es
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Ir al canal en Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ስልክ መግዣና መሸጫ

El canal ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 51 572 suscriptores, ocupando la posición 2 578 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 613 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 51 572 suscriptores.

Según los últimos datos del 12 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 529, y en las últimas 24 horas de -38, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.48%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.18% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 248 visualizaciones. En el primer día suele acumular 91 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 1.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 13 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

51 572
Suscriptores
-3824 horas
-3287 días
-1 52930 días
Archivo de publicaciones
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇

ወደ ስራ ወደ ስራ...🤝 ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን �
ወደ ስራ ወደ ስራ...🤝 ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞አስራ ሁለት ➊➋ መርየም እንደሌሎች ባሎች እንቢ ብትለኝስ? በማለት ለኡስታዝም  ጭንቀቴን አጋራኋቸዉ ኡስታዝም አብሽር ልጀ እሱ አያሳስብህ እኔ እንደምንም ብየ አሳምናታለሁ ኢንሻአላህ። ብለዉኝ ወደ መስጊድ ሄዱ።  እኔም ደስ ብሎኝ እማ ላይ ደዉየ የሆነዉን ሁሉ አንድ ባንድ ነገርኳት። እማየም ከኔ በላይ እሷ የተደሰተች ትመስላለች። ግን ልጀ እሷ  ለማግባት ፍቃደኛ ሁናለች? በማለት ጥያቄዋን ጀመረች አይ እማ ገና አልነገርናትም።እህ እሷ እሽ ሳትል እንዲህ በደስታ ማዉራትህ ልክ አይደለም። በርግጥ ተከፋ እያልኩህ አይደለም ግን ደስታህ ልክ ይኑረዉ ኋላ እንዳትከፋብኝ።የሴትን ልጂ ባህሪ ማወቅ ትንሽ ከበድ ይላል እናአላህ ካለ ይሳካል ካላለዉም የተሻለ አዘጋጂቶልህ ይሆናል። በዛ ላይ ብዙ ሀብታም ባሎችን እንቢ እያለች እንደመለሰች ነግረኸኛል። እና አንተን እሽ የምትልህ ይመስልሀል?እሱን ተይዉ ኢማን እንጂ ሀብት መስፈርቶ አይደለም ደሞ ኡስታዝ እኔ አሳምናታለሁ ብለዉኛል።ወላሂ እማ እንዴት ደስ እንዳለኝ.... ልጀ ከአንተ በላይ እኔ ደስ ብሎኛልአላህ ያሳካልህ... በል ከአሁን ጀምሮ ለሰርጉ ሁሉን ነገር እንድናዘጋጂ ፍቃደኛነቷን አረጋግጠህ ቶሎ ወደ ሀገርህ ተመለስ ደሞም ናፍቀህኛል እህትህም ይኸዉ አጠገቤ ተቀምጣ ልመጣ ነዉ ሊለን ይሆን እያለች በተስፋ እየጠበቀችህ ነዉ። .. እማ እኔም በጣም ናፍቃቹህኛል  እስኪ ዱአ አርጊልኝ። እኔማ ምን ስራ አለኝ ብለህ ነዉ አረግልሀለሁ ብላኝ ስልኩን ዘግቸዉ ዟር ስል ኡስታዝ ከአጠገቤ ቁመዋል ወይ ጉድ! ወደ መስጊድ አልነበር የሄድ ከምን ጊዜዉ ተመለሱ እያልኩ  ደንግጨ ፈለጉኝ ኡስታዝ አልኳቸዉ። አወ ልጀ ዛሬ ማታ ሁለታችንም መርየምን ፍቃደኝነቷን እንጠይቃታለን.... ተዘጋጂ... እሽ ኡስታዝ እዘጋጂለሁ  ደሞ ዱአ አድርግ ብለዉኝ ሄዱ። አልሀምዱሊላህ እኔ ደግሞ ሀሳባቸዉን ሊቀይሩ መስሎኝ... አይ እኔ እንዲህ መደንገጤ አግባብ አልነበረም። ደሞ ኡስታዝን በጣም አምናቸዋለሁ ቃላቸዉን ይጠብቃሉ።እያልኩ ወደ መስጊድ ዉስጥ ገብቸ ሁለት ረከአ ሰገድኩና  ያረቢ መርየምን ሀላሌ አድርግልኝ ብየ ዱአ  አረጌ ወጣሁ። ማታ እስከሚደርስ ቸኩያለን በየ ደቂቃዉ ሰአት አያለሁ ስአቱም መነቃነቅ የለም!!! ዉይ የዛሬዉ ቀን አንዷ ቀን ወር ሆነችብኝ ደሞ የመርየምም መልስ እያስጨነቀኝ ነዉ።አልሀምዱሊላህ የማይደርስ የለምና ደረሰ እኔም ወደ መስጊድ ገብቸ ከኡስታዝ ጋር  ከሰገድኩ ቡኋላ አላህየ መልሷን አሳምርልኝ ብየ በድጋሚ ዱአ አድርጌ ከኡስታዝ ጋር ወደ ቤት ሄድን። በሩን ለማንኳኳት ቸኩየ በፍጥነት አንኳኳሁት።መርየምም ማን ነዉ አለች?  መርየም ልጀ እኛ ነን ክፈችዉ አሏት። እሷም ከፈተችዉ። አሰላሙ አለይኩም ብለን ገባን እኔ በጣም ፈርቻለሁ። እሷን ሳያት የባሰ ጭንቀቴ ጨመረ እንቢ ብትልስ እያልኩ  ማሰብ ጀመርኩ። ኡስታዝም መጨነቄ ገብቷቸዉ ነዉ መሰል አይዞህ ልጀ አታስብ አሉኝ አላህ ካለ ሀላሌ ትሆናለች ካላለም ብየ መናገር አቃተኝ..  አይዛህ ትሆናለች ኢንሻ አላህ እያሉ..... መርየም ልጀ እስኪ የሚበላ ነገር አቅርቢልን አሏት። እሷም እሽ  ብላ አቅርባልን በላን።  መርየም  ልጀ ዛሬ እፈልግሻለሁ የማማክርሽ ነገር አለ...... ብለዉ ጠሯት።   ምንድን ነዉ አባ?  ነይ እዚህ አጠገቤ ተቀመጭና እናዉራ ብለዉ እጥጋቸዉ አስቀመጧት.. እሽ አባ አለች ፊቷ የደነገጠች ትመስላለች ቀና ብላ እንኳን አላየችኝም ቀጥታ እዉስታዝ ጥግ ተቀመጠች ኡስታዝምእኔን ከቀኛቸዉ እሷን ከግራቸዉ አስቀምጠዉ እንግዲህ ልጃቸ  ማንኛዉም ሰዉ እድሜዉ ከደረሰ ማግባት አለበት ደሞ ልጆቸ ትዳር ኢማንን ይሞላል። እስካላገባቹህ ድረስ ግማሽ እንጂ ሙሉ ኢማን አይኖራቹህም።  ትዳር ዉስጥ ፍቅር፤መተሳሰብ፣ በርካ....ሁሉም ነገር አለ።እና ዛሬ ልጀ አንድ በኢማኑ በባህሪዉ  ጥሩ ነዉ ብየ የመረጥኩልሽን ባል አስተዋውቅሻለሁ። በርግጥ እኔ ስለ መረጥኩት ብቻ ታገቢያለሽ ማለት አይደለም ያአንችም ፍቃደኝነት ያስፈልገዋል እና ልጀ እኔ   የመረጥኩልሽኝ ለማግባት ዝግጁ ነሽ መርየም ልጀ? እእእ.... እሷም ግራ በመጋባት ማን ነዉ አባ አለች.. ታዉቂዋለሽ በኢማኑ በአደራ ጠባቂነቱ የሰፈራችን ሰዉ መስክሮለታል።በዛ ላይ አምስት አመቶችን አብሮን አሳልፎል መልኩም ቢሆን በጣም ዉብ ነዉ። አሁንስ አወቅሽዉ?እራሷን በመነቅነቅ ማወቋን አሳወቀችን። ልጀ እንደሱ አይነት ልጂ የትም አታገኝም ባህሪዉ ትህትናዉ ኧረ ሁሉም ነገሩ ማሻአላህ ነዉ እና እኔ የመረጥኩልሽ እሱን ነዉ እያሉ ትክሻየን ላይ እጃቸዉ  አሳረፉ። አንችስ ምን ይመስልሻል? #ከፍል_13 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

