cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ORTHODOX THE ETHIOPIAN

Publicaciones publicitarias
473
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የካህናት አለቃ ጌታችን እና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በምንችለውም በማንችለውም ያንተ ኀያል ክንድ ይዘርጋልን። የፈራናቸውን ቀኖች አሻግረን። ዐዘናችንን በፍሥሓ ቀይርልን። ለእናት አገራችን ፍጹም ትንሣኤ፣ ለሕዝቧም ፍቅር ሰላም እዘዝልን። ሰአልናክ መሓሪ። ሰአልናከ ከሃሊ።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ስታዩ ምን ይሰማቹሃል? እስኪ comment አድርጉልኝ!😍
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አባት ሆይ ታረቀን
Mostrar todo...
🙏
Photo unavailableShow in Telegram
ከገዳም አባቶች የተላከውን መልእክት ሰምታችኋል ⁉️ 1 የፊታችን ሰኞ ጥር 29 የሚገባውን የነነዌ ፆም እስከ የካቲት 3 መፆም 2 በህመም ምክንያት ካልሆነ በቀር እስከ ቀኑ 9 ሰአት መፆም ክህነት ያላቹ በአክፍሎት መፆም 3 ከሰኞ ጀምሮ 41 ጊዜ ስግደት መስገድ 4 ከሰኞ ጀምሮ 12 ሰአት እዚኦታ እናድርስ (እንደ አክሱም ፅዮን 5 ከሰኞ ጀምሮ ጠዋት ኪዳን ፀሎት እናድርስ 6 የግል እና የማህበር ፀሎት እናድርግ 7 ከምሽቱ 3 ላይ በሀዘን በእንባ ምስለ ፍቁር ወልዳ ከፊታቹ አድርጋቹ የቤተሰብ የማህበር ፀሎት ፀልዩ 8 ከምሽቱ 3 / 6 / 9 ሰአት ሰላም ለኪ አቡነ ዘበሰማያት ፀልዩ የተዋህዶ አርበኞች እንበርታ ይህንን ላልደረሳቸው ሼር አድርጉ ። ቢያንስ ለ 15 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ሼር አድርጉላቸው #አደራ👇                 •➢ ሼር // SHARE 👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Ehen channel tarik linlekbet new mn tilalachu
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
እንደነዚ አይነት ምርጥ ምርጥ ለቻናላቹ ፕሮፋይል እና ማስታወቂያ የሚሆኑ ምስሎችን ማሰራት የምትፈልጉ inbox @cris_is_king
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.