cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 614
Suscriptores
+524 horas
-17 días
+1030 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
«የፍቅር መድኃኒቱ፤ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው!» ብለዋል ኢብኑ-ል-ቀይዩም። እንጂ በስልክና በቴክስት አሊያም በሶሻል ሚዲያ አሊያም በየ ሻይ ቤቱ በመዞር በመጀናጀን አይደለም። እምቢ ካለች ደግሞ አሲድ በመድፋት አይደለም። ሌላውን ተውና ከጓሮ ለጓሮ በመውጣት ወደ ሐላሉ አምጡት! አላህ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር የሰመረ ደስተኛ የሆነ ፍቅር ደስታ ሂወት ጤና የምላበት ትዳር አሏህ ይወፍቀን ይዘውጀን 🤲 Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1662Loading...
02

10Loading...
03
ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ 📢 ‼️ አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሱና እአህቶችና ወንድሞች በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ያአላህ እዝነቱና በረከቱ አይለየን አይለያችሁ በሱናም ላይ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ እንኳን ለ (1445) ኢደል አድሃ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እነሆ አስደሳች ዜና ይዘን ዘልቀናል የፊታችን እሁድ ማለትም ሰኔ ቀን /16/2016/ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅት ስላለን በተባለው ቦታ በጧት በመገኝት የዳዕዋው ተቋዳሽ ትሆኑ ዘንድ ታድማችኋል 🔄ብርቅየ ተጋባዥ እንግዶቻችነን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው ↘️1 ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ ↘️2 ሸይኽ ሁሴን ከረም     ከሃራ ↘️3 ሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ከሃሮ ↘️4 ሸይኽ ሁሴን አባስ  ከጉራ    ወርቄ ↘️5 ኡስታዝ ኑራድስ           ከሃራ ↘️6 ኡስታዝ ኑረድን            ከመርሳ ↘️7 ኡስታዝ አብዱረህማን  ከመርሳ የሚጠቀሱትና የሚዳሰሱት እርዕሶች በሰአቱ በቦታው ላይ የሚነገሩ ሲሆን ጥሪውን አስታውሱ እንዳትረሱ 👁‍🗨የዳዕዋው ባታ አጆሜዳ ሲሆን ከጃራ ከፍ ያለች ከድሌሮቃ ዝቅ ብላ የምትገኝ የገጠር አድስ ከተማ ናት  ወረዳ ሃብሩ ቀበሌ ( 024) በድጋሜ አጆ ሜዳ 🕑 የሚጀመርበት ሰአት ከጧቱ ሁለት 2:00 ሰአት ጀምሮ እስከ 10:00 ሰአት ድረስ የዘልቃል የኦናይን ስርጭትም ስለሚኖረን ሳትርቁ ጠብቁን 🕌 መስጅደ ፉርቃን አጆ ሜዳ ሰኔ/ቀን/16/2016/1445/ዓ/ሂ https://t.me/hussenhas
1550Loading...
04
በአካል ስለ ማይገናኙ በtext ብቻ ስለ ምያወሩ የማግበት አቅም እስክኖራኝ እንጠባበቃለን haram ውስጥ አይደለሁም የምሉ ጅል ሰዎች ሞልተዋል! haram relationship haram ነው አለቀ ጠበቅካት ጠበቀችህ ጠበቅሽው its not problem haram ሀራም ነው አለቀ ምንም ይሁን በመከሀካላችሁ የምትጻጻፉት text ሁላ haram ነው እኮ ስቀጥል አንድ አንድ ፍቅር haram ነው የምትሉ ሰዎች እራፉ መጀመሪያ ሳትጎዱ በፊት haram መሆኑን አታውቁትም ነበረ ማለቴ ፍቅራኛ ስትይዙ haram rlp ውስጥ ስትገቡ አታውቁም ነበር እንዴ ታውቃላችሁ i swear በፍቅር ከተጎዳችሁ ቦሃላ ስብራታችሁን ለመሸፈን በ haram ማሊያ አትጫወቱ! በቃ!  እና ደሞ haram relationship ውስጥ ያላችሁ ሰዎች በሙሉ ወላሂ መጠባባቅ ምናምን halal ነው የምትሉት ጅልነታቸው ያው haram ውስጥ ናችሁ አለቀ! ከቻላችሁ nikkah እሰሩ ወንድ ልጅ ማግባት ካልቻልክ ዞር ብለህ ስራህን ወጥራህ ስራና በበር ሄደክ nikkah እሰር 🔥ያኔ አንተ ከወንጀልም ሆነ ከሁሉም የጸዳህ ወንድ ነህ ነገር ግን ፍቅራኛ በመያዝህ ኩራት የምከብህ ከሆነ በ haram relationship ደስታ ግዜያዊ መሆኑን ህይወት ያስራዳካል ምክንያት allah አንድን ነገር haram ያረገው በምክንያት ነው ለዛ ስትጎዱ አላህ እንጂ ያ የሰበራችሁ ሰው አይደለም የጎዳችሁ ምክንያቱም በ haram መንገድ ልባችሁ በሰበር ተጠያቂው ሰባሪው ሳይሆን ልቡ የተሰበረው ባለቤት ነው ከቻልክ nikkah እሰር ካልቻልክ halaሊህ ካልሆነች ሴት ጋር እላፊ ወሬ አታውራ ብያንስ ለእራስህ ክቡር ተጨነቅ✌️ ሴትም ብትሆኚ ወንድ hi asalamu aleykum ስለ አለሽ ብቻ ፈላጊ አለኝ አትበይ ወይም ስለ ጀነጀኑሽ ተወደድኩ አትባይ ተፈለኩኝ አትበይ ፈላጊ እንዳለሽ እርግጠኛ ምትሆኚውን አንድ ነገር ልናገር ሀላላቸው ልያረጉሽ የምፈልጉ ወንዶች ከሆኑ ohh is that so cute ነገር ግን ለፍቅር ከሆነ የፈለጉሽ i'm sure ርካሽ እየሆንሽ ነው! እወቂ ትክክለኛ ሴት ለእራሷ ክቡር አላት ከቁምነገር ያለፈ እላፊ ወሬ እና ሀሳብ ከወንድ ጋር አትለዋወጥም why? ምክንያቱም ውድ ናት ኣ ወደሷ ህይወትም የምመጡ ወንዶች ለትዳር ለቁምነገር እንጂ ለሌላ ነገር አይፈልጓትም ነገር ግን ክብርሽን ዝቅ ባዳራክሽ ቁጥር ወንዶችም ዘንድ ለግዜያዊ ነገር ለ sexual አልያም time wasted ትሆኛለሽ ለእነሱ or መደበሪያ እና በቻላችሁት አቅም ለእራሳችሁ ዋጋ ስጡ ፍቅር ፍቀር ስለ ምትሉ ለስሜት ስለ ምትገዙ እንጂ ከ haram relationship እራሳችንን መጠበቅ እንችላለን አብዛኞቻችን ለስሜት ስለ ምንገዛ እንጂከንደዝህ አይነት ዘመኑ ያመጣው haram relationship ውስጥ መተው አቅቶን አይደለም :! ✍Bint_Muhammed 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
49921Loading...