ወደ ስራ ወደ ስራ...🤝 ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን �
ወደ ስራ ወደ ስራ...🤝 ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰

የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

ባለ ትዳር ነሽ❓ ወይስ ገና አላገባህም❓ ወይስ መንገድ ላይ❓ ስለ ፍቅር እና ትዳር በጣፋጭ ትረካዎች እያዋዛ የሚያቀርብ ፍቅር የሆነ ቻናል ይዘን ብቅ አልን!❤ JOIN በማለት ብቻ ቤተብ ይሁኑ!😍
ባለ ትዳር ነሽ❓ ወይስ ገና አላገባህም❓ ወይስ መንገድ ላይ❓ ስለ ፍቅር እና ትዳር በጣፋጭ ትረካዎች እያዋዛ የሚያቀርብ ፍቅር የሆነ ቻናል ይዘን ብቅ አልን!❤ JOIN በማለት ብቻ ቤተብ ይሁኑ!😍

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

ውዶቼ ይሄን ቻናል ወደድኩት ጋበዝኳችሁ https://t.me/+kmoHm6kd-wA5MTJk https://t.me/+kmoHm6kd-wA5MTJk ተቀላቀሉ

😱የመኖር አካፋይ የመሞት ሲሶ መንገድ መሀል😱 እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው እጅግ ልብ አንጠልጣይ እና  አወዛጋቢ 🔪🔫ልዩ ታሪክ ይዝንላችሁ መተናል ። 😱የመኖር አካፋይ የመሞት ሲሶ መንገድ መሀል😱 🥰በ ሀኑን ሚዲያ ብቻ የሚቀርብ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ እንደገና ሊጀመር ነው ።🥰    ❗️ሊያመልጦት አይገባም❗️ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለማንበብ ክፍል 1 የሚለውን ይጫኑ ፍጠኑ👇👇👇👇👇👇