cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
579
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+830 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
መልክት ነው አዳምጡ ሼርርርር እያደረጋችሁ. እህት ወንድሞቼ ከልጁጋር አገናኛችሗለሁ በውስጥ አናግሩኝ ይህ ክስተት ያስጠረጠራችሁ 👉@meEmuIkram ወይም በመስመር 00966581921839
240Loading...
02
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. አላህ የሁላችንንም መልካም ስራችንን ይቀበለን
410Loading...
03
Media files
401Loading...
04
Media files
630Loading...
05
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ከዱዐ ሁሉ በላጭ የዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዐ ነው። እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያት ያልነው በማለት የሚቀጥለውን የተውሒድ ቃል እሳቸውና ከእርሳቸው በፊት የነበሩ ነብያት እንዳሉት ነገሩን። ”لا اله الا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير “   “ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ የለም። በብቸኝነት ፣ አጋር የለውም ፣ ንግስና ሁሉ ለእርሱ ነው ፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው ፣ እርሱ (አላህ) ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነው።”
500Loading...
06
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧ ↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
690Loading...
07
𝐆𝐀𝐀𝐅𝐅𝐈𝐈 𝐀𝐑𝐌𝐀𝐀𝐍 𝐆𝐀𝐃𝐈𝐈 𝐈𝐑𝐑𝐀𝐓𝐓𝐈 𝐇𝐈𝐑𝐌𝐀𝐀𝐃𝐇𝐀𝐀!! 𝐍𝐚𝐛𝐢𝐲𝐲𝐢𝐜𝐡𝐢 (𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐡𝐢𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦) 𝐑𝐚𝐛𝐛𝐢𝐢𝐧 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐚 𝐈𝐧𝐣𝐢𝐢𝐥 (𝐖𝐨𝐧𝐠𝐞𝐞𝐥𝐚) 𝐈𝐬𝐚𝐚𝐟 𝐊𝐞𝐧𝐧𝐞𝐞𝐟 𝐄𝐞𝐧𝐲𝐮𝐮?
410Loading...
08
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ الْعَشْرِ﴾ “በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 757
690Loading...
09
Media files
611Loading...
10
📌♻️ ስንለምን ልመናችንን እናሳምር ♻️📌 📌‏قال العـلامة / ابن عثيمين رحمہ الله تعالـﮯ 📌ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል ♻️ينبغي لـلإنسان إذا دعـا لشخـصٍ بطـول العُـمر أن يُقـيِّدَ هـذا ♻️አንድ ሰው ለአንድ ሰው ዱአ ሲያደርግለት እድሜህ ይርዘም ብሎ ዝም አይበል። ይህን ዱአ ሊገድበው ይገባል ♻️فيقـول :أطـالَ اللهُ بقـاءكَ علـى طاعـتهِ حـتّى يكـونَ فـي طـول بقـائه خـير . ♻️እንዲህም ይላል፦ እድሜህን በመልካም ስራ (አላህን በመታዘዝ) ላይ ያቆይልህ በማለት ሊገድበው ይገባል የሰውየው የእድሜ ቆይታው በመልካም ነገር ላይ ይሆንለት ዘንዳ። 📚شرح رياض الصالحين : (١٨٩/١) 👉አንድ ሰው እድሜው ረዝሞ ስራው ከከፋ የመጥፎዎች ሁሉ መጥፎ ነው 👉እድሜው ከመልካም ስራ ጋር ከረዘመ ግን ይህ ሰው የጥሩዎች ሁሉ ጥሩ ነውና ♻️ ለራስህም ቢሆን ስትለምን ልመናህን አሳምር 🔺ልጅ ስጠኝ ብቻ ሳይሆን #መልካም ልጅ ስጠኝ በል። ልጅ ተሰቶህ ነገር ግን የሚደበድብህ የሚያሰቃይህ ከሆነ ምን ፋይዳ አለው 🔺ሚስት ስጠኝ ብቻ ሳይሆን #ሷሊህ የሆነች ደግ ሚስት ስጠኝ ልትል ይገባል። ያለበለዛ ሚስት ሊሰጥህ ይችላል ነገር ግን ቁጭ ብድግ ልታሰራህ ትችላለች። https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
490Loading...
11
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 23- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
670Loading...
12
✅ «በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል»...! ➲አሳሳቢነቱና አንገብጋቢነቱ ➲መስፈርቶቹና አደቦቹ ➲የሰራው ሰው ጥቅሙ ➲የተወው ሰው ቅጣቱ 🎙አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
780Loading...
