es
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Ir al canal en Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ስልክ መግዣና መሸጫ

El canal ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 51 504 suscriptores, ocupando la posición 2 579 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 614 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 51 504 suscriptores.

Según los últimos datos del 13 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 561, y en las últimas 24 horas de -70, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.48%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.18% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 249 visualizaciones. En el primer día suele acumular 95 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 1.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 14 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

51 504
Suscriptores
-7024 horas
-3547 días
-1 56130 días
Archivo de publicaciones
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Repost from N/a
🤑💰 አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ⚡️

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንችስተር ዩናይትድ ከ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ጨዋታ 🔹በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንችስተር ዩናይትድ ከ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ጨዋታ 🔹በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇☄️☄️

ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ

ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?
ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍️ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስር ➓ አያቷ የተለያዪ ደረሳዎችን እቤታቸዉ ያስቀራሉ አንተም ደረሳ ሁነህ መግባት ትችላለህ ግን ትንሽ ከበድ ይላል  ትስማማለህ??? እሽ ግን ከበድ ይላል ያልከኝ ለምንድን ነዉ ሙሀሜ??? እዛ ደረሳ ከሆንክ  ቁርአን ማህፈዝ፤ብዙ ኪታባችን ማወቅ ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን ትማራለህ። ደከመኝ ሰለቸኝ አይሰራም ሰአትም አክባሪ መሆን ይገባሀል። ካልሆነ ግን ከበድ ያለ ቅጣት ትቀጣለህ። ምናልባትም ለተወሰኑ ቀናቶች ከቂርአትህ ልትታገድ ትችላለህ።ይሄን አዉቀህ ግባበት ኋላ ወይኔ ወይኔ አይሰራም። ሙሀሜ  በስአት ጉዳይ እንኳን ችግር የለዉም ቀላል ነዉ።   ግን መቸ ነዉ ደረሳዎች የሚገቡ? ሀሱርን ሰግደዉ ይገቡና ሱቢህን ሰግደዉ ይወጣሉ። እሽ መቸ ነዉ የሚቀሩት አይ ወንድሜ ለሊቱን ሙሉ ነዉ የሚቀሩት ሱቢህ ሲደርስ ሰግደዉ ይተኛሉ። እንግዲህ እችላለሁ ካልክ ግባበት ችግር የለዉም ሙሀሜ። አሁን ሀሱር እየደረሰ ነዉ ሰግደን ሸኘኝ። በቃ ተስማማህ ማለት ነዉ ወንድሜ? አወ ሙሀሜ ተስማምቻለሁ። እንግዲህ ዱአ አድርግልኝ  አላህ ካለ እዉቀቱንም እሷንም ይዜ እወጣለሁ አላህ ካላለም አልጎዳም ዲኔን አዉቄ እመለሳለሁ። በል አሁን እንዳይረፍድብን እንስገድና ሸኘኝ አልኩት  ሙሀሜም እሽ  ብሎኝ ሰግደን ቤቱን አሳየኝና አላህ ያሳካልህ ጠንክር  አይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ..... ብሎኝ ሄደ። እኔም ወደ ቤቱ በራፍ ተጠግቸ ለማንኳኳት ፈራዉ እጀ ተንቀጠቀጠ ጭንጭ ጭንቅ አለኝ። ግን እንደምንም ብየ አንኳኳሁት ማን ነዉ የሚል ድምፅ ሰማሁ ግን ማን ልበል ዝም አልኩ። ከትንሽ ቆይታ ቡኋላ በሩ ተከፈተ  እኔም አሰላሙ አለይኩም ይሄ የኡስታዝ... ቤት አይደለም እንዴ አልኩ።  