es
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Ir al canal en Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ስልክ መግዣና መሸጫ

El canal ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 52 048 suscriptores, ocupando la posición 2 553 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 605 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 52 048 suscriptores.

Según los últimos datos del 02 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 647, y en las últimas 24 horas de -32, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.58%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.17% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 300 visualizaciones. En el primer día suele acumular 91 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 1.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 03 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

52 048
Suscriptores
-3224 horas
-3347 días
-1 64730 días
Archivo de publicaciones
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

"የጠለቀችው ጨረቃ"      ክፍል 11 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ ሰው በሌለበት ክፍል ብቻችንን ተቀምጠን ያልገልፅነው ግን ደሞ ልባችን ላይ ያለ የፍቅር ስሜት በሚቅበዘበዝበት ሰዓት የማርታ እኔ ላይ መውደቅ የፈጠረበኝ ድንጋጤ ለረዝም ጊዜያት ሚረሳ አይመስልም። አወዳደቋ ታስቦበት እንጂ በድንገት የሆነ አይመስልም ሙሉ ፊቷ ፊቴን በቅርብ ርቀት እየቃኝው  አካሏ እኔ ላይ አርፎ ነበር የተወሰኑ ሰከንዶችን ያሳለፍነው። ድንገት ጋሼ በሩን ከፍተው ቢገቡ ወይም አንድ ሌላ ሰው የጦፈ የፍቅር ስሜት ውስጥ እንጂ በአጋጣሚ የተፈጠረ ክስተት ላይ ያለን አይመስልም። ማርታ በድንጋጤ ተነስታ አጠገቤ  ተቀመጠች አዎ አንድ አንዴ አጋጣሚዎች ቦታቸውን አይጠብቁም እንጂ መልካም አጋጣሚ  ነበር የአሁኑ ክስተት የሁሌ ፍላጐቴ የቀን ሌት ህልሜ ነበር። ስለ ማርታ መገመት አልችልም እኔ ግን የሁለት ሁነቶች ግጭት እራሴን እያስጨነቀኝ ያለው ሰው ነኝ አንዴም ፍቅር አንዴም ደሞ ህልም ሚባል አሁን ላይ አስፈሪ እየሆነ የመጣ ነገዬ። ክፍሉ በድርጊታችን የተሸማቀቀ መሰለኝ አንዴም ምን አለ ይሄን ክፍል ታሪካዊ ክፍል ብታረጉት ተሳስማቹ ሚል መሰሎ ተሰማኝ። ወትሮም ጠባብ የነበረው ክፍላችን ጭራሽ እንደ ወፍ ጐጆ የጠበበ መሰለኝ እንደ አይጥ መግቢያ ጉድጓድ ትንሽ ሆኖ ታየኝ። ማርታ ማልቀሴ አስደንግጥዋት ስሜቴን ለማርገብ ነበር መምጣቷ እግሯ ምቀኛ ሆኖባት ያልታሰበው የተከሰተው ዝምታዋ ዝምታን እስኪያስቀና ድረስ ዝም ብላ ድንጋጤዋን ለመቆጣጠር ሞከረች። እኔ እንባዬ ደርቆ ሀዘኔ ጠፍቶ በተፈጠረው ነገር ላይ መገረም ጀመርኩኝ። ሰራተኛዋ ሻዩን ይዛ መጥታ ቢሆን ኖሮስ? ጋሼ ምን ነው ቆያቹ ብለው ብቅ ቢሉስ? ማርታ ወድቄ ነው ብትል እኔም ወድቃብኝ ነው ብል ማን ያምናል። ሰዉ በሚያየው ነው ሚያምነው የሰው ልጅ ማንነት ሁሌም ቢሆን ድርጊቱን እንጂ የድርጊቱን መነሻ ማየት አይሻም። ሁሉም ሰው መጠጥ ለምን ጠጣህ ከማለት የጠጣበትን ምክንያት ማየት ማይፈልግ ሰው ነው ፣ ሌብነት አመል የሆነው ጥቂቶች ላይ ነው ብዙሃኖቹ ግን ማጣት ነው ለዚህ ሚያበቃቸው ስለዚህ ሌባ ብሎ ከመሳደብ እና ለማሰር ከመሞከር ሌብነቱን የፈጠረውን ምክንያት ነው ቀድሞ ማከም። እኔም መውደቋን ሳይሆን እኔ ላይ መተኟታን ሰዎች ቢያዩ ምን ይላሉ ሚለው ሀፍረት የያዘኝ ሰው ነኝ ፤ ሰዎች በሰከንዶች ድርጊት ብዙ ትናንቶችን እንዳለፍክበት አድርገው ያወራሉ። የነ ጋሼ ሰራተኛ ዛሬ ብታየን እስካሁን ድረስ እንዲ እያረገን ምንቆይ እንጂ እህትና ወንድምነታችን ያሰባሰብን አይመስላትም ነበር። ማርታ ትንፏሿን ሰብስባ አይዞህ ሁሉ ነገር ያልፋል ፤ አንተም ብርቱና ብስል ወጣት ነህ የተሻለ ነገህን እንደምትሰራ አምናለው አለችኝ። አሮማዬ ምታነሳቸው ሃሳቦች መልካምነትህ ፣ ጠንካራ ወንድነትህ ታዛዝነትህ ያሳያል እኛ ቤት እንኳን ከኔ በላይ ቦታ አሰጥቶሃል ብላ ተመለከታችኝ። አባቢ አሁን ላይ እኔን ለአንተ አደራ ቢሰጥህ ይተማመንብሃል ማሚ ለጉዳዬቿ ሁሉ አንተን ማዘዝ ይቀላታል። አንድ ሚስጥር ልንገርህ የአባቢ ጓደኛ ልጅ ይሄ የአንተ አሰሪ? አለችኝ እእ እሺ? አልኳት ትናንት ከጋሼ ጋ እያወራ ነበር በጣም እንደወደደህ እና ስራህምን እንደወደደው ለጋሼ እየነገረው ነበር ለተሻለ ስራ እንደሚያስብህም ለጋሼ ቃል ገብቶለታል። ጋሼ እንደ ልጁ ነው በአንተ ሚደሰተው አደራዬ ነው ይልናል። አሁን አሁን እየቀናሁኝ ነው ብላ ፈገግ አለች። ምን ካልሆንኩክ ብለሽ? የኔ ጥያቄ እርሱን ብቻ ለምን ድን ነው ምትወዱት እኔንም ውደዱኝ ብዬ  ነዋ። ሳቅ ብዬ ጋኖቹ ጠፉና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ምናምን ብቻ አላቅም አንድ አባባል አለ። ትርጉሙ ያው አንድ ነገር ሲጠፋ በዛ ነገር ፋንታ በአንድ ነገር ይተካል ማለት ነው። አባቢና ማሚ እኔን እስኪያገኙ ነበር አንቺን መውደዳቸው አሁን በቃ ትንሽ ቆይቼ እንዲያባሩሽ እነግራቸዋለው   ብዬ ንዴቷን ከፈ አደረግኩት። ፊቷን ጨፍገግ አድርጋ ዋ ሂጄ ነው ለማሚ ምነግራት አለች። እኔም ልመናዬን ተያያዝኩት አደራ እንዳትነግሪያት እያልኩኝ። ስልኬ ጠራ። ስልኬ ከማርታ ጐን ስለነበር ማርታን እንድታቀበለኝ አዘዝኳት። ስልኩን ካነሳችው በሗላ ወደ እጄ እስክታመጣው ድረስ ፊቷ ላይ ደስ ሚል ስሜት አይነበብም እኔም በአንዴ ስሜቷን የቀየረው ነገር ምን ድን ነው ብዬ ግራ በመጋባት ስልኩን ተቀበልኳት የድርጅታችን ሂሳብ ሰራተኛ ነች። ሰላም ትባላለች ከመሸ መደወሏ ግራ ቢገባኝም ለጉዳይ ነው ብዬ ሰልኩን አነሳሁት። ማርታ በፍጥነት ተነስታ በሩን በኃይል ዘግታው ሄደች። እኔም ድርጊቷ ገርሞኝ  ወደ ስልኩ ተመልሼ። ሀሎ? አልኩኝ። ጤና ይስጥልኝ አሮማ ከመሸ ደወልኩኝ ይቅርታ? ምንም ችግር የለውም ምን ልታዘዝ? አለቃ ለነገ በጠዋት እፈልግሃለው ብሎሃል እኔ ጋ ለስራ ጉዳይ በደወለበት ደውይለት  እና እንዲገኝ ንገሪው ብሎኛል ለዛ ነው መደወሌ አለች። እኔም መቀበሌን በእሺታ ገልጬ ወደ ውጪ በመውጣት አለቃ ለምን እንደሚፈልገኝ በማወቅ ወደ ሳሎን ሄድኩኝ። ማርታ በሆነው ነገር ደንግጣ ነበር እኔ ላይ መውደቋ ወሬው ቢደርስ ከኔ ላይ በላይ ልትሸማቀቅ ትችላለች የሆነው ነገር አሰንደግጧት ወይስ ማን አናዷት የሄደችው። ባህሪዋን እንዲህ የቀየረው ማንነት በሰከንድ ምን እንደሆነ አልገባኝም። በሩን ዘግታ ሄደች። እኔም ስልኬን ጨርሼ ወደ ሳሎን ሄድኩኝ። ስለ ሀገር ስለ ፍቅር ስለ ጤና ከነ ጋሼ ጋ እያወራን ምሽቱን ገፋነው ሌሊቱን አጋመስነው። ማርታ አኩርፋኛለች ምን እንደሆነ አላቅም በሩን በኃይል ዘግታብኝ መሄዷ ሳያንስ አታናግረኝም። እኔም ምን እንደሆነች በተደጋጋሚ በአይኔ ሳሎን ቁጭ ብዬ ብጠይቃትም ስላልነገረችኝ መረዳት አልቻልኩም። ለጠዋት ቀጠሮዬ በጊዜ ልተኛ ወደ ክፍሌ ተነሳሁኝ። ምን ሆነሸ ነው? በሩን በኃይል ዘግተሽ የሄድሽው አልኳት ጋሼም ወደ መፀዳጃ ወይዘሮ ስንዱም ወደ ጓዳ መሄድ ሲጀመሩ። ምንም አልሆንኩም። እርግጠኛ ነሽ? ምንም አልሆንኩም አልኩህ አይደል ብላ ቆጣ አለች። አሁንም እየተቆጣሽ እኮ ነው? አልተቆጣሁም አሪፍ ስሜት ላይ አይደለሁም ነገ እናወራለን ደህና እደር አለችኝ። ወደ ክፍሌ እየተመለስኩኝ ምን እንዳይሰቀየምኳት እና ምን እንደሆነች መረዳት አልቻልኩም። ሚወዱትን ሰው እንዳስቀየሙት ማሰብ በራሱ ሰላም አልባ አድራጊ ነው። ደሞ ለይቅታ እንኳን ለማግኝት ነገ ነው ሊያገኝ ሚችለው። በፍቅር አለም ውስጥ ተጐጂ ሁን እንጂ አትጉዳ ስትጐዳ ሚጐለው ብዙ ነው። ያስቀየምከው ሰው ዛሬህ ከሆነ ዛሬህን አበላሽህው ማለት ነው። ነገህ ከሆነ ወይም ትዳርህ ነገህም በትንሽ ስህተት ይበላሻል። ከሳሎን በደመነፍስ ከራሴ ጋ እያወራሁኝ ክፍል ደረስኩኝ። ክፍሌ ገብቼ ቁጭ ስል የክፍሉ ጨለማነቱ ወገግ ብሎ ታየኝ ጨረቃ ለተወሰነ ሰዓታት እቤቴ ገብታ ወጥታለች። በክፍሌ ብርሃን ፈንጥቃ ነበር ጀንበር ወጥታ ነበር አሁን ግን ጀንበር ጠልቃ እንደሆነ እያየሁኝ ነው። ማርታ ምን ሆና ነው? አላቅም ግን ከፍቷታል። በሀሳብ ውስጥ ሁኜ የክፍሉ በር ተንኳኳ። #ይቀጥላል………… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔

ለሁሉም እድለኛ ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እደል ነው #Start በማድረግ እድላቹን ሞክሩ Ably airdrop በድጋሚ መክፈል ጀምሯል እጅግ ቀላል ነው #START ማለት ከዛ ሼር ማድረግ ነው ያልጀመራቹ ጀ
ለሁሉም እድለኛ ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እደል ነው #Start በማድረግ እድላቹን ሞክሩ Ably airdrop በድጋሚ መክፈል ጀምሯል እጅግ ቀላል ነው #START ማለት ከዛ ሼር ማድረግ ነው ያልጀመራቹ ጀምሩ  👇👇 START

❝ የቁማር_ፍቅር 💔 ❞ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...�
❝ የቁማር_ፍቅር 💔 ❞ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

ዛሬ ጣፋጭ ታሪኮች ብቻ የሚለቀቅበት ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ እኔ ወደድኩ😍🥰 የጣፋጭና ድንቅ ታሪኮች አድናቂ ከሆናችሁ OPEN ብላችሁ ተቀላቀሉ ማየት ማመን ነው ሳይጠፋ ቶሎ ግቡ👇
ዛሬ ጣፋጭ ታሪኮች ብቻ የሚለቀቅበት ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ እኔ ወደድኩ😍🥰 የጣፋጭና ድንቅ ታሪኮች አድናቂ ከሆናችሁ OPEN ብላችሁ ተቀላቀሉ ማየት ማመን ነው ሳይጠፋ ቶሎ ግቡ👇

#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