13
🌹🌹ቁርአን የልብ ብርሃን 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
981Loading...
14
https://t.me/AbumuslimAlarsi/11981
910Loading...
15
﴿ ٱلۡحَجُّ أَشۡهُرࣱ مَّعۡلُومَـٰتࣱۚ فَمَن فَرَضَ فِیهِنَّ ٱلۡحَجَّ فَلَا رَفَثَ وَلَا فُسُوقَ وَلَا جِدَالَ فِی ٱلۡحَجِّۗ وَمَا تَفۡعَلُوا۟ مِنۡ خَیۡرࣲ یَعۡلَمۡهُ ٱللَّهُۗ وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَیۡرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُونِ یَـٰۤأُو۟لِی ٱلۡأَلۡبَـٰبِ ﴾ [البقرة : ١٩٧] https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA 📣 ባረከአላሁ ፊኩ 🎈 አድ🍇 https://m.facebook.com/groups/447355538032144/?ref=share&mibextid=NSMWBT ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
921Loading...
16
Media files
1011Loading...
17
ተጋብዛችኋል‼️ ማራኪ የኾነ ተክቢራ ነው።
1000Loading...
18
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐𝒇𝒊𝒊 𝑩𝒂𝒔𝒉𝒂𝒏𝒏𝒂𝒏𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒅𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂. 𝐇𝐮𝐛𝐚𝐜𝐡𝐢𝐢𝐬𝐚: 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒊𝒊 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 3𝑲 𝒇𝒊 𝑰𝒔𝒂𝒂 𝑾𝒐𝒍𝒊𝒊𝒏 𝑲𝒂𝒏 𝑯𝒐𝒋𝒋𝒂𝒏𝒏𝒖 𝑻𝒂'𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑵𝒂𝒎𝒏𝒊 𝑵𝒖𝒕𝒕𝒊 𝑫𝒂𝒃𝒂𝒍𝒂𝒎𝒖𝒖 𝑭𝒆𝒆𝒕𝒂𝒏 𝑨𝒔𝒊𝒊𝒏 𝑵𝒖 𝑸𝒖𝒏𝒏𝒂𝒎𝒂𝒂 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨𝐨 𝐐𝐨𝐟𝐚 3𝐊+ 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝐫: @Rafiiqul_Islaam2
720Loading...
19
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰 📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦ ⭞የሰዎች መዘናጋት ! ⭞ግንዛቤን ማስፋት ! ⭞ከረመዷን ይበልጣሉን? 【ክፍል፦ ①】 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
1020Loading...
20
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ = 📣 ባረከአላሁ ፊኩ 🎈 አድ🍇 https://m.facebook.com/groups/447355538032144/?ref=share&mibextid=NSMWBT
790Loading...
21
❍ Channelee barbaachisoo baayee barbaachisoo kanneenitti dabalamuu barbaadduu? ❍ Promotion tolaa barbaadduu? ❍ "Kuni walitti qabama channelee telegram filatamooti!" 1. ADD FOLDER 01 2. ADD FOLDER 02 3. ADD FOLDER 03 4. ADD FOLDER 04 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █      FOLDER 01           █           ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █      FOLDER 02           █           ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █      FOLDER 03           █           ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █      FOLDER 04           █           ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢    ❍ Itti Gammadaa ❏ Free Waver: @Rafiqul_Islaam ❏ Promotion: @hope_promotions
770Loading...
22
Media files
1070Loading...
23
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/SheikhMuhammedZainAdam
700Loading...
24
الله اكبر الله اكبر الله اكبر كثيرا🕌🕌
1040Loading...
25
አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች በተመለከታ ሀዲስ ከነ ትርጉማቸው!!! ሼር ሼር
830Loading...
26
Media files
1210Loading...
27
▪️ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል፣- ➡️ወንጀልና ፈሳድ በሰው ልጅ ላይ! ♦️ ጭንቅ ♦️ጥበት ♦️ፍራቻ ♦️ሀዘን ♦️የልብ መጨናነቅ ♦️የቀልብ በሽታን ያወርሳል። ➡️ለዚህ ደሞ ምንም አይነት መድሃኒት የለውም። ▪️ተውበት በማድረግና ▪️አላህን ምህረት በመጠየቅ ቢሆን እንጅ!! 📚(‏زاد المعاد ٤/١٩١.)
1122Loading...
