ እየነዳ ባንድ እጁ ይታገላል፡፡ እሷም ትሸሸዋለች በአማረኛ ተወኝ አላህን ፍራ ትለዋለች ... ከሷ ጎን ያለው ልጅ አብዱ ይባላል ውሃ እየዛቀ ከደር!  ከድር!  በአረበኛ ተናገረው ተው በለው አለኝ .....እኔም አልሃሪም ሃምላ  አልኩት (ሴቲቷ እርጉዝ ነች)ማለት ነው ድንግጥ ብሎ መተናኮሉን አቆመ.....እኔም ገረመኝ በዛ ጭንቀት እንዴት እንደዛ ስለዉ መተዉ አጀበኝ       እንደምንም ከ 6 ሰአት ጉዞ በኋላ አላህ በሰላም የመን ምድር ደረስን ፡፡.......ደረቁ መሬት ላይ ጀልባዋ ቆመች..... እኔ ግን እጄ ጣውላውን የጨበጥኩበት እዚያው ላይ ደርቋል ይሄ የጨው ውሃ ሰውነቴን ስለረጨኝ .....ጨው መስያለሁ፡፡          ከባህሩ እንደወረድን  ዳር ላይ የሚቀበሉን የየመን ምሽዋር ቤት ደላላዎች.....እጄን ፈልቅቀው እግርና እጄን ይዘው መኪና ላይ ጫኑኝ ፡፡ ጉዞ ወደ ምሽዋር ቤት በመኪና ተጭነን ሄድን............እዚያ ደረስን ሸዋር አስወሰዱን ምግብ አበሉን ፡፡ .......ለሁለት ቀናት አሳረፉን ገንዘብ የሚላክለትን አስቀርተው ....ሌሎቻችንን ገንዘብ የማይላክልንን የተወሰነ ስንቅ እያስያዙን አሰናበቱን፡፡     ይህን ያደረጉት ገና አዲስ ምሽዋር ቤት ከፋቾች ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ነዉ እንጂ ብዙዎቹ ጨካኝ ናቸዉ ገላችንን አሳጥበዉ የተወሰነ ስንቅ መስጠታቸዉ የተሻሉ ሁነዉ ነዉ...... ከዚያ ከምሽዋር ወጥቸ በእግሬ አምስት ቀን ተጓዝኩ  >>>>>>>>>>>>> የምንከተለው ቂብላን ነው... ሲመሽ በርሀ ላይ አድረን አቅጣጫው ከጠፋን ወደኋላም ልንመለስ ስለምንችል በምሽት መጓዙን አልመረጥነዉም...... በየገጠሩ በሚገኙ መንደሮች እያገለልን ምግብ እንጠይቃለን .....የመን የዋህና ገራገር ናቸው ያላቸዉን ይሰጣሉ እንደዚህ እያልን አምስት ቀን ተጓዝን......    ከ 5 ቀን በኋላ ግን እኔ መጓዝ አልቻልኩም እግሬ አበጠ ዉስጡም ቆሰለ አንድ ጫማ ነዉ ያለኝ  ተገነጠለ.... አብረውኝ የሚጓዙት ሃበሻ ቢሆኑም የሌላ አገር ሰወችም አሉ ፡፡         ያገናኝን ይሄ ቀላል መስሎ ከባድ የሆነ መከረኛው ስደት ነው፡፡  ያላቸው አማራጭ እነሱ ለመዳን አብሽር አላህ ይሁንህ ብለዉኝ  እኔን ለአላህ ሰጥተውኝ ወደፊይት መሄድ ብቻ ነው ፡፡ ከዛፍ ስር አስቀምጠዉኝ ተሰናበቱኝ ...ደላላዉ ጋር ስመጣ እንቀበረዉ እንጂ ከዛፍ ስር ሙቶ ተቀምጧል ያልኩት ትዝ አለኝ፡፡ ......የአላህ ምን ያጋጥመኝ ይሆን እያልኩ 100% ተስፋ ቆርጫለሁ እምባየም ቁጭ ባልኩበት ኩልል እያለ እዛ የበረሀ አፈር ላይ ያርፋል ሞት ብቻ ነዉ የሚጠብቀኝ ...አይታወቅም ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም ብየ ዱአ እያረኩ ነዉ ፡፡            አንድ በሞተር የሚሄድ የመኒ መጣ....ሞተሩን ከተቀመጥኩበት ጎን አቆመና ብር እንዳለኝ ለመፈተሽ ፖርሳየን አወጣዉ.... ከፈተው ምንም አላገኝም፡፡እኔን  ኬሴን አገላብጦ ፈተሸኝ ባዶ ነኝ ......ሲፈተሽ ግን ሰአዳ የሰጠችኝን ፎቶ መልኳ እስከሚገፍ ድረስ ካየዉ ቡሀላ  መሬት ላይ ጣለዉ፡፡ ......