05
#ሁሉም_ነገር_ለመልካም_ነው         አንድ አሳዳሪና አሽከር ነበሩ እናም ብዙ ጊዜ የሆነ መጥፎ ነገር ባጋጠማቸው ቁጥር አሳዳሪው ለአሽከሩ ለመልካም ነው ይላል። በቃ የትኛውም መጥፎ  ነገር በተከሰተ ጊዜ ለመልካም ነው እያለ ይነግረዋል። አሽከሩም በሆዱ እኔ አሽከርነቴ የቱ ጋር ነው መልካምነቱ እያለ ያወራል። በአንድም ወቅት ከአሳዳሪው ጋር ለአደን ወጡና ቀኑን ሙሉ ሲለፋ ዋሉ አሽከሩም ማማረር ሲጀምር  አሳዳሪውም ለመልካም ነው አለው። ከዛን ወደ አመሻሽ አከባቢ ሊወጡ ሲሉ አንዲት ሚዳቆ አገኙ እና አደናት ትንሽ እንደቆዩም ድኩላ አገኙ እሳንም አደናት። ቀኑን ሙሉ ሚበላ ስላልቀመሱ አሽከርዬው ሚዳቆዋን እዚው እንብላት እና ዱኩላዋን ደግሞ ይዘናት እንሂድ ሲለው አሲዳሪው እሺ አለው። አሳዳሪውም ሚዳቆዋ  ከታረደች በኃላ እየበለታት  እያለ ሳለ ድንገት በስሉ ቢላ ትንሽዬዋ ጣቱ ከላይ በኩል ሙሉ በሙሉ ተቆረጠች። አሳዳሪውም እሪ ብሎ ጮሀ ጣቱ ላይም ጨርቅ ነገር ጠቀለለ እናም  አሽከሩም ለመጀመሪያ ጊዜ አብሽሩ ለመልካም ነው አለው። አሳዳሪውም ተናዶ ስለነበር እዴት ጣቴ በተቆረጠ ሰአት እንዲህ ይላል ብሎት ተነስ ከዚህ አበላም ብሎት ድኩላዋን ይዞ እንዲሄድ አደረገው። አሽኩሩም በሆዱ እየሳቀ አሳዳሪውን እዛው ጥሎ ሄደ። ከትንሽ ቆይታ በኃላም እዛው ጫካ አከባቢ የሚኖሩ የጎሳ ሰዎች አሉ  እነሱም በየአመቱ አንድ አንድ ጤናማ ሰው ወስደው ለሚያምኑበት ነገር ይሰዋሉ ጫካም ውስጥ ያን አሳዳሪ ሰውዬ አገኙት እና ወሰዱት ከዛን ሊያርዱት  ተዘጋጁ ሰውነቱንም ጤናማ መሆኑን ማረጋገጥ ጀመሩ ከዛን ጣቱ ቆራጣ እንደሆነ ሲያውቁ በቃ ይሄ ሰውዬ ለመሰዋት አይሆንም ብለው ለቀቁት። አሳዳሪውም ጣቱ በተቆረጠ ጊዜ  አሽከሩ ለመልካም ነው ያለው ነገር ውስጡን እየከነከነው ወደ ቤቱ ተመለሰ የሆነውንም ነገር ለአሽከሩ ሲነግረው አሽከሩም ለመልካም ነው ይህ ሁሉ የሆነው ያንተ ጣት በመቆረጡ ለመታረድ አመለጥክ አንተም እኔ ከዛ ቦታ ስላባረርከኝ እኔም ከመታረድ አመለጥኩ አለው።  ባጭሩ ታሪኩ ይህን ይመስላል። ከታሪኩም እንደምንረዳው ብዙ ጊዜ በህይወታችን ሚያጋጥሙን ሸር ነገራቶች ልንታገስባቸው እንጂ ልናማርርባቸው አይገባም እኛ አልታየንም እንጂ ውስጡ የአሏህ ጥበብ አለ ለእኛ መልካምን የዋለበት። ስለዚህ ክፋ ነገር ባጋጠመን ቁጥር ለመልካም ነው እያልን እንለፈው አሏህምኮ"ከችግር በኃላ ምቾት አለ" ነው ያለን እና ሁሉም ለኸይር ነው። 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
5784Loading...
06
ለወንድ ልጅ የተነዳ መኪና አያስፈልገውም!። ለሴት ልጅም ያገለገለ መኪና አያስፈልጋትም!። እያወራሁ ያለሁት ሰለመኪና አይደለም። በተለይ ያለ መንጃ ፍቃድ የተነዱ መኪናዎች በህገ-ወጥ ስለተሽከረከሩ አስፈላጊ አይደሉም።…የተነዱ መኪናዎች አንዳንድ እቃዎች ይጎላቸዋል፣  አንዳንድ እቃ ባይጎላቸው እንኳን……በጭቃና በአቧራ የጨቀዩ ይሆናሉና ብዙም ልብ አያኮሩም!። ልብ ያለው ልብ ይበል!። https://t.me/alfrkatu_anajeya Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
531Loading...
07
ለዳእዋ እንካን ቪድዮ ይችላል አይቻልም በማለት ኡለሞች የተከላለፋበትን መስአላ ለስራ ጉዳይ ሲሆን ከየት አምጥታቹህ ነው ቪድዮ ምፖሳስቱት።እየተረጋጋን ቀብር ውስጥ አብሮን ሚገባው ገንዘባችን ንብረታችን ሳይሆን መልካም ስራችን ብቻ ነው እናም ከእንደዚህ አይነት ነገር ራቁ። በተለይ በቪድዮ ብቅ ብቅ ምትሉ እህቶች። 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
2040Loading...
08
🚫  እህቶችን መሰረት ያደረገ የሿሿ ጥቃት       ሿሿ ማለት የሚታወቀው በአንድ ሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ከስብእና የወጡ ሴቶች የሽማግሌ ቀላሎችና ወሮበላ ወጣቶች ተሰባስበው የሶስት ሰው ቦታ ከፊት ከመሀልና ኋላ ክፍት አድርገው ከተሳፋሪ ውስጥ የሚፈልጉትን ሲያገኙ አንድ ሰው ብቻ ብለው ያስገባሉ ። በክብር ቦታ የተለቀቀለት በማስመሰል የሚፈልጉት ቦታ እንዲቀመጥ ይደረጋል ። ያ ቦታ ማለት የተዋጣለት ፈታሽ የተዘጋጀበት ቦታ ነው ። ፈታሹ ስራውን ሲጀምር ውስጥ ያለው የውርጋጦች ስብስብ ረብሻ ይፈጥራል ። ሹፌሩ መኪናውን የሚገለብጠው ይመስላል ። በዚህ መሀል ግራ በመጋባት ምን እንደተፈጠረ ሳይገባው በፍተሻው የተራቆተው እንግዳ ተሳፋሪ እንዲወርድ ይደረጋል ። ወደራሱ ሳይመለስ ግራ እንደተጋባ ቆሞ ታክሲውን ያያል ። ታክሲው ትቶት ይፈተለካል ።   ወደራሱ ሲመለስና ኪሱን ሲፈትሽ ተራቁቷል ። ለመደወል ስልክ የለም ለመሳፈር ሳንቲም የለም ። የዚህን ጊዜ ነው የድራማው ሚስጢር የሚገባው ። ይህ ነው ከዚህ በፊት በሿሿ የሚታወቀው ።      የአሁኑ ሿሿ የረቀቀና ከውጭ የመጡ ወይም የውጭ ሀገር እድል ያገኙ እህቶችን መሰረት ያደረገ ነው ። በአብዛኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አካባቢና እንዲሁም ኤምባሲዎች አካባቢ ነው የወጥመዱ አካባቢዮች ።     ይህን በድራማ መልኩ የሚሰራ ትእይንተ ዘረፋ የሚያካሄዱ ዋልጌዎች በተቀናጀ መልኩ ስፍራ ስፍራቸውን ይይዛሉ ። በቅርብ ርቀት ቦታና የስራ ድርሻ ይመዳደባሉ ። የተንጣለለ ጊቢ ተከራይተው ለእኩይ ተግባራቸው ያዘጋጃሉ ።      በአብዛኛው ሒጃብ የለበሱ ሴቶችና ፂም ያስረዘሙ ሱሪ ያሳጠሩ ኮፍያ ያጠለቁ የሙስሊም ገፀባህሪ ተደርገው የተዘጋጁ የድራማው ተሳታፊ ይሆናሉ ። በዚህም በቀላሉ የሙስሊም እህቶችን ዐይን ይስባሉ ።      ከቀረጥ ነፃ ወረቀት ውክልና ሰጥተው ለማረጋገጥ ወደ ውጪ ጉዳይ የሚሄዱ , የጋብቻ ወይም የልደት አሊያም የትምህርት ማስረጃ ለማረጋገጥም ወደዚያ የሚያመሩ እህቶች በተለይ ከተማውን የማያውቁ ከሆኑ ቶሎ ይታወቃሉ ። ወዲያው በእነዚያ በተዘረጋ ሰንሰለት አቀባበል ይደረግላቸዋል ።       