28
"የማይጠቅም ጸጸት!! = የዱንያ ቆይታችን ከመጠናቀቁ በፊት ለዘላለማዊ አገራችን በዕውቀትና በነብዩ ፈለግ  ላይ ተመስርተን መልካም ተግባራትን እንተግብር እዚህ ካልሰራን አኼራ ላይ ያለን ዕድል ጸጸት ነው ያውም የማይጠቅምና ከንቱ ጸጸት ።     ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦ ዱኒያ {ቅርቧ ዓለም የስራ አገር ነች አኼራ ደግሞ የክፍያ አገር ነች!!   እዚህ ዱኒያ ላይ ያልሰራ እዛ አኼራ ላይ ይጸጸታል [ አዙህድ ሊልበይሃቂይ ፤282 ]           اللهم اجعل همنا الآخره
1130Loading...
29
✨ Click below on the letter your name starts with to get an Invitation! ✨ 🫧🄰🫧 ​​🫧🄱🫧 🫧🄲🫧 🫧🄳🫧 🫧🄴🫧 🫧🄵🫧 🫧🄶🫧 🫧🄷🫧 🫧🄸🫧 🫧🄹🫧 🫧🄺🫧 🫧🄻🫧 🫧🄼🫧 🫧🄽🫧 🫧🄾🫧 🫧🄿🫧 🫧🅀🫧 🫧🅁🫧 🫧🅂🫧 🫧🅃🫧 🫧🅄🫧 🫧🅅🫧 🫧🅆🫧 🫧🅇🫧                   🫧🅈🫧 🫧🅉🫧 Thank you very much!! Free waver: @Rafaiqul_Islaam2
830Loading...
30
🌸ኸዉፍ የኢልም ቁንጮ ነዉ።        ~ 🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ  [فاطر:28] ከባሮቹ አላህ ሱብሀነሁ ተአላን የሚፈሩት ኡለማዎች (የእዉቀት ባለቤቶች )ናቸዉ። ~አላህን የፈራ በሙሉ የእዉቀት ባለቤት ነዉ። ~ከቁርአን ፦ከሐዲስ ፦ከፍቂህ ከመሳሠሉት  ፈኖች በርካታ ነገሮችን ሰብስቦ አላህን ያልፈራ ሠዉ በርግጥም  ሙሃይብ ብሎ ማለት እሱ ነዉ። የእዉቀት ግባ ግቡ አላህን መፍራት ነዉ።ለዚህም ነዉ ኸዉፍ ብሎ ማለት የእዉቀት ቁንጮ ነዉ የሚባለዉ! ~ "كَفَى بِخَشْيَةِ اللَّهِ, عِلْمًا ~ ከሱና ብርሀን ትምህርት መድረክ ከኪታቡ ተዉሒድ ማብራሪያ የተወሰደ ! https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
1100Loading...
31
Media files
990Loading...
32
ማስታወሻ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾ “የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1977
921Loading...
33
✍     ወርቃማዎቹ የዙል_ሂጃ ቀናቶች!! «أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ» «ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል_ሂጃ ቀናቶች ናቸው።»    በሌላም ሓዲስ እንዲህ በማለት በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ « ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء » «ከእነዚህ አስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ የሚወደድበት ቀን የለም።አሉ ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም?ብለው ሲጠይቋቸው አዎን! በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም፥ አንድ ሰው ሲቀር አሉ በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ በምንም ነገሩ ያልተመለሰ አሉ»   ለራሱ የሚጨነቅ እና ንቃተ ህሊና ያለው የሆነ ሰው እንዲህ ዐይነት ብርቅዬ አጋጣሚዎች በከንቱ አያሳልፋቸውም።   እኛም አላህ ከሚጠቀሙ ያድርገንና በእነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ስናደርገው ከነበረው በተሻለ መልኩ ለመስራትና ለመጠቀም ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን። 💫አላህን አብዝተን በማውሳት    💫ተህሊል  =>ላ ኢላሃ ኢለላህ        💫ተክቢር       =>አላሁ አክበር           💫ተስቢህ         =>ሱብሃነላህ              💫ተህሚድ   =>አልሃምዱ ሊላህ በማለት 💫ሰደቃ በማብዛት   💫የቻልነው በመፆም      💫አላህን አብዝተን በመለመን         💫ቁርኣን አብዝተን በማንበብ            💫የጀምዐ ሰላትን በመጠባበቅ               💫ሱና የሆኑ ሰላቶችን በመስገድ         እና 💫አጠቃላይ ኸይር ከተባለ ነገር ሰብስበን ተጠቃሚ ለመሆን ልንተጋ ይገባናል።
772Loading...
