🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆
📈 Análisis del canal de Telegram 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆
El canal 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 (@jud_acadamy) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 379 suscriptores, ocupando la posición 17 355 en la categoría Educación y el puesto 2 949 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 379 suscriptores.
Según los últimos datos del 07 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 89, y en las últimas 24 horas de 8, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 33.06%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 11.71% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 762 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 333 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 30.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“🌹 #አረብኛ_ለሁሉም 🌍”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 08 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 08 septiembre | 0 | |||
| 07 septiembre | +8 | |||
| 06 septiembre | +6 | |||
| 05 septiembre | +9 | |||
| 04 septiembre | +4 | |||
| 03 septiembre | +14 | |||
| 02 septiembre | +10 | |||
| 01 septiembre | +8 |
| 2 | 🪧 ማስታወቂያ 📣
ከነገ ጀምሮ ለሚጀመረው ኮርስ ባካሄድነው ምዝገባ ላይ ክፍያ ከፍላችሁ ወደ መማሪያ ግሩፖቹ ያልተቀላቀላችሁ❌ ተማሪዎች ትምህርቱ ከመጀመሩ በፊት በውስጥ መስመር በማናገር ወደ ግሩፖቹ እንድትቀላቀሉ ከወዲሁ እናሳስባለን።
➡️ ይህን መረጃ ለምታውቋቸው ተመዝጋቢዎች በማዳረስ ተባበሩን።
🌹 بـــارك الله فــيكم
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
🖇 https://t.me/Jud_Acadamy | 1 468 |
| 3 | ዛሬ ይጠናቀቃል‼️ ፍጠኑ | 1 685 |
| 4 | Sin texto... | 2 588 |
| 5 | ﴿يا أيها الذين آمنوا لا تقربوا الصلاة وأنتم سكارى حتى تعلموا ما تقولون...﴾
ከዚህ አያ ውስጥ【الأفعال الخمسة】የሆኑትን እና የኢዕራብ አይነታቸውን ግለፁ።
📩In Comment👇 | 2 728 |
| 6 | 📣 بدأ التسجيل في دورة النحو 📢
هل تريد أن تتعلم بسهولة وفي وقت قصير أهمَّ وأبرزَ قواعد النحو العربي، التي تُعدّ ضرورية لفهم الكلام العربي والكتابة باللغة العربية؟ ❓❓❓
إذن، أكاديمية جود أعدّت لك دورة مبسطة ومختصرة في النحو على مستويين:
👤 مدرّس الدورة: الأستاذ محمد حسن
🌐 طريقة الدراسة: عن طريق تطبيق Google Meet
📆 بداية الدورة: 4 ربيع الثاني 1448هـ
📆 أيام الدراسة: 5 أيام في الأسبوع، من الإثنين إلى الجمعة.
1️⃣ المستوى الأول/ للمبتدئين
👉 المتطلبات: أن يكون الطالب قد درس بعض الكتب الشرعية أو العلمية سابقًا، في أي مجال.
🗓 مدة الدورة:30 يومًا.
⏰ وقت الدراسة:
من 3:00 - 4:00 مساءً،
من 1:00 - 2:00 صباحا بالتوقيت الإثيوبي
💳 الرسوم الكاملة: 1000 بر إثيوبي فقط.
2️⃣ المستوى الثاني: للمتوسطين
👉 المتطلبات: أن يكون الطالب قد درس شيئًا من كتب النحو سابقًا، ولديه معرفة سابقة بالنحو.
🗓 مدة الدورة: 45 يومًا.
⏰ وقت الدراسة:
من 12:00-1:00 صباحًا،
من 4:00 - 5:00 بالتوقيت الإثيوبي.
💳 الرسوم الكاملة: 800 بر إثيوبي فقط.
⏰ فترة التسجيل: من 11 ربيع الأول إلى 3 ربيع الثاني 1448 هـ فقط.