ሙስሊሞች ከሆኑ በባለ ሒጃቧ ወዴት ነው ?  ተብለው ይጠየቃሉ ያለ ምንም መጠራጠር ለምን ጉዳይ ወዴት መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ ። እኔም ወደዛው ነኝ አብረን እንሄዳለን ይባላሉ ።  ጉዞ ይጀመራል ። ከደቂቃ በኋላ መኪና ይዞ የቆመ የሰንሰለቱ ተዋናይ ጋር ይደርሳሉ ።  ባለ ሂጃቧ ውጪ ጉዳይ በየት በኩል ነበር የሚያስገባው ?  ብላ ትጠይቃለች ። ተዋናዩም ግቡ ላድርሳችሁ ይላል ። ወደ ትወናው ቢሮ ጊቢ አድርሶ ያው ብሎ አውርዶ ይሄዳል ። በድራማው የተመለመሉ የወንድና ሴት ጥበቃዎች የት ነበር ብለው ይጠይቃሉ ይነገራቸዋል ።      እዚህ ጋር የሚሰራውን ድራማ ለመረዳት ወደ ተለያዩ በጣም ጥብቅ የሆኑ የመንግስት ተቋማት ሲገባ ያለውን ሁኔታ ላስታውሳችሁ ።      እንደ ሰላም ሚኒስቴር ፣ ደህንነትና መረጃ ፣ ኤር ፖርትና የመሳሰሉ ቦታዎች ሲገባ አንድ ሰው ወንድም ይሁን ሴት ወደ ውስጥ ለማለፍ ፍተሻ አልፎ ነው የሚገባው ። ፍተሻው ጋር ኤክስሬ ማሽን አለ ። ማንም ሰው በእጁም በኪሱም የያዘውን ማንኛውንም ብረት ነክ ነገር እንደ ሰአት ፣ ቁልፍ ጌጣጌጥ ፣ ቀበቶም ጭምር አውጥቶ በማሽኑ እንዲያልፍ አድርጎ ራሱም በሌላ ፈታሽ ማሽን አልፎ ይሄድና ያ በማሽን እንዲያልፍ ያደረገውን ንብረቱን ይወስዳል ። ከዚህ በኋላ ወደ መስሪያ ቤቱ ቢሮ ያመራል ።      ይህ ታዲያ እነዚህ ድራማ ሰሪዮች እንዴት እንደሚጠቀሙበት እንይ : – ይህች ድራማ የሚሰራባት ምስኪን እህት በእነዚህ ተልእኮ በተሰጣቸው ሴት ፈታሾች ምንም ብረት ነክ ነገር ይዞ መግባት አይፈቀድም ስለዚህ ሰአት ፣ ሞባይል ፣ ጌጣ ጌጦችን በሙሉ አውጥተሽ በቦርሳሽ ውስጥ አድርጊ ትባላለች ። ምስኪኗ እህትም የተባሉትን በሙሉ በቦርሳው ውስጥ ያለውን ብርም ጭምር ታስረክባለች ። ምናልባት ፓስፖርትና የሚረጋገጠው ወረቀት ቦርሳው ውስጥ ካለ በፓስፖርቱ ውስጥ መቶ ብር ተደርጎ ይሰጣታል ። ወደ ተባለው ቢሮ ስትገባ ማንም የለም ትንሽ ቆዪ ይመጣሉ ትባላለች ። ይሁን እንጂ የሚመጣ የለም ለመጠየቅ ስትወጣ ዘበኛው ተቀይሮ ሌላ ነው ።  ስትጠይቀው ቢሮ ገና ሰው ያልገባበት ባዶ ነው ። የምን የውጪ ጉዳይ ነው እንዲህ የሚብል ነገር አላቅም ይላል ። ‼      ኤምባሲ ከሆነ ድራማ ሰሪዮቹ በታክሲ ወደ ኤንባሲ የመጡ እህቶችን አዛኝ መስለው ኤምባሲው ከዚህ ለቋል ተብለን ነው ኑ ወደ አዲሱ ቢሮ አብረን እንሄዳለን በማለት የተለመደውን ድራማ ይሰራሉ ። ሴቶችን መሰረት ያደረገው ሿሿ ይህን ይመስላልና እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ።     ወጪ ለመቀነስ ብላችሁ በታክሲ ከመሳፈር በሚታወቁ ታማኝ ራይዶች ሄዳችሁ ጉዳያችሁን ፈፅማችሁ በሰላም ተመልሳችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ ብትከፍሉ ከአስደንጋጭ ዘረፋ ትድናላችሁና ለማንኛውም ተጠንቀቁ ።           http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6034Loading...
09
ቲክቶክ ላይ አጅነቢይ ወንድ ላይ እያፈጠጣቹ ጥሩ የህይወት አጋር ስትመኙ አታፍሩም?… መጀመሪያ ተስተካከሉ የተስተካከለውን ማግኘት ከፈለጋቹ። ግልባጭ ለወንዶችም!! 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
2192Loading...
10
ሴት ልጅ ፊቷን ገልጣ የምትወጣ ቢሆን ኖሮ ሊያጫት ለሚፈልግ ሰው ሂድና ተመልከታት የሚል ፍቃድ ባላስፈለገ ነበር። ሸይኸ ሷሊህ አልፈውዛን 📓اتحاف الطلاب | ٣٨٥ Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6779Loading...
11
✍️አዲስ ኩጥባ በኡስታዝ አቡ አብድራህማን حافظه الله ورعاه ❤❤❤❤❤❤❤❤ የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ
2373Loading...
12
✅When You Need Money አጋባት ያቺ ሳሏህዋን የሆነችዋን Honey Because ርዝቅ በትዳር ውስጥ ፈልጉ ስላሉን ውዱ ነቢ(ﷺ)❗️❗️ https://t.me/Abu_Umer1
7935Loading...
13
✅When You Need Money አጋባት ያቺ ሳሏህዋን የሆነችዋን Honey Because ርዝቅ በትዳር ውስጥ ፈልጉ ስላሉን ውዱ ነቢ(ﷺ)❗️❗️ https://t.me/Abu_Umer1
10Loading...
14
ከቲክቶክ የሰማሁት አዝናኝ ነገር 😄 አንዱ ሙስሊም 3 ሚስቶች ያለው ሲሆን አንዱ ኩፋር ጓደኛው እሱን ለማሸማቀቅ ሲል ጓደኞቹ በተሰበሰቡበት "አንተ 3 ሚስቶችን ነው አይደል ያለህ?" ይለዋል ሙስሊሙም አይ አንድ ሚስት ነው ያለኝ ብሎ ይመልስለታል። ካፊሩም ጓደኛው  እንዴ እንትና እንትና እንትና ብሎ የ 3ቱንም ሚስቶች ጠርቶለት እነዚህ አደሉ እንዴ ሚስቶችህ ይለዋል። ሙስሊሙም አይ እነሱ እኮ በስጋ 3 ናቸው ነገርግን በሚስትነት አንድ ናቸው(1=3) ብሎ በአሽሙር ይመልስለታል ። 😂 Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3312Loading...
15
የሙሃደራ ፕሮግራም በሀብሩ ወረዳ!! በአከባቢው ያላችሁ እህት ወንድሞች የፕሮግራሙ ታዳሚ ሁኑ። ሼር ይደረግ።
2780Loading...
16
♨️ ለጥንቃቄ ያክል❗️ ይህ በሽታ አንትራክስ( Anthrax) የተሰኘ በሽታ በባክቴሪያ የሚመጣ ሲሆን የተጠቃዉ ሰዉ ፤ ከእንስሳት ጋር በሚኖረዉ ንክኪ የቆዳ ላይ ህመም ፣ በበሽታዉ የተጠቃ እና ያልተመረመረ ከብትን የተመገቡ ሰዎች ደግሞ ከአንጀት ጋር የተታያዘ ከፍተኛ ህመምን እንዲሁም የእንሰሳዉ ቆዳ በፋብሪካዎች ከተቀነባበረ ደግሞ በሳንባ ላይ ከፍተኛ ህመምን የሚያስከትል እና በ 24 ሰዓታት ዉስጥ ሊገድል የሚችል ነው። በትግራይ ክልል 4 ሰዎችን ሲገድል በአፋር ክልል እየተዛመተም ይገኛል። https://t.me/abunehla
9326Loading...
