528
Suscriptores
+524 horas
+137 días
+8630 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
👉ለተማሪዎች በሙሉ
ነገ 9/9/16 ከፈተና በኋላ user name እና password እንድትወስዱ
👍 1
https://c1.exam.et/login/index.php
User name and password ስትወስዱ ትሞክሩታላችሁ ‼️
🕰ወደ ት/ቤት የመግቢያ ሠዓት:-
⭕️ ለ10ኛ እና 12ኛ ክፍሎች
ጠዋት ከ 2:00 - 2:15
⭕️ ለ9ኛ እና 11ኛ ክፍሎች
ከሰዓት ከ 6:30 - 6:45
ከተማሪዎች የሚጠበቁ ነገሮች
✅ እስኪብርቶ (እርሳስ ለ11እና 12ኛ ክፋል ብቻ)
✅ ለ Physics እና Chemistry ፈተና ብቻ ካልኩሌተር
✅ ዩኒፎርም በአግባቡ መልበስ
ይዞ ለመምጣት የማይፈቀዱ
❌ እርሳስ
❌ ወረቀቶች
❌ደብተርና መፃህፍት
❌ ሶፍት እና ሌሎች... እነዚህን ቁሳቁሶች በሙሉ ከመግቢያ በር ይዞ መግባት አይቻልም፡፡
ጥብቅ ማሣሠቢያ‼️
1⃣📌 ሁሉም ተማሪዎች በተመደቡባቸው ክፍሎች ብቻ መፈተን ይኖርባቸዋል፡፡
2⃣📌 ፈተና ከጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ መግባት አይቻልም፡፡
3⃣📌 ስም፣ ክፍል፣ ቁጥር ና ኮድ ማስፈር ይገባል፡፡
4⃣📌 ፈተናዎች የሚጀምሩበትን ሠዓት በመያዝ ከፈታኝ መ/ራን ጋር በመናበብ ሠዓትን በአግባቡ መጠቀም ይገባል፡፡
5⃣📌 ለፈተናው ሥርዓት ከላይ ከተገለፀው የመግቢያ ሠዓት ቀድሞ ወደ ግቢው መግባትም ሆነ ከፈተናው በኋላ ግቢ ውስጥ ወይም መውጫ በር አካባቢ መቆየት ፈፅሞ አይፈቀድም፡፡
6⃣📌 መኮረጂ ፣ማስኮረጂ እና የፈተና ስርዓቱን ማወክ 95% ዉጤት ያስቀንሳል።
7⃣📌የተሰጠዉን ጊዜ በአግባቡ ሳይጠቀሙ ከፈተና ክፍል ቀድሞ መውጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
8⃣📌 የጠዋት ፈተና 2:30
የከሰዓት ፈተና 7:00 ይጀመራል።
ት/ቤቱ‼️
ማስታወሻ
👉12ኛ ክፍሎች ከፈተና በኋላ ቤተ- መፀሀፍት መጠቀም ይቻላል
Date 7/9/16 EC
Reminder
Wednesday morning Class starts at 1:30 , so please come early!!️
12A=physics =Kidist/Dagim/Kaleb
12B=physics =Markos
12C= History =Hana
Date 5/9/16 EC
Reminder
Tomorrow's morning Class starts at 1:30 , so please come early!!️
12A=Chemistry =Tsion
12B=Chemistry =Feven
12C= Economics =Miki