📜 للتسجيل ولمزيد من المعلومات:
تواصلوا معنا عبر Telegram على العنوان:
https://t.me/Mohammed_jud
أو اتصلوا على:
☎️ +251935270496
🎁 لا تفوّتك هذه الفرصة! 🏃🚨
📢 وأوصلوا الإعلان إلى إخوانكم وأخواتكم الذين لم يسمعوا به. 👆
🌹#العربية_للجميع 🌍
◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
📎 https://t.me/Jud_Acadamy | 2 916 |
| 7 | Sin texto... | 2 722 |
| 8 | 📣 የነህው ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ 📢
የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓
እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ በደረጃ 1 እና በደረጃ 2 ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ አዘጋጅቶሎታል🎁
👤 ኮርሱን የሚሰጠው:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን
🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በGoogle Meet App
📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ጷግሜ 2/2018
📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከሰኞ - ጁሙዓ
1️⃣ ለጀማሪ / ደረጃ 1
👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (በማንኛውም ዘርፍ)
🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ30 ቀናት (1 ወር ተኩል)
⏰ የሚሰጥበት ሰአት:-
ማታ ከ3:00 - 4:00 ወይም
ጧት ከ1:00 - 2:00
📜 ኮርሱ ሲጠናቀቅ የተሳትፎ ምስክር ወረቀት (ሸሀዳ) ይሰጣል።🎁
💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:1000 ብር ብቻ
2️⃣ ለመካከለኛ / ደረጃ 2
👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የነህው ኪታብ ቀርቶ የሚያውቅ
🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ45 ቀናት (2 ወር)
⏰ የሚሰጥበት ሰአት:-
ጧት ከ12:00 - 1:00
ማታ ከ4:00 - 5:00
💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:-800 ብር ብቻ
⏰ የምዝገባ ጊዜ: ከነሀሴ 18 - ጷግሜ 1/2018 ድረስ ብቻ
📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ
📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም
☎️+251935270496 ላይ ደውለው ያናግሩን!
🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨
📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆
🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍
◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
📎 https://t.me/Jud_Acadamy | 4 175 |
| 9 | https://youtu.be/-6h56Jza-k4 | 4 068 |
| 10 | 📮ጥያቄ: ነህው ላይ "كان وأخواتها" የሚባሉት ግሶች ከሌሎቹ ተመሳሳይ ግሶች ተለይተው የሚጠቀሱት ለምንድን ነው❓
👤 ሙሀመድ ሀሰን
📝 ከነህው ኮርስ ላይ የተወሰደ
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
✅ https://t.me/Jud_Acadamy | 4 319 |
| 11 | 💔 ስንቴ የነህው እውቀት ከባድ መስሎ ታይቶሀል❓
💔 ስንቴ የነህው ኪታብ ጀምረህ አቋርጠሀል❓
💔 ስንቴ የነህው ህግጋትን ሀፍዘህ ረስተሀቸዋል❓
ችግሩ በአብዛህኛው ካንተ አይደለም...
ይልቁንስ ከት/ት አሰጣጡ እንጂ‼️
መሰረታዊ የነህው እውቀትን በቀላሉ እንድትጨብጥና ግልጽ የሆነ አረዳድ እንዲኖርህ የሚያስችል ጣፋጭ ኮርስ በደረጃ 1 እና 2 ተዘጋጅቶልሀል፡፡
🎁ከኮርሱ ምን ምን ታገኛለህ?
✔️ ዋና ዋና የነህው መርሆዎችና ህግጋት
✔️ በርካታ ምሳሌዎችና መልመጃዎች
✔️ በጣም ግልጽና ጣፋጭ ማብራሪያ
✔️ ቅደምተከተሉን የጠበቀ አሰጣጥ
✔️ በቀጥታና በሪከርድ የሚሰጥ
✔️ ተማሪዎችን ያማከለና አሳታፊ
✔️ የመማሪያ መጽሀፍ (PDF) የተዘጋጀለት
💪 ነህውን ለመማር ቁርጠኛ ከሆንክ
ጊዜው አሁን ነው🏃♂️➡️
✍ ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/Mohammed_jud ወይም +251935270496/+251907227959 ላይ ደውለው ያናግሩን!