17
          🔷   አያሙ ተሽሪቅ     ከዒደል አድሓ ( የውሙ ነሕር ) ቀጥለው የሚመጡት ሶስት ቀኖች አያሙ ተሽሪቅ በመባል ይታወቃሉ ። እነዚህ ቀኖች ሙስሊሞች እየበሉና እየጠጡ አላህን የሚገዙባቸው ቀኖች ናቸው በእነዚህ ቀኖች በፆም አላህን መገዛት ክከልክል ነው ።  ይህን አሰመልክቶ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይልሉ : – عن نبيشة الهذلي أن النبي–  صلى الله عليه وسلم – قال : (أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر الله) أخرجه مسلم " አያሙ ተሽሪቅ የመብያና የመጠጫ እንዲሁም አላህ የሚታወስባቸው ቀኖች ናቸው ። " وفي رواية للإمام أحمد (من كان صائماً فليفطر فإنها أيام أكل وشرب) . صحيح مسلم. " ፆመኛ የሆነ ሰው ያፍጥር እነዚህ ቀኖች የመብያና የመጠጫ ቀኖች ናቸው ። "    ከእነዚህ ሐዲሶች የምንረዳው በእነዚህ ቀኖች መፆም ክልክል መሆኑ ነው ። ምናልባት ሐጅ ላይ ሆኖ ሀድይ የሌለው ከሆነ አስር ቀን መፆም ይኖርበታል ። ሶስቱን ቀኖች እዛው ፆሞ ሰባቱን ቀኖች ወደ ቤተሰቦቹ ሲመለስ ይፆማል ። ሶስቱን ቀኖች በአያሙ ተሽሪቅም ቢሆን መፆም ይችላል ቀደም ብሎ ካልፆመ ። ከዚህ ውጪ ሌላ ሰው በእነዚህ ቀኖች መፆም አይችልም ። መብላትና መጠጣት ሙባሕ የነበረ ሲሆን በእነዚህ ቀኖች ግን መሰራት ያለበት ዒባዳ ይሆናል ። በመሆኑ ከእርዱ ቀን ማግስት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት  ድረስ በዒድ ይካተታሉ መፆም አይፈቀድም ። በእነዚህ ቀኖች አላህን መዘከር በጣም ትልቅ የዒባዳ አካል ነው ። አላህ ያግራልን ። http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
8393Loading...
18
#እህቴ__ሆይ! ጀነት አይገቡም ከተባሉት ውስጥ ነሽ ወይስ...??? ይህንን ፁሁፍ አንብበሽ ያለሽበትን ተመልከቺ! አብዛኛው ቤት ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) የተነበዩት ትንቢት እየታየ ነው አላህ ካዘነላቸው ሲቀር! ጉርድ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ ከጉልበታቸው በታች እራቁታቸውን ናቸው፣ ሙሉ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ ነገር ግን ከመወጣጠሩ የተነሳ የሰውነታቸውን ቅርፅ ሙሉ ለሙሉ ያሳያል፣ ሲላቸውም ደረታቸውና የወገባቸው ክፍል የማይሸፍንም ይለብሳሉ፣ ሻርፕ ለብሰናል ይላሉ ነገር ግን አስሬ የምትወርድ ወይም ለሳንፕል እዩልኝ በሚል መልኩ ይለብሳሉ። ሌላም ሌላም ጉድ የሚሳኝ አይነት ምናልባትም ሙስሊም ያልሆኑት ከሚለብሱትና ከሚያስከፈ መልኩ ለብሰው እያየን ነው። እኔ እምልሽ እህቴ! ምን ፍለጋ ነው ቅጥ ያጣ አለባበስ የምትለብሺው? “ደስታ” እንዳትይኝ ሸሪዐዊ አለባበሳቸውን ጠብቀው ካንቺ በተሻለ ደስታን የሚጎናፀፉት ስንትና ስንት ናቸው!! “ውበት” እንዳትይኝ ወወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ ውበት ያለው ስርኣት ባለው ሸሪዓዊ አለባበስ ነው፡፡ እመኚኝ ይሄ ቅጥ ያጣ አለባበስሽ አያምርብሽም!! “አይኔን ግንባር ያርገው” ካልሽ አትጠራጠሪ የውስጥሽን መታወር ነው ገሀድ ያወጣሽው፡፡ ምናልባት “ውበት እንደተመልካቹ ነው” እያልሽ እራስሽን ትሸውጂ ይሆናል፡፡ አልተሳሳትሽም! ውበት እንደተመልካቹ ስለሆነ ብልግናም ለባለጌዎች ያምራል!! አዎን ውበት እንደተመልካቹ ስለሆነ ጋጠ ወጥነትም ለጋጠ ወጦች ያምራል፡፡ ልክ ነሽ ውበት እንደተመልካቹ ስለሆነ ርካሽነትም ለርካሾች ያምራል!! ህሊናችን ሲገለበጥ አስተሳሰባችንም ምርጫችንም ይገለበጣል፡፡ እንዲህ የምለብሰው “የህይወት አጋር ፍለጋ” ነው እንዳትይኝ፤ በዚህ አለባበስሽ አይናቸውን የሚጥሉብሽ ያለጥርጥር ርካሽ ወንዶች ናቸው፡፡ የህይወትሽ አጋር፣ ውሃ አጣጪሽ እንዲሆን የምትፈልጊው ርካሽ ወንድ ነውን?አላሁልሙስተዓን!! እስኪ ውስጥሽን አዳምጪው፡፡ የወረደ አለባበስ የምትለብሽው የነቁ በሚመስሉሽ፣ “ስም” ያላቸው ዘፋኞች፣ ነጮች፣ ከሃዲዎች፣ ጋጠ ወጦችን ለመመሳሰል ነው ወይስ አይደለም? ከሆነ ነገ አላህ ፊት ያለምንም አስተርጓሚ እርቃንሽን ለምርመራ ትቆሚያለሽ!! ያኔ ምን ይውጥሻል??? በተለይ ደግሞ ጋጠ ወጦችን ተከትለሽ ከፈፀምሺው ጉዳዩ ምን ያክል አሳፋሪ ምን ያክል አሸማቃቂ እንደሚሆን ለአፍታም ቢሆን ከዚያ አስፈሪ ቦታ ላይ እራስሽን አቁሚና ታዘቢው፡፡ ነው ወይስ አንቺ ጀነትን አትፈልጊም? ታማኙና እውነተኛው፣ ከስሜታቸው የማይናገሩት ነብይ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አይነት ቅጥ ያጣ አለባበስ ላይ የወደቁ ሴቶችን ጀነትን ቀርቶ ሽታዋንም አያገኙም እያሉ ነው፡፡ "ሁለት ክፍሎች የእሳት ናቸው። እነሱንም አላየኃቸውም። አንዶቹ የከብት ጅራት የመሰለ አለንጋ ይዘው በዚያ የአላህን ባሮች የሚገርፉ ሲሆኑ ሌሎች ደግሞ የለባሽ እርዘኛ(ለብሳ ያለበሰች)፣ ተዝንባዩች እና አዘንባዩች እራሳቸው እንደ ከሳ ግመል ሻኛ የሆኑ በፍፁም ጀነት አይገቡም፤ አረ እንዳውም ሽታውንም አያገኙም። የጀነት ሽታ ከዚያ ወደዚያ(ከረጅም ርቀት) የሚገኝ ሆኖ ሳለ።" (ሙስሊም 2128፣ አህመድ 440/2) እኔ እምልሽ የኔ እህት! እጣ ፈንታሽ ይሄ እንዲሆን ትፈልጊያለሽን?! ለዲንሽ ዋጋ ስጪ!! ወንድሜ ሆይ! ባለቤትህ ወርዳና ተዋርዳ ስትወጣ ዝም ማለት ያንተ ባልነት ምኑ ጋር ነው? አባት ሆይ! ልጅህ የአደባባይ መነጋገሪያ እስክትሆን ያንተ ሚና ምን እንደሆነ ረሰሀውን? አንተስ ወንድሜ እህትን መቆጣጠር ምንተሳነህ? ስህተት/ጥፋት እያየን ዝም ካልን አላህ እንዴት ነስሩን ይስጠን? የእስካዛሬው ይብቃ! ዛሬውኑ ቤታችንን በዲን እንፅዳ! አላህ ያግራልን! Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
97815Loading...
19
Today's hadith ይብሉ ይጠጡ! በዛውም ይጠንቀቁ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن نام وفي يدِهِ غَمَرٌ ولم يغسِلْهُ فأصابه شيءٌ، فلا يلومَنَّ إلّا نفسَهُ.﴾ “በእጁ ላይ የስጋ ሽታ እያለ ሳያጥብ የተኛ (በዚህም ምክኒያት) የሆነ ነገር ካገኘው እራሱን እንጂ ማንንም አይውቀስ።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 3852 غَمَرُُ ብሎ ማለት የስጋ ሽታው ሞራ የስቡ ወዝና ቆሻሻው ነው።የሆነ ነገር ካገኘው ማለት መሬት ለመሬት የሚንቀሳቀሱ ተናዳፊዎች ካገኙት ወይንም  ካገኘው መርዛማ ተናዳፊዎች (እና ጅኒ) እጁ ላይ ላለው ሽታ ሲሉ በተኛበት ሊያስቸግሩት ይችላሉ። ወይንም የለምጥ በሽታ ይህ ከስጋ ሽታ ያልፀዳ እጅ በተኛበት ያላበውን ሰውነት ከነካ የለምጥ በሽታ ሊያመጣ ይችላል ስለዚህ እጁን ሳይታጠብ ተኝቶ የሆነ ነገር ከደረሰበት እራሱን እንጅ ማንንም አይውቀስ ነው 📚 ዐውኑል መዕቡድ 10/237 Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7396Loading...
