cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Official Ĥėŗĭ🤚🏾

Mert mert getemoche 🎭 old music 🎼 Dance video💃 Cupl pic👩‍❤️‍👩 Tic tok video 😆 #cross Any comment 👇👇👇 @kirkosye_15

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
206
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:44
Video unavailableShow in Telegram
4.28 MB
00:33
Video unavailableShow in Telegram
IMG_9082.MP42.33 MB
አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን:: ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ:: አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል::       
Mostrar todo...
10q seberineye
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል የእውነት ፍቅር ይሁን የእወነት ግልጽ እላፊ መቀራረብ በምንም መልኩ ታማኝ ሁሌ ለሱ ብቻ አስቢ እሱ ጋርም ያለው ስሜት እደዛ ሲሆን የእወነት ፍቅር መቼም አትለያዩም ሁሌም እድሜ ልካቹሁን አብራቹ ነው ምትዘልቁት የኔ ቆንጆ ላንቺም ለዘመዴ ደስ ብሎኛል እግዛብሆር ፍቅራቹሁን ይጨምርላቹ
Mostrar todo...
00:25
Video unavailableShow in Telegram
IMG_6167.MP41.33 MB
ባል ሚስትህ በመኪና አደጋ ሞታለች ስለዚህ መተህ ሬሳዋን የሷ መሆኑን አረጋግጥ ተብሎ ሄዶ አይቶ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ... #ዶክተሩ፡ በጣም ትዋደዱ ነበር ማለት ነው በጣም አዝናለው #ባል፡ አረ ሁሌ ነው ምንጣላው ከሚስቴ ጋር አንድም ደህና ጊዜ አሳልፈን አናቅም #ዶክተር፡ እና ምን እንዲህ ያነፍርቅሀል ታዲያ ? #ባል ፡ ምክንያቱም ሚስቴ እሷ አደለችማ😭😭😭
Mostrar todo...
❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . . በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔 አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል
Mostrar todo...
If I date youu, the goal is to marry youuu. 💫❤️
Mostrar todo...
♥️​​✍ እኔም ወድሃለው✍💋 ------------------------------------------- ስትወደኝ ወደድኩህ ከልቤም፡አፈቀርኩህ አንተም አፈቀርከኝ ከልብ ወደድከኝ ፍፁም #ካንቺ ሌላ አይኔ አያይም አልከኝ በመዉደዱህ ገዝተህ በፍቅር አሰርከኝ♥️ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ልጅ፡አይዞሽ የምትለኝ አንተ እየበረደህ እኔን ያለበስከኝ እንዴት መታደል ነው #ለወደዱት፡መኖር በሃሳብ ተግባብቶ በፍቅር መጣመር 🥰 እኔም አፈቀርኩ ከልቤ ካንጀቴ ላላይ #ካንተ_ሌላ እስካለች ህይወቴ🤗 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌✍ሔራኒ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.