🌍ኑ የአረብኛ ቋንቋ ዓለምን አብረን እንቅዘፈው💦
🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍
◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
📎 https://t.me/Jud_Acadamy | 4 243 |
| 12 | 📣 የነህው ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ 📢
የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓
እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ በደረጃ 1 እና በደረጃ 2 ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ አዘጋጅቶሎታል🎁
👤 ኮርሱን የሚሰጠው:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን
🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በGoogle Meet App
📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ጷግሜ 2/2018
📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከሰኞ - ጁሙዓ
1️⃣ ለጀማሪ / ደረጃ 1
👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (በማንኛውም ዘርፍ)
🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ30 ቀናት (1 ወር ተኩል)
⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ማታ ከ3:00 እስከ 04:00 (በኢትዮ አቆጣጠር)
📜 ኮርሱ ሲጠናቀቅ የተሳትፎ ምስክር ወረቀት (ሸሀዳ) ይሰጣል።🎁
💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:1000 ብር ብቻ
2️⃣ ለመካከለኛ / ደረጃ 2
👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የነህው ኪታብ ቀርቶ የሚያውቅ
🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ45 ቀናት (2 ወር)
⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ጧት ከ12:00 እስከ 01:00 (በኢትዮ አቆጣጠር)
💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:-800 ብር ብቻ
⏰ የምዝገባ ጊዜ: ከነሀሴ 18 - ጷግሜ 1/2018 ድረስ ብቻ
📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ
📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም
☎️+251935270496 ላይ ደውለው ያናግሩን!
🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨
📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆
🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍
◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
📎 https://t.me/Jud_Acadamy | 1 |
| 13 | የስም ምልክቶች ብዙ ናቸው፣ ሲዪጢ ወደ 30 አድርሰዋቸዋል | 3 445 |
| 14 | 📣 بدأ التسجيل في دورة النحو 📢
هل تريد أن تتعلم بسهولة وفي وقت قصير أهمَّ وأبرزَ قواعد النحو العربي، التي تُعدّ ضرورية لفهم الكلام العربي والكتابة باللغة العربية؟ ❓❓❓
إذن، أكاديمية جود أعدّت لك دورة مبسطة ومختصرة في النحو على مستويين:
👤 مدرّس الدورة: الأستاذ محمد حسن
🌐 طريقة الدراسة: عن طريق تطبيق Google Meet
📆 بداية الدورة: 4 ربيع الثاني 1448هـ
📆 أيام الدراسة: 5 أيام في الأسبوع، من الإثنين إلى الجمعة.
1️⃣ المستوى الأول/ للمبتدئين
👉 المتطلبات: أن يكون الطالب قد درس بعض الكتب الشرعية أو العلمية سابقًا، في أي مجال.
🗓 مدة الدورة:30 يومًا.
⏰ وقت الدراسة:
من 3:00 - 4:00 مساءً،
من 1:00 - 2:00 صباحا بالتوقيت الإثيوبي
💳 الرسوم الكاملة: 1000 بر إثيوبي فقط.
2️⃣ المستوى الثاني: للمتوسطين
👉 المتطلبات: أن يكون الطالب قد درس شيئًا من كتب النحو سابقًا، ولديه معرفة سابقة بالنحو.
🗓 مدة الدورة: 45 يومًا.
⏰ وقت الدراسة:
من 12:00-1:00 صباحًا،
من 4:00 - 5:00 بالتوقيت الإثيوبي.
💳 الرسوم الكاملة: 800 بر إثيوبي فقط.
⏰ فترة التسجيل: من 11 ربيع الأول إلى 3 ربيع الثاني 1448 هـ فقط.