20

21
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ እንደሚታወቀው ብዙ አጅነቢዮችጋ የመተያየት ሰፊ አድል ስለሚኖረን አይናችን ሰበር እናድርግ። ልብ መረጃውን የሚቀበለው ከአይን ነው ያ የምናየው ነገር ወንጀል ከሆነ ልባችን በመደሰት ርቆ ይጨናነቃል ሰላምም ያጣን እንሆናለን። ስለዚህ አደራ ምላሳችንን በዚክር ቢዚ አድርገን አይናችንንም ሰበር እናድርግ። ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ስጠይቃቸው "ወጥቼ እስከምመለስ ድረስ ከአውራ ጣቴ ውጭ አልተመለከትኩም" ብለው ነበር የመለሱት።  አላሁ አክበር❗️ ሱፍያን አሠውሪ - ረሒመሁላህ - ደግሞ "በዚህ ቀናችን የመጀመሪያ ስራችን እይታችንን መስበር ነው" ብለዋል። አደራ በዚህ በተከበረ ቀን ከየትኛውም ሐራም ነገር እንቆጠብ። ጌታችንን አናምፅ።❗️ እንዲሁም ከአጅ ነቢ አይደለም ከስጋ ወንድማችሁምጋ ቢሆን በየ ካፌው ከመሄድ እንቆጠብ! አላህን እንፍራ ፈተና አንሁን። ከወጣን ቤተሰብ ለመዘር ብቻ ነው መሆን ያለበት ከዛ ውጭ እንደሰት በሚል ሰበብ ከጓደኞቻችንጋ በየ ካፌውና ወንድ ከሚኖርበት ቦታ ከመሄድ እንቆጠብ። ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል። ሼር ሼር ሼር Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3180Loading...
22
بسم الله الرحمان الرحيم እንኳን ለ1445''ኛው የኢድ አል አድሀ [-ዐረፋ-] በአል በሰላም አደረሰን     تقبل الله منا ومنكم اللهم اعيده علينا اعوامً عديدة وازمنتً مديدة ونحن علا صحةٍ وعافيتٍ وايمانٍ وامان 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
3050Loading...
23
🔷   ከዒድ በፊት እንኳን አደረሰህ ማለት       ሙስሊሞች አላህ ለዒደል አድሓና ዒደል ፊጥር ሲያደርሳቸው አንዱ ሌላውን እንኳን አደረሰህ በማለት ደስታቸውን ይገልፃሉ ። ይህ ተግባር ከሶሓቦችም የተገኘ ሲሆን በዚህ መልኩ እንኳን አደረሰህ ይባባሉ የነበሩት ከዒድ ሶላት በኋላ ነበር ይላሉ ዑለሞች ።      በዚህም ምክንያት ከሶላት በፊት እንኳን አደረሰህ ማለት ይቻላል ወየወስ አይቻልም በሚለው ዑለሞች ዘንድ የተለያየ እይታ ቢኖርም ከዒዱ ለሊት ጀምሮ ማለት ይቻላል የሚለው አመዛኝ ነው ። ነገር ግን ከዛ በፊት ነገ ነው ሲባል ማለት የማይቻል መሆኑን ይገልፃሉ ። ምክንያቱም እንኳን አደረሰህ የሚባለው ለደረሱበት ነገር ነው ። ዒድ ነገ ነው ሲባል ገና ዒዱ ላይ ስላልደረሰ እንኳን አደረሰህ አይባልም ይላሉ ።     በመሆኖም አንዳንድ ድርጅቶች የሚልኩዋቸውን የእንኳን አደረሰህ መልእክቶችን በማየት እኛም እንዳንሸወድ ።      አላህ ለዒዳችን በሰላም ያድርሰን ። https://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 1366Loading...
24
ውዱ ነብያችን [ﷺ] እና ሌሎችም ነብያቶች የአረፋ ቀን የሚሉትን ዱዓ ታውቁታላችሁ??? ከአብደላህ ቢን ዐምሩ ቢን አልዐስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለሱ ነው። እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3585 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
9894Loading...
25

26
ታላቅ የሆነ ምንዳ እንዳያመልጣችሁ!! የዚል-ሒጃ 9ኛው ቀን የውሙ ዐረፋ ፆም ––––– አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የሆነ የዐረፋ (ዙልሂጃ 9ኛው) ቀን ነው የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት እንደ ዐረፈ ቀን አንድም ቀን የለም!…” [ሙስሊም ዘግበውታል] የዐረፋን (ዚል-ሂጃ 9ኛውን) ቀን መፆም ያለፈውን 1 አመት እና የቀጣዩን 1 አመት ወንጀል ያብሳልና የነገው እለተ ቅዳሜ 9ኛው የዚል-ሒጃ ቀን ነውና ፆሙ እንዳያመልጣችሁ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ እለተ ዐረፋ ጾም ተጠይቀው እንዲህ በማለት መለሱ:- "ያለፈውን እና የቀጣዩን አመት ወንጀል ያስምራል (ይሰርዛል)።” [ሙስሊም ዘግበውታል] የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህም ብለዋል:- “የዐረፋን ቀን መፆም ከፊቱ ያለውን አንድ አመት እና ከኋላው ያለውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አድርጋለሁ።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 3853] ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነውና ነገ ፆመኛ የሆነችሁም አጋጣሚ በበሽታና መሰል ከባድ ምክንያቶች መፆም የማትችሉም ካላችሁ  ዱዓ ላይ በርቱ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፣ ከተናገርኩት ነገር ሁሉ በላጩ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት የተናገሩት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ, ለሁል ሙሉኩ, ወለሁል ሀምድ, ወ ሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር (የሚለው) ነው!!። ትርጉሙም:- ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! እርሱም ብቸኛ ነው፣ ለእርሱም ምንም ተጋሪ የለውም!፣ ንግስናም ለእርሱ ነው፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው፣ እርሱም በሁሉ ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነው።” (የሚለው ታላቅ የሆነ የተውሒድ ቃል ነው) [ትርሚዚይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል።] ✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
9554Loading...
27
"ሰው ጀሀነም ስለመግባት ይጨነቃል። እኔ ከጀሀነምም አልፎ የጀነት የመጨረሻ ክፍል መግባቱ ራሱ ያሳስበኛል"አለ አቢዱ ወጣት ወጣቶች እኛ የት ነው ያለነው?? 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
2811Loading...
28
የቲሞችን እያስታወስን!!
5313Loading...
29
﴿كُلُّ مَن عَلَيها فانٍ۝وَيَبقى وَجهُ رَبِّكَ ذُو الجَلالِ وَالإِكرامِ۝فَبِأَيِّ آلاءِ رَبِّكُما تُكَذِّبانِ﴾ [الرحمن: ٢٦-٢٨] እስኪ ቀኑን በዚህ ቁርኣን እንቀበለው ።
9763Loading...