34
و بشِّر الصابرين
1030Loading...
35
وَيَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ تَرَى ٱلَّذِينَ كَذَبُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ وُجُوهُهُم مُّسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِى جَهَنَّمَ مَثْوًۭى لِّلْمُتَكَبِّرِينَ ~የቂያማ ቀን እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ የአላህን ትእዛዝ አላነሳም ብለዉ  ለተበቱት ትቢእተኞች በጀሀነም ዉስጥ መኖሪያቸዉ አደለምን? وَيُنَجِّى ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ بِمَفَازَتِهِمْ لَا يَمَسُّهُمُ ٱلسُّوٓءُ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ ~አላህ ነጃ ያወጣል እነዚያን የተጠነቀቁትን እድለኛ በመሆናቸዉ ምክንያት፦ ክፉ (መጥፎ)ነገር አይነካቸውም፡፡ እነርሱም የሚያዝኑ የሚተግዙ አደሉም፡፡ https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
1150Loading...
36
☞«ቁርዓን ከሀፈዘ አህባሽ" ይልቅ ቃኢዳን የሚማር ሰለፍያ በጣም የተሻለ ነዉ ። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔎ምክናየቱም ቁርዓን የሀፈዘዉ አህባሸ ቀብር ለቀብር እየዞረ ሙታን ይረዱኛል እያለ ይጣራል አፍር ላይ ይንከባለላል ጥርሱ እስኪበላሽ ጫትን ያኝካል .....!! የአላህንና የመልእክተኛዉን ስም እያነሳ ይጨፍራል ሴትና ወንድን አቀላቅሎ ደቢ ይወግራል "አላህና "ረሱል ሰሰላሁ አለይሂ ወሰለም ያላዘዙትን ያግበሰብሳል ❗ ሀዛ ሁወ ቁርአን የሀፈዘዉ አህባሽ ስራ ዉ ☞«ቃኢዳን የሚማረዉ ሰለፍያ ግን የሚዞርዉ ዒልምን ለማገኝት ለመቅሰም ነዉ ➢ ከአላህ ዉጭ ያለን አይጣራም ➢ከአላህ ዉጭ እገዛን አይፈልግም ➢ከአላህ ዉጭ ያለ አካል ይጎዳኛል ይጠቅመኛል ብሎ አያስብም ➢ከአላህ ዉጭ አያርድም ➢ከአላህ ዉጭ አይሰግድም መልእክተኛዉ ላይ ድንበር አያልፍም እርሳቼዉ ባዘዙት ቀጥ ይላል ከከለከሉት ይከለከላል ሱሀቦች ባሉበት ይጓዛል እነርሱ የበቃቼዉ ለእርሱም ይበቃዋል :: በጥቅሉ ዒባዳዉ ለአላህ ብቻና ብቻ ነዉ :: ይህነዉ ሰለፍያ
1090Loading...
37
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ = https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
940Loading...
38
✍     አትመልከት 👈 👉 ተመልከት ⚫️ወደ ምትሰራው አመፅ ትንሽነት አትመልከት; ወደ ምታምፀው ጌታህ ሀያልነት ተመልከት። ⚫️ወደ ሰራኸው አምልኮ ብዛት አትመልከት;   አምልኮህን ምን ያህል የጠራ ነው ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ዕውቀትህ ብዛት አትመልከት;   ምን ያህል ሰርቼበታለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሰማኻቸው ምክሮች ብዛት አትመልከት;   ምን ያህል ተጠቅሜያለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሀብትህ መብዛት አትመልከት;   ምን ያህል ሰደቃ አድርጌበታለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ልጆች መብዛታቸው አትመልከት;    በምን መልኩ እያሳደኳቸው ነው ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ዘርህ ዝና አትመልከት;    ምን ያህል ተናንሻለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሙሉ ጤንነትህ አትመልከት;    ምን ያህል አመስግኛለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ጠላቶችህ መብዛት አትመልከት;     ምን ያህል በአላህ ላይ ተመክቻለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። 👌
910Loading...
መልክት ነው አዳምጡ ሼርርርር እያደረጋችሁ. እህት ወንድሞቼ ከልጁጋር አገናኛችሗለሁ በውስጥ አናግሩኝ ይህ ክስተት ያስጠረጠራችሁ 👉@meEmuIkram ወይም በመስመር 00966581921839
Mostrar todo...
2.30 MB
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. አላህ የሁላችንንም መልካም ስራችንን ይቀበለን
Mostrar todo...