📜 للتسجيل ولمزيد من المعلومات:
تواصلوا معنا عبر Telegram على العنوان:
https://t.me/Mohammed_jud
أو اتصلوا على:
☎️ +251935270496
🎁 لا تفوّتك هذه الفرصة! 🏃🚨
📢 وأوصلوا الإعلان إلى إخوانكم وأخواتكم الذين لم يسمعوا به. 👆
🌹#العربية_للجميع 🌍
◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
📎 https://t.me/Jud_Acadamy | 3 998 |
| 15 | 💥 النواسخ:
♦️إنّ وأخواتها: حروف، تنصب المبتدأ، وترفع الخبر.
♦️المشبهات بليس: حروف، ترفع المبتدأ، وتنصب الخبر.
♦️كان وأخواتها: أفعال، ترفع المبتدأ، وتنصب الخبر.
♦️كاد وأخواتها: أفعال، ترفع المبتدأ، وجملة خبرها في محل نصب.
♦️ظن وأخواتها: أفعال، تنصب مفعولين أصلهما المبتدأ والخبر.
♦️أعطى وأخواتها: أفعال، تنصب مفعولين ليس أصلهما المبتدأ والخبر. | 200 |
| 16 | በርካቶች የደረጃ 2 ኮርስ ላይ በማታ ፈረቃ እንደሚፈልጉ እየገለፁልን ይገኛሉ፣ ሆኖም ከዚህ በፊት በተለቀቀው ፕሮግራም የተመዘገቡ ስላሉ የሚቀየር ሰአት ባይኖርም ከዚህ በታች ባስቀመጥነው መልኩ ተጨማሪ ሰአቶችን በመመደብ ማስተናገድ እንችላለን።
📚ለደረጃ 1⃣
ማታ ከ3:00 - 4:00
ጧት ከ1:00 - 2:00
📚ለደረጃ 2⃣
ጧት ከ12:00 - 1:00
ማታ ከ4:00 - 5:00
ለነህው ኮርስ ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በዚህ 👉 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን!
🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍
◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
📎 https://t.me/Jud_Acadamy | 4 044 |
| 17 | Sin texto... | 3 801 |
| 18 | የሚፈቀደው የአቀራር ፍጥነት
👇👇👇
https://youtu.be/NjfZQ9MEnZs | 3 857 |
| 19 | የሰው ጥላ ሰውን እንደሚከተለው ሁሉ
ገላጭ ስምም (النعت) ተገላጭ ስሙን (المنعوت) ይከተለዋል። | 3 751 |
| 20 | 📣 የነህው ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ 📢
የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓
እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ በደረጃ 1 እና በደረጃ 2 ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ አዘጋጅቶሎታል🎁
👤 ኮርሱን የሚሰጠው:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን
🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በGoogle Meet App
📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ጷግሜ 2/2018
📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከሰኞ - ጁሙዓ
1️⃣ ለጀማሪ / ደረጃ 1
👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (በማንኛውም ዘርፍ)
🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ30 ቀናት (1 ወር ተኩል)
⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ማታ ከ3:00 እስከ 04:00 (በኢትዮ አቆጣጠር)
📜 ኮርሱ ሲጠናቀቅ የተሳትፎ ምስክር ወረቀት (ሸሀዳ) ይሰጣል።🎁
💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:1000 ብር ብቻ
2️⃣ ለመካከለኛ / ደረጃ 2
👉 መስፈርት: ከዚህ በፊት የነህው ኪታብ ቀርቶ የሚያውቅ
🗓 ኮርሱ የሚሰጠው:- ለ45 ቀናት (2 ወር)
⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ጧት ከ12:00 እስከ 01:00 (በኢትዮ አቆጣጠር)
💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ:-800 ብር ብቻ
⏰ የምዝገባ ጊዜ: ከነሀሴ 18 - ጷግሜ 1/2018 ድረስ ብቻ
📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ
📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም
☎️+251935270496 ላይ ደውለው ያናግሩን!
🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨
📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆
🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍
◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈
🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود
📎 https://t.me/Jud_Acadamy | 4 397 |
