cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የ ሕ/ማ/ታ መዝሙር ክፍል

ይኽ የቴሌግራም ቻናል በታዳጊ ቀዳማይ እና ካልዓይ ክፍሎች ላይ የሚሰጠውን የያሬዳዊ ዝማሬ ጥናት ለማገዝ ታስቦ የተከፈተ ነው።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
368
Suscriptores
-124 horas
+27 días
+3430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የ ሕ/ማ/ታ መዝሙር ክፍል: ሰላም ለፅንሰትኪ ውስተ ከርሠ ሥርዓት ወሕግ፤ ወለልደትኪ ፀሐይ ፀሐይ ሰዳዴ ጽልመት። ትርጉም:-ሐና ሆይ በሕግ እና በሥርዓት ማሕፀን ለሆነው ፅንሰትሽ እና ጨለማን ላራቀው ለፀሐይ ልደትሽ ሰላም እላለሁ (መልክዐ ሐና)። አመ አመ ተወለድኪ ሐና ወአመ አስተርአይኪ እምከርሥ፤ ማርያም ተረክበት ከመ ኮል በገዳመ በገዳመ ኅሬ ቅዱስ። ትርጉም፡-ሐና ሆይ በተወለድሽ እና ከእናትሽ ማሕፀን በወጣሽ ጊዜ ማርያም በቅዱስ ያዕቆብ ዱር ውስጥ እንዳለችው እንደ እንኮይ ፍሬ ተገኘች። የአዲሲቷም ሴት እርጅናዋ ተወገደ (መልክዐ ሐና)።
Mostrar todo...
ነገ ሐምሌ 6/11/16 የወረብ ፈተና ስለሚኖር ሁላችሁም ተዘጋጁ ፈተናው የሚያካትተው፦ ወረብ ቅኝትእና ትርጉም ነው። በተለይ አብርሃም ወሰዶ ወረብ ቅኝት፣ፀናፅል እንዲሁም ትርጉም ይዛችሁ እንድትመጡ። ላልሰሙት አሰሙ ።
Mostrar todo...
የተመደባችሁ ልጆት ቅዳሜ ማታ ከወጣት ክፍሉ ጋር የጋራ ጥናት ስለሚኖር ቤት አሳውቁ!
Mostrar todo...
ምድብ ሐምሌ 7.docx0.09 KB
ቀዳማዮች ነገ 1:30 ጥናት እንዳይረሳ።
Mostrar todo...
የሐምሌ 7 የማታ መገልገያ ወረብ ነው ያላጠራችሁት አባላት አጥሩ።
Mostrar todo...
1
አብርሃም ወሰዶ ለይሥሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ፤ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዐ ቤዛሁ በግዐ። ትርጉም፦ አብርሃም ልጁ ይሥሐቅን ይሠዋው ዘንድ ወሰደው፤ እግዚአብሔርም በይሥሐቅ ፈንታ የሚሠዋውን (ለይሥሐቅ ቤዛ የሚኾነውን) በግ በዕፀ ሳቤቅ አስሮ አወረደለት። [ዘፍ 22፥1-13]
Mostrar todo...
ወረብ_አብርሃም_ወሰዶ.mp33.56 MB
ወረብ_ሶበ_ተወለድኪ_Karaoke.mp34.36 MB
ወረብ_ሰላም_ለፅንሰትኪ_Karaoke.mp33.62 MB
እንደምን አመሻችሁ የታዳጊ ቀዳማይ ክፍል አባላት ነገ 2:00 ሲል የመዝሙር ጥናት ስለሚኖር እንድትመጡ ። ላልሰሙት አሰሙ
Mostrar todo...
👍 5
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"      ዕብራውያን 6:10
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አላችሁ🎓🎓🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 በዛሬው ዕለት  የተመረቃቹሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ሐብታሙ ከበደ ከ አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በ ማቲማቲክስ፤ ይዲዲያ ገዛኸኝ ከአዳማ ዮኒቨርስቲ በ ኮምፒውተር ሳይንስ እንዲሁም  ግሩም ብርሃኔ ከሲቪል ሰርቪስ ዮንቨርስቲ የማስተርስ ዲግሪ የተመረቃችሁ ውድ  አባላቶቻችን እንኳን ደስ አላቹሁ መልካም የስራና የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንላቹሁ ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤታቹሁ ትመኝላችኋለች።
Mostrar todo...
👍 4👏 3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.