30
🚫  ዐረብ አገር የምትኖሩ እህቶች ተጠንቀቁ      የኢስላም ሸሪዓ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርና እውቅናን የሰጠ በምድር ላይ በሴት ልጅ መብት ወደር የማይገኝለት መለኮታዊ ሸሪዓ ነው ። በተደጋጋሚ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የምእራቡ አለም ሴት ልጅ ከሰው ትመደባለች ወይስ አትመደብም እያለ ጉባኤ ይጠራ በነበረበትና የዐረቡ አለም ሴት ልጅ ዘር የምታዋርድ አድርጎ በሚያይበት የአእምሮ ዝቅጠት ላይ በነበረበት ጊዜ ነው ኢስላም የሴትን ልጅ መብት ያወጀው ።       ሴት ልጅ በተለያዩ መለኮታዊ መመሪያዎች ከወንድ እኩል ቦታ ሰጥቶ ለዓለም ክብሯን ያሳየው ። በእናትነት ፣ በሚስትነት ፣ በእህትነትና በልጅነት ማእረግ ላይ አስቀምጦ አንገቷን ቀና እንድታደርግ ፈር ቀዷል ። ከዚህ ጎን ለጎን በስሜት ፈረስ ለሚጋልቡ ዐቅለ ደካሞች ክብራን እንዳታስደፍር ገደብ በማስቀመጥ የህይወት መስመር ዘርግቶላታል ። በየአንዳንዱ ህግጋቱ ሴትን አስመልክቶ እንከን የለሽና ምክንያታዊ የሆኑ ብይኖችን አስፍሯል ።        ምእራባዊያኖች ሴትን ልጅ ሸቀጥ ለማድረግና በቀን የፈለጓትን እንደ ሸንኮራ አኝከው ስሜታቸውን አርክተው ለመጣል እንዲመቻቸው ለማድረግ እንዳይችሉ የኢስላሙ ሸሪዓ ስለከለከላቸው ሴትን ጨቁኗል እያሉ ያላዝናሉ ። ለሴት ልጅ ከወርቅ በላይ ቦታ የሰጠው የኢምን ሸሪዓ ይተቻሉ ። ምክንያቱም አንድ ሰው ወርቅን ሸፍኖ ከሚያስቀምጠው በላይ ኢስላም ሴትን ልጅ ራስዋን ሸፍና ገላዋንና ክብራን እንድትጠብቅ ስላደረገ ለደመነፍሳዊ ፍላጎታቸው አልመች ስላለ ነው ። በዚህም ራቁቷን ሆና እንድትወጣና ዝንብ እንደሚወረው ቆሻሻ ልትሆን ይፈልጋሉ ።      በመሆኑም ሴቶች የጌታቸውን መመሪያ ባለመጠበቅ እንሰሳዊ ስሜታቸውንና የነዋይ አፍቃሪነት ጥማቸውን ለማርካት በሚሯሯጡ ወንዶች ለሚደርስባቸው በደል በምንም መልኩ ኢስላምን ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም ።     ለመግቢያ ያክል ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ልመለስ ።      ዐረብ አገር የሚኖሩ እህቶች ችግር ውስብስብና ዘርፈ ብዙ ቢሆንም ለዛሬ ከትዳር ጋር የሚገናኘውን ጎን ለማይት እሞክራለሁ ። እንከን የለሹ የኢስላም ሸሪዓ ሴት ልጅ የትዳር አጓር ስታስብ ምንን መስፈርት ማድረግ እንዳለባት አስቀምጧል ።    በዚህም ሴት ልጅ ማየት ያለባት ሁለት ነገር ነው ። እሱም : – አንደኛ – ዲን              ዲን ሲባል መስገድ ማለት ብቻ አይደለም ። አላህን የሚፈራ ፣ በተውሒድና ሱና ላይ ቀጥ ያለ ፣ ሶላቱን በጀማዓ የሚሰግድ ፣  አማናውን የሚጠብቅ ፣ የማይዋሽ ፣ የማይከዳ ፣ የማያታልል ፣ ከሰዎች ጋር ያለው ግብረገብነት የተስተካከለና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል ። ታዲያ አንድ ሰው በእነዚህ ባህሪያት ላይ ያለውን ቦታ ማወቅ የሚቻለው በቅርበት ከሚያውቁት ከሚኖርበት አካባቢ ጀማዓ ባለትዳር ከሆነና ለሁለተኛ ከሆነ በማይታወቅ መልኩ ከመጀመሪያዋ ሚስቱ ቤተሰቦች በኩል የራስ ሰው ልኮ በጥንቃቄ እንዲያጣራ በማድረግ እንጂ ሚዲያ ላይ በሚፅፈውና በሚያገረው ወይም በውስጥ መስመር በሚፃፃፉትና በሚያወሩት ወይም በኔት ወርክ ትስስር ባላቸው ጓደኞቹ በኩል አይደለም ። ሁለተኛ – ስነምግባር            ስነምግባር ሲባል በጣም ትልቁን የዲን ክፍል ይይዛል ። ስበምግባ ( መልካም ፀባይ ) አስመልክቶ የመጡ መረጃዎች በጣም በረካታ ናቸው ። ነገር ግን አብዛው ሰው ቤት ውስጥ መጥፎ  ይሆንና ውጪ ማር ነው ። ጥቂቱ በተቃራኒው ሊሆን ይችላል ። በመሆኑ ከላይኛው መስፈርት ባልተናነሰ መልክ ቱክረት ተሰጥቶት ሊጠና ይገባል ።       ዐረብ አገር የሚኖሩ እህቶች እነዚህን መስፈርቶች በተባለው መልኩ ከማጣራት አንፃር ዜሮ ናቸው ለማለት ይቻላል ። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በአጭር ጊዜ በሚዲያ ተዋውቀው ወንዱ መላኢካ መስሎ ቀርቦ ልቧን ካገኘ በኋላ እዛው እያለች ወደ ኒካሕ ይገባል ። መጀመሪያ አካባቢ እጇ ላይ ያለውን እስኪረከቡ ድረስ በጣም አሳቢ ለሷ ህይወት የሚጨነቁ በመምሰል ያለሙት ሲሳካ ሁኔታዎች መቀየር ይጀምራሉ ። ይህ በርግጥ የሁሉም ነው ባይባልም ጥቂት አላህን የሚፈሩ ሊኖሩ ይችላሉ ። የአብዛኛዎች ታሪክ ግን ከላይ የተገለፀው ነው ።      ሴቶቹ ከኒካሑ በኋላና ዐረብ ሀገር የተቃጠሉበትን ሳንቲም ከእጃቸው ወጥቶ ሁኔታዎች ሲቀያየሩ ስለሱ ማስጠናት ይጀምራሉ ‼። የዚህን ጊዜ ጫት ቃሚ ፣ ሶላት የማይሰግድ ፣ ሺሻ ቤት የሚውል ፣ ደርስ የሚባል የማያውቅ ወይም ሱፍይ ሆኖ ይገኛል ።     ምን ያደርጋል አሳዛኝ ህይወት ፍታኝ ሲሉት ይህን ያክል ካልከፈልሽ ማለት ይጀምራሉ ። በጣም የሚያሳዝነው በአብዛኛ አካባቢ የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ የሚባሉት ጫት ቃሚና ሱሰኞች ይሆናሉ ። ሴቶቹ ፍቺ ሲጠይቁ ምንድነው ችግሩ ብለው ይጠይቁና ሱሰኛ ነው ዐቂዳው የተበላሸ ነው ሲባል ዐቂዳው  ……… ውውው እያሉ ያላግጣሉ ። ሴቶቹ ቅስማቸው ተሰብሮ ሞራላቸው ወድቆ ለታክሲና ለካርድ እንኳን የሚሆን ሳንቲም አጥተው ለሁለተኛ ጊዜ ለግርድና ወደ ዐረብ ሀገር ይሄዳሉ ። ይህ የብዙ ዐረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶች ታሪክ ነው ።      የሚገርመው እባካችሁን ኡስታዝም ይሁን የቻናል ባለቤት ወይም ግሩፕ ላይ የሚሳተፍ በውስጥ መስመር አተገናኙ ሲባሉ ትልቅ ስኬት የተከለከሉ የሚመስላቸው ቀላል አይደሉም ። የህይወታቸው መበላሸት የሚጀምረው በውስጥ መስመር መገናኘት የጀመሩለት ነው ።      ለማንኛውም ኒካሕ አሰራችሁ ሳይሆን ቀርቶ ኒካሕ አናወርድም ተብላችሁ የምትሰቃዩ እህቶች ነገሩ የተበላሸው መጀመሪያ ነውና ሶብር አድርጋችሁ በሽማግሌ በማስጠየቅ ነገሩን አስተካክላችሁ ኒካሓችሁ እንዲወርድላችሁ አድርጉ በምንም መልኩ የመጀመሪያው ኒካሕ ሳይወርድ ሌላ ኒካሕ እንዳታስሩ ተጠንቀቁ ።       አላህ ይርዳችሁ ። http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
8674Loading...
31
እስኪ ቀኑን በዚህ ቁርኣን እንቀበለው ። http://t.me/bahruteka
2173Loading...