ፖርሳውን ፊቴ ላይ ወርውሮ ትቶኝ በሞተሩ ሄደ፡፡  መሬት ላይ የወደቀዉን የሰአዳ ፎቶ አንስቼ መመልከት ጀመርኩ ....ሰአዲ ከኔ ተስፋ ቁረጭ አንገናኝም አንቺን ለማግኘት ላለማጣት ብየ  ብር ለመያዝ በርሀ ላይ ማንም ጠያቂ የሌለበት ምግብ ወሁ ሳይኖረኝ እግሬ ቁስሎልሻል  መሔድ አቅቶኝ ሞቴን እየጠበኩ ነዉ ..ሰአዲ እንገናኝ ይሆን????? ወይንስ እዚሁ የወደኩበት ህይወቴ ያልፍ ይሆን? ረሀቡ አልቻልኩትም የእግሬ መቁሰል መሄድ ስላቃተኝ እዚያ እሰዉ ሀገር ምንም ሰዉ የሌለበት ቁጭ እንዳልኩ ብቻየን አለቅስ ይዣለሁ...       ይቺ ነፍስያ አላስችል አላት አሟሟቴ አስጠላኝ ተስፋ ቆረኩ ላኢለሀኢለሏህ ሙሀመዱ ረሱሉላህ እያልኩ በተደጋጋሚ ሸሀዳ ላይ ነኝ ፡፡   ጊዜዉም መሸ እኔም እርሀቡ ዉሀ ጥሙ አሸነፈኝ..አልጮህ የሚሰማኝ የለም ደግሞም ዉሀ ጥም አፌ ተያይዟል እንኳን ሰዉ እንዲደርስልኝ ቃላት የምናገርበት አቅም የለኝም...አይኔ እያየ መሞት አልቻልኩም..ከተቀመኩበት እንደምንም ለመነሳት ስንገዳገድ አዞሮኝ መሬት ላይ ዝርር ብየ ወደኩ part 1⃣9⃣ ከ100 👍 በኋላ ይቀጥላል❤ @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን በቴሌግራም ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ነው🎊 ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇#Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

100 Star የ 112.99 ብር ነው 🔥🔥🔥 1 ሰው invite ስታደርጉ 75 Star ማግኘት ይፈልጋሉ? ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናቹ ስታርት ስትሉት 3 የሚሰሩ task አሉ ስራውን ስትሰሩት 170 star በቀላሉ ታገኛላቹ።  አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት Start በማለት ስራውን ይጀምሩት👇👇👇 https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

#MAJOR በዶላር ጭማሪ ምክንያት በአለም ላይ ተቀባይነቱ እጀግ በጣም እየጨመረ ነው። #Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦
#MAJOR በዶላር ጭማሪ ምክንያት በአለም ላይ ተቀባይነቱ እጀግ በጣም እየጨመረ ነው። #Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ያልጀመራችሁ፦ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

Repost from N/a
💸😃😗😳😔 አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+btuyHcm3A6djYzJk https://t.me/+btuyHcm3A6djYzJk
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+btuyHcm3A6djYzJk https://t.me/+btuyHcm3A6djYzJk

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