ኹጥባ 10ሩ ቀናቶች.mp38.42 MB
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ከዱዐ ሁሉ በላጭ የዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዐ ነው። እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያት ያልነው በማለት የሚቀጥለውን የተውሒድ ቃል እሳቸውና ከእርሳቸው በፊት የነበሩ ነብያት እንዳሉት ነገሩን። ”لا اله الا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير “   “ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ የለም። በብቸኝነት ፣ አጋር የለውም ፣ ንግስና ሁሉ ለእርሱ ነው ፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው ፣ እርሱ (አላህ) ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነው።”
Mostrar todo...
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧ ↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
Mostrar todo...
4_5990324298005349227.mp323.25 MB
𝐆𝐀𝐀𝐅𝐅𝐈𝐈 𝐀𝐑𝐌𝐀𝐀𝐍 𝐆𝐀𝐃𝐈𝐈 𝐈𝐑𝐑𝐀𝐓𝐓𝐈 𝐇𝐈𝐑𝐌𝐀𝐀𝐃𝐇𝐀𝐀!!
𝐍𝐚𝐛𝐢𝐲𝐲𝐢𝐜𝐡𝐢 (𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐡𝐢𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦) 𝐑𝐚𝐛𝐛𝐢𝐢𝐧 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐚 𝐈𝐧𝐣𝐢𝐢𝐥 (𝐖𝐨𝐧𝐠𝐞𝐞𝐥𝐚) 𝐈𝐬𝐚𝐚𝐟 𝐊𝐞𝐧𝐧𝐞𝐞𝐟 𝐄𝐞𝐧𝐲𝐮𝐮?
Mostrar todo...
𝐍𝐚𝐛𝐢 𝐃𝐚𝐚𝐰𝐮𝐝 (𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐡𝐢𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦)
𝐍𝐚𝐛𝐢 𝐈𝐢𝐬𝐚𝐚 (𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐡𝐢𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦)
𝐍𝐚𝐛𝐢 𝐈𝐛𝐫𝐚𝐚𝐡𝐢𝐦 (𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐡𝐢𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦)
𝐍𝐚𝐛𝐢 𝐌𝐮𝐮𝐬𝐚𝐚 (𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐡𝐢𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ الْعَشْرِ﴾ “በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 757
Mostrar todo...
📌♻️ ስንለምን ልመናችንን እናሳምር ♻️📌 📌‏قال العـلامة / ابن عثيمين رحمہ الله تعالـﮯ 📌ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል ♻️ينبغي لـلإنسان إذا دعـا لشخـصٍ بطـول العُـمر أن يُقـيِّدَ هـذا ♻️አንድ ሰው ለአንድ ሰው ዱአ ሲያደርግለት እድሜህ ይርዘም ብሎ ዝም አይበል። ይህን ዱአ ሊገድበው ይገባል ♻️فيقـول :أطـالَ اللهُ بقـاءكَ علـى طاعـتهِ حـتّى يكـونَ فـي طـول بقـائه خـير . ♻️እንዲህም ይላል፦ እድሜህን በመልካም ስራ (አላህን በመታዘዝ) ላይ ያቆይልህ በማለት ሊገድበው ይገባል የሰውየው የእድሜ ቆይታው በመልካም ነገር ላይ ይሆንለት ዘንዳ። 📚شرح رياض الصالحين : (١٨٩/١) 👉አንድ ሰው እድሜው ረዝሞ ስራው ከከፋ የመጥፎዎች ሁሉ መጥፎ ነው 👉እድሜው ከመልካም ስራ ጋር ከረዘመ ግን ይህ ሰው የጥሩዎች ሁሉ ጥሩ ነውና ♻️ ለራስህም ቢሆን ስትለምን ልመናህን አሳምር 🔺ልጅ ስጠኝ ብቻ ሳይሆን #መልካም ልጅ ስጠኝ በል። ልጅ ተሰቶህ ነገር ግን የሚደበድብህ የሚያሰቃይህ ከሆነ ምን ፋይዳ አለው 🔺ሚስት ስጠኝ ብቻ ሳይሆን #ሷሊህ የሆነች ደግ ሚስት ስጠኝ ልትል ይገባል። ያለበለዛ ሚስት ሊሰጥህ ይችላል ነገር ግን ቁጭ ብድግ ልታሰራህ ትችላለች። https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
Mostrar todo...
ቅድሚያ ለተዉሂድ

التوحيد حق الله العبد