32
የካ*ፊ*ር ፍቅር ምን እያሰብክ ነው አልኩት ስለ ምኑ አለኝ ስለ ገባክልኝ ቃል እእእ እሱን ነው እንዴ ምን ችግር አለ በቅርቡ ይሆናል አለኝ   የእምነታችንስ ጉዳይስ አልኩት እሱ ነው አሳሳቢው አለኝ ምን ለማለት እየፈለክ ነው ቃል የገባክልኝ ረሳከው እኔ ጋር የመቀየሩ ሀሳብ እንደሌለ ታቃለክ አይደል እንዴ ስለው ከኔም ጋር እሱ ሀሳብ የለም እንግዲህ አለኝ! በጣም ተበሳጭቼ ቤት እስክደርስ እራሴን አላቅም ያመነኩት ነገ አብሮኝ ይሆናል ያልኩት ክብሬን አሳልፌ የሰጠሁት ሰው በአንዴ እንዲህ ሲሆን እንዴት አልደነግጥ ከዛ ቡሀላ በራሴ ተስፋ ቆረጥኩ ይባስ ብዬ አስቀያሚ ቪድዮዎችን ማየት ጀመርኩ እራሴን በጣም ጠላሁት በዚህ አይነት ብዙ ጊዜ ሆነኝ ወደ ጌታዬ ለመመስ ጥረት ሁሌም አደርጋለሁ ግን ተመልሼ ወንጀል ውስጥ ወድቃለው። አሁን ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ቆርጬ ወደ ጌታዬ ተመልሼ ወደ እሱ እየሸሸው ነው አልሀምዱሊላህ አሁን ቢያንስ ከበፊቱ እሻላለሁ።    ልጅቱ የ11 ክፍል ተማሪ እና የ22 አድሜ ልጅ ናት!   ብዙ ግዜ ራሷን ለማጥፋት እንደሞከረች ነገረችኝ ለምን እንደዛ ልታደርጊ ቻልሽ ስላት በካፊሩ በጓደኛየ ክህደት ምክንያት እና በቤተሰቦቸ ውስጥ ባለው ሰላም ማጣት እነዚህ ነገሮች ተደራርበው በራሴ ተስፋ ቆርጨ ነበር። የህይወቴን ታሪክ ግማሹን ፃፍኩት እንጂ ህይወቴ ከልጅነቴ ጀምሮ ምስቅልቅሉ የወጣ ነው።     ራሴን ለማጥፋት ስሞክር ብዙ መዳኒቶችን ነበር የወሰድኩት በመጀመሪያው ጓደኛዬ በሰአቱ ደርሳ ሰበብ ሆነችና ሳይሳካ ቀረ። ሁለተኛው ላይ ማፅጃ ዲትረጀንቶችን ነው የተጠቀምኩት እሱም ከማድከም ሌላ ምንም ያደረገኝ ነገር አልነበረም። አላህ ይራሀማትና አህቴ ሳትሞት ደግሞ ውሀ ውስጥም ገብቼ ለማጥፋት ሞክሬም ነበር የዛኔ ሰበበ የሆነችኝ እሷ ነበረች።    ይሄን ይመስላል ካማከሩኝ እህቶች የአንዷ ታሪክ በትንሹ።              __ አጂብ እዩ እንግዲ የሃራምን ፍቅር መዘዙን በርግጥ ይሄ ነገር በካፊር ወንድ ብዙም አይገርምም የኛ ሙስሊም ወንዶችም እንኳ ሴትን ልጅ በፍቅር ስም የሚቀርቡት የሚፈልጉትን( ዚና) ለማድረግ ነው።!    ምክንያቱም ምንገዱ ሃራም ነው በሃራም ተገናኝቶ እንዴት ሃላልን እንመኛለን ወንጀልኮ ስንገባበት ከአላህ ያርቀናል እንጂ አያቃርበንም! እና መጨረሻው መጥፎ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። አላህ ብሎላቸው እንኳ ወደ ትዳር ቢቀይሩት በትዳራቸው ጥፍጥናን አያገኙም ምን አልባት ምርጥ ምሽቶችን ያሳልፉ ይሆናል እንጂ ምርጥ ህይወትን አይመሩም ምክንያቱም ትዳር ማለት አብሮ መተኛት ብቻ አይደለም።! እናም ባጭር ግዜ ፍቅራቸው ያጠፋባቸውና መናናቅ ከዛም ወደ ፍቺ ያመራሉ! ምክንያቱም አላህ(ሱብሃነ ወተዓላ) ብቻ ነው በሰዎች ዘንድ መዋደድንና እዝነትን የሚያደርገው።! እኛ በሃራም ተቃርበን ብዙ ግዜ ስላሳለፍን አይደልም።!   እና አላህን አምፀን እንዴት ውዴታችንን ሊያፀናው  ይችላል? እንዴት እንዴት!!??? ኧረ እንቃ እህት ወንድሞች እስከመቼ በስሜት ታውረን የጨለመ የሸይጧን ህይወት እንመራለን ህይወታችንን በትንሽ ነገር ትርጉም አናሳጣት እንመለስ ወደ አላህ። ወንጀል ማለት እንዲህ ነው መጀመሪያ ሲሰሩት ታፋጭ ይመስላል መጨረሻው ደግሞ የልብ ቁስለት ፀፀት ነው።!          ባረከላሁ ፊኩም። መልዕክቱን በውስጥ መስመር ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ግዴታችሁን ተወጡ።     Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
92510Loading...
33
ጴንጤዎት ቸርች Vs ሙስሊሞች መስጂድ ጴንጤዎች ቀን ከሌሊት እየሱስ ያድናል ከእየሱስ ውጪ ያሉት ማሪያምም ሆነች ገብርኤል ሆነ የተቀሩ መላእክቶች ቀሳውስቶች አይጠቅሙሙ እየሱስ ብቻና ብቻ ነው ሊመለክ የሚገባው ይላሉ። ወደኛ ወደ ሙስሊሞቹ ስንመጣ ደግሞ ስለ አሏህ ብቸኛ ተመላኪነት በመስጂድ ውስጥ  ሲወራ ከፋፋይ ትባላለህ። ወይም ደግሞ በደፈናው አውራ አብሬት ቃጥባሬ አልከሶ ዳንግላው የመሳለሉትን እያልክ አብራርተህ አታስተምር ይሉሃል። እንግዲህ ይህ የኢትዮጵያ መጅሊስ ስራ ነው መስጂድ ላይ የአሏህ ቤት ላይ በግልፅ ስለ አሏህ ማስተማርህ ያስወቅስሃል አይ አላርፍም ካልክ ደግሞ ወደ ከርቸሌ ትወረወራለህ። አይገርምም ስለ አሏህ ብቸኛ ተመላኪነት ሰለ ሽርክ አስከፊነት አብጠርጥረህ ስለ ተናገርክ ትታሰራለህ። ከዚህ በላይ በደል አለን?  የሙስሊሙ ኡማ መሪ አሊም የተባሉት ናቸው እንግዲህ እንደዚህ አይነት ዱአቶች እንዲታሰሩ ሚያደርጉት። ሽርክ ሚሰራበት ቦታ ሄደው እነ ዶክተር ሙፍቲ ጄይላኒ የመሳሰሉት"ሱፊይ ነኝ" እያሉ የበለጠ የሽርክ የቢደአ የኹራፋት መናሃሪያ የሆነውን ሱፊይነት በራሳቸው እያረጋገጡ  በጥመታቸው እንዲፀኑ ያደርጋሉ ። ምናለ በየመስጂዱ ስለ ተውሂድ ተወርቶ ኡማው ከሽርክ ቢወጣ ምናቸውምኮ አይቀንስም ምን አይነት ክፋት ቀልባቸው ውስጥ ቢኖር ይሆን ኡማውን በሽርክ ተዘፍቆ የሚመለከቱት። ደግሞኮ ህዝቡን ወደ ሽርክ የሚጣሩትን ሰዎች ጫፋቸውን እንካን አይነኩም እነሱ ሚያሳስሩት የተውሂድ ተጣሪ የሆኑትን ነው። ይህንን ክፍተታችን ተጠቅመው ጴንጤዎች በሽርክ ውስጥ ያለውን ማህበረሰብ ወደ ከፋ ኩ**ፍ*ር እየወሰዱ ነው። መጅሊሱ ኡማውን በአኼራው ጉዳይ ካልጠቀመ ምኑን መጅሊስ ሆነ ይሄማ ነጂስ ነው። አሏህ መጅሊሱን ከሙጅሪሞች እጅ አውጥቶ በሰለፊይ ኡለሞች ሚመራ ያድርገው። 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 1447Loading...
34
ጉራንሶችዬ ምን ትላላቹ??
4273Loading...
35
🌹ልቤ ራበኝ አለችኝ  እኔም ምን ራበሽ ስላት"ተቅወሏህ የአሏህ ፍራቻ ብላ መለሰችልኝ!! ያ አሏህ ይቺህ ፍራቻህን የተራበችዋን ቀልቤን ተቅዋን መግባት።🌸🌸 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 1239Loading...