አልተሰሳትክም የኡስታዝ ቤት ነዉ ግን አሁን ኡስታዝ ከመስጊድ አልተመለሱም....    ፈልግያቸዉ ነበር ይቆያሉ አንዴ? አይ አይቆዩም አሁን ይመጣሉ ወደ ቤት ግባና ጠብቃቸዉ አለችን በእርጋታ አንደበት  መሬት መሬቱን እያየች አንድ በጣም የምታምር ወጣት እንስት ።   እኔም በጣም ፈርቻለሁ ግን  እንደምንም ብየ ገባሁ። ከገባሁ ብዙም ሳልቆይ አሰላሙ አለይኩም እያሉ አንድ የሚያምሩ ፂማቸዉ ረዥም በቀይ ቀለም የተዋበት እጠር ያለ ጀለብያ የበሱ አባት።  እኔም ዉአለይኩም እሰላም አልኳቸዉ አዲስ ደረሳ ነህ መሰል አይቸህ አላቅም ልጀ ።  አወ ኡስታዝ ገና ዛሬ ነዉ ቁርአን ለመቅራት ሀገር አቋርጨ የመጣሁ ። ኡስታዝም አስቀጥለዉ አሁን ቁርአን ገና መጀመሪያህን ልትጀምር ነዉ  ነዉስ ከዚህ በፊት ቀርተሀል አሉኝ። እኔም የመጀመሪያየ አይደለም ቁርአንኳን   ጨርሻለሁ።   ጎበዝ ልጀ እና ኪታብ ነዉ የምትጀምር?  አይ ኡስታዝ  ኪታብ ብቻ ሳይሆን የቁርአን ሂፍዝም፤ተፍሲርም መጀመር እፈልጋለሁ።    ጥሩ ልጀ የአሁን ልጆች ጊዜቸዉን አልባሌ ቦታ ነዉ የሚያሳልፉት አንተ ግን ኢልምን ፍለጋ ሀገር አቋርጠህ መጣህ ማሻ አላህ ግን ልጀ ቁርአን ማህፈዝ ብዙ ጊዜ ይፈጂብህ ይሆናል ፈፅሞ ተስፋ እንዳትቋርጥ ኢንሻ አላህ አንተ ብቻ ጠንክር  እንጂ የመጣህበት አላማ ይሳካል እሽ ልጀ...   እሽ ኡስታዝ አልኳቸዉ። እንዴት ደግ ሰዉ ናቸዉ ጪንቀቴ ሁሉ ቀለለኝ። ከዚህ ቀን ጀምሮ እኔም ጠንከር ብየ  ቁርአን ማህፈዝ ኪታብ መቅራ፣የቁርአን ተፍሲር ጀመርኩ   መርየምም ቡና ታፈላልናለች፣ ምግብ ትሰጠናለች። የምር ከተነገረላት በላይ ደግ ና ዉብ እንስት ናት። እኔም እዛዉ ብዙ ደረሳዎችን ተተዋወኩ ከአያቷ ጋርም መቀራረብ ጀመርኩ አንድ ቀን ከቂርአት ቡኋላ ልጀ አሉኝ እኔም አቤትኡስታዝ  አልኳቸዉ  እንደዉ እዚህ ሳትመጣ በፊት ስራ ነበረህ ብለዉ ጠየቁኝ?   ስራ አንኳን አልነበረኝም  ኡስታዝም ለምን ልጀ ብለዉ ጥያቄቸዉን ቀጠሉ? መጀመሪያ የዲን እዉቀት ይቀድማል ብየ ነዉ። ግን ኡስታዝ ልክ እንደ ጨረስኩ ወደ ስራ እገባለሁ ኢንሻ አላህ።  በንግግሬ በጣም የተገረሙ ይመስላሉ።ለምን ማታ ማታ እኔ ላይ አየቀራህ ቀንቀን እኔ ወፍጫ ቤት አትሰራም ማለትም የሚመዝ፣ ሰራተኞችን የሚቆጣጠር.... ታማኝ ሰዉ እፈልጋለሁ አንተ ደግሞ እንደዛ አይነት ልጂ ነህ።  በዛ ላይ ልጀ ወፍጮ ቤቱ እየከሰረ ነዉ የሚያስፈጨዉ ሰዉ እንኳን ከጊዜ ወደ ጊዜ ቀንሷል እና ፍቃድህ ከሆነ እኔ ወፍጫ ቤት መስራት ትችላለህ። እኔም በጣም ደስ አለኝ ይሄ ከኡስታዝ ጋር አሪፍ የመቀራረቢያ እድል ነዉ ብየ ስራዉን በደስታ እንደተቀበልኩ በፈገግታ መለስኩላቸዉ። ጥሩ ልጀ  ከነገ ጀምረህ ስራ መጀመር ትችላለህ አሉኝ እንግዲህ አላማየን ለማሳካት ስራዉን ባልወደዉም መስራት ግድ ነዉ። ይሄዉ ዛሬ ሰኞ ነዉ ስራ ጀምሬለሁ ዱቄቱ  በላይህ ላይ ይቦላል፤ አይንህ ዉስጥ ይገባል፤ ልብስህን ያበላሸዋል ብቻ ስራዉ አድካሚ ነዉ። ግን ይህን ሁሉ ችየ አምስት አመታትን አሳለፍኩ። ያሁሉ የራቀዉ ደንበኛ ሁሉም መጡ እኔም በፊት በምን ምክንያት ነበር እዚህ የማታስፈጩ ብየ ጠየኳቸዉ እነሱም አደራ በደንብ ፍጩልን ብለናቸዉ ሰራተኞችን ሂደን ስንመለስ ግን ጤፉን ቀይረዉ አንዳንዴም ሚዛኑን አጉድለዉ ወይም ሌላ ነገር እጤፉ ላይ አደባልቀዉ  ፈጭተዉ ይሰጡናል እንጀራዉም አያምርም ነበር። አንተ ከመጣህ ጀምሮ ግን ጤፋችን ተቀይሮ አያቅም ሚዛኑም አይጎልም እንጀራዉም በጣም ያምራል አሉኝ እኔም ለካ ሌሎች ሰራተኞች አደራቸዉን ስለ ማይወጡ ነበር የሚርቋቸዉ እያልኩ።  ገቢዉን ሳስብ ቀን በቀን አሪፍ እየሆነ መጧል ከኡስታዝ ጋርም አባትና ልጂ ሁነናል ኧረ ከዛም በላይ....... ቂርአቴንም ቢሆን በደንብ እየቀራሁ ነዉ ማታ ከስራ መልስ የተወሰነ ስአት እተኛለሁ ወደ ለሊቱ አካባቢ ደግሞ ከደረሳዎች ጋር ቁርአኔንና ኪታቤን እቀራለሁ የኔ ሂወት እንዲህ ሁኗል። መሬም ጋርም ቢሆን አንዳንዴ አሰላሙ አለይኩም መባባል ጀምረናል ከዚህ ዉጭ ግን ምንም አዉርቻት አላቅም እሷም ለማዉራት ፍቃደኛ አይደለችም። አንድ ቀን ግን...... #ይቀጥላል.... #ክፍል_11 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

🧑‍🍳 ዒድ እየደረሰ ነው ለኢድ ምን ልስራ ብሎ ማሰብ ቀረ ምን ለመስራት አስበዋል? 🧑‍🍳 🍿እንግዲያውስ በእጅ ስልኮ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀቅበት የTelegram ቻ
🧑‍🍳 ዒድ እየደረሰ ነው ለኢድ ምን ልስራ ብሎ ማሰብ ቀረ ምን ለመስራት አስበዋል? 🧑‍🍳 🍿እንግዲያውስ በእጅ ስልኮ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀቅበት የTelegram ቻናል ልጠቁማቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ያገኛሉ፡፡🍟

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

የሷሊህ ሚስት 🧕 አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭 ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡... እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ?? እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል?? እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው?? እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር፡፡ ነገር ግን እሷ....😭😭 ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️           ⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

ለረመዳን ምን አይነት Profile Picture ይፈልጋሉ በየ ቀኑ የሚለቀቁትን አዳዲስ Profile ለማገኘት #JOIN👇👇 የሚለውን በመጫን የኛን አለም ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
ለረመዳን ምን አይነት Profile Picture ይፈልጋሉ በየ ቀኑ የሚለቀቁትን አዳዲስ Profile ለማገኘት #JOIN👇👇 የሚለውን በመጫን የኛን አለም ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!