36
🌹ልቤ ራበኝ አለችኝ  እኔም ምን ራበሽ ስላት"ተቅወሏህ የአሏህ ፍራቻ ብላ መለሰችልኝ!! ያ አሏህ ይቺህ ፍራቻህን የተራበችዋን ቀልቤን ተቅዋን መግባት።🌸🌸 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
10Loading...
37
🔷 የቻት ሱስ ቻት ( በሁለት ሰዎች መካከል ኦን ላይን ላይ የሚደረግ የፁሁፍ ንግግር ) ነው ይህ ንግግር ቴክኖሎጂ ካመጣቸው ጠቃሚና ጎጂ ጎን ካላቸው ነገሮች አንዱ ነው የዚህ የቻት ሱስ በአብዛኛው በሁለት ተቃራኒ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚከሰት ሲሆን በተለይ በሱና ላይ በሚፍጨረጨሩ ሙስሊሞች ላይ የሸይጣን መረብነቱ ይበረታል ኢስላም ለተቃራኒ ፆታ ያስቀመጠው ገደብ የስጋ ዝምድና ያላቸው ወይም በጋብቻ የተገናኙ ሰዎች እንዲሁም በጥቢም  የተገናኙ ሰዎች የሚገና ኙባቸው ገደቦችና ከዚህ ውጪ የሆኑ ባዳ ሰዎች የሚገናኙባቸውን መስመር አበጅቶ ድንበር ከልሎ ያስቀመጠ ሲሆን ይህን ወሰን ሙእሚኖች እንዲተላለፉ ለማድረግ ቻት ትልቁን ሚና ይጫወታል አሰልጣኙም ብቃት ያለው ሸይጣን ነው ታዲያ የዚህ የሸይጣን መረብ ዋነኛ ታርጌት የሆኑት ደግሞ በሱና ላይ የሚፍጨረጨሩት ናቸው አይጥን መያዝ የፈለገ ሰው ወጥመዱን ስውር ቦታ አስቀምጦ አይጧ የምትፈልገውን ነገር ወደ ወጥመዱ በሚወስደው መንገድ ላይ እንደሚያደርገው ሁሉ ሸይጣንም እነዚህን የሱና እህትና ወንድሞችን አንድ የዲን ጉዳይ በሚወራበት ግሩፕ ላይ በሚሰበሰቡበት ጊዜ ከዛ ውስጥ አንዱን ነጥሎ እገሊትን አየሃት ምን አይነት ኢማን እንዳላት እስኪ ንግግሯን ተመልከት አቂዳዋ ሚንሃጅዋ ቂራአትዋ ግንዛቤዋ ብሎ ምን አለበት በውስጥ መስመር እንድትበረታ ብታደርጋት በተቃራኒው ሴትዋንም እንደዚሁ አድርጎ ወደ መረቡ ካስገባቸው በኀላ በማያውቁት ሁኔታ በሁለቱም ልብ ውስጥ የተለየ ስሜት በመፍጠር ሱስ እንዲዛቸው በማድረግ እሷ ኦን ላይን ላይ ካልሆነች ወይም ካልሆ ምን ሆነህ/ሽ ነው በማለት  በውስጣቸው የተፈጠረው ስሜት እንዲያውቁ በማድረግ ወደ ሌላ ምእራፍ እንዲሸጋገሩ በማድረግ የአላህን ድንበር እንዲጥሱ ወሰን እንዲያልፉ ካደረገ በኀሏ ይሳለቅባቸዋል አንዳንድ ወሮበላ ደግሞ በዚሁ መረብ አማካይነት በኢማንና አላህን በመፍራት ህይወቱ የተሞላ በማሰመል ከባህር ማዶ ያለችውን ምስኪን ለትዳር የሚፈልጋት በመምሰል እስክትመጪ ሁኔታዎችን ላመቻች በማለት ያላትን ለማራቆት የተዋጣለት ድራማ ሲሰራ ቆይቶ ቆጣሪው የተመለሰ መብራት ይመስል በዛው ይጠፋል ይህ የሸይጣን መረብ አማኞችን እንዴት አድርጎ ወደ ወጥመዱ እንደሚያስገባ ከዚህ መረዳት ይቻላል በመሆኑም እባክሽ እህቴ ወደ ሸሪዓዊ የትዳር ህይወት ሸሪዓዊ በሆነ መንገድ ሄደሽ ግቢ አንተም ወንድሜ እንደዛው ከሸይጣን መረብ እራስህንና እህትህን አውጣ ስለሷ ኢማንና አላህን መፍራት በቻት መረጃነት እየቆጠርክ እንቅልፍ አትጣ በቻት መስካሪነት የተደነቀ አብዛኛው ኢማን የመወገዣው ጊዜ አይርቅም ፀፀቱም አይለቅም የሚበጀው የትም ሆኖ አላህን መፍራት ነው በመጨረሻም ሱና የሚጠፋው በጃሂል ድፍረትና በዓሊም ዝምታ ነው እላችኀለሁ አላህ ይጠብቀን http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
1 31211Loading...
38
ያለ ኒካህ ፍቅር ድብን ብሎ ይቅር
1 3398Loading...
39
📌ፈታዋ አንድ(①) ህጋዊ ኤጀንሲም ሆነ ደላላ የሆናችሁ እንዲሁም ኤጀንሲ ውስጥ ተቀጥራችሁ የምትሰሩ እህት ወንድሞቼ ይሄ አጭር ማስታወሻ ለናንተ ይሆናል። ብዙ ዲኑጋም ቀረብ ያሉ እህት ወንድሞች ሳይቀር ይሄን ስራ ተቀጥረውም ሆነ በራሳቸው ከፍተው የሚሰሩ እንዳሉ ግልፅ ነው። በዲኑም ደካማ የሆነ አካልም ቢሆን ለአኼራውና ለሚያገኘው ገንዘብ ሊጨነቅ ይገባልና ትልቅ ትምህርት እንደሚሆነን ተስፋ አደርጋለሁ።   ⚪️ ይሄ ፈታዋ በታላቅ አሊሞች የተሰጠ ነው። ❓ ጥያቄውም እንዲህ ይላል። 🟥 የጉዞ ወኪል መስራት እንዴት ይታያል ወይም ኤጀንሲ ቤት ማለት ነው። ባጭሩ ሴቶችን ብቻቸውን ያለ መህረም የሚልኩትን ነው። ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 🛑 መልስ፦ ያለ መህረም ስለሆነ የምትሄደው አይቻልም። ማለትም አባት አጎት ወንድም ባጭሩ ምህረም የሚሆኗትጋ ብትሄድ ችግር የለውም። አሁን ላይ እየተሰራ እንዳለው ያለ መህረም ከሆነ ግን የተከለከለ ወንጀል የሆነ ተግባር ነው። (ሴትን ልጅ ያለ መህረም የምትሄድበትን የጉዞ ወኪል ከፍቶ ጉዳያቸውን ጨርሶ መላክ መሸኘት አይቻልም።) አላህ በተከበረው ቃሉ፦ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ በጥሩ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ ሴት ልጅ ያለ መህረም መጓዟ አላህ ማመፅ መልእክተኛውንም ማመፅ ነው። ቡኻሪ ሙስሊም አቡ ዳውድ በዘገበው ሃዲስ ላይ ነብያችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)"በአላህና በመጨረሻውን ቀን የምታምን ሴት ያለ መህረም ወይም ያለ አባቷ ወይም ያለ አጎቷና እንዲሁም ያለ ወንድሟ ብቻዋን አትጓዝ ብለዋል" ለሙእሚን ሴት አይፈቀድም ሃላል አይደለም። ሃራም ነው ብለዋል። ያለ መህረምም የምትጓዝን ሴት ፕሮሰስ ጨርሶ መላክ ወይም በዛ ስራ መሳተፍ ትልቅ ወንጀል ነው በአመፅም ላይ መተባበር ነው። በዚህ የሚገኝ ገንዘብም ሃላል አይሆንም(ሀራም ነው)። 🍂 🍂 🍂 🍂 በመጀመሪያ ውድ እህቶች ሃዲሱን አስተውሉት ወላሂ በጣም ያስደነግጣል። በመጨረሻው ቀን ያመነች ሴት ይሄን አታደርገውም። ባለማመኗ ቢሆን እንጂ ይሄን የምታደርገው እያሉን ነው ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ስለዚህ አላህን እንፍራ ብዙዎች የተለያዩ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ከምክንያቶችም አንዱ ቤተሰብ ለማስተደሰደር ነው፣ ቤተሰብ ብዙ እዳ አለበት የሚል ነው። ሲጀመር ቤተሰብ የማስተዳደር ግደታ የለብሽም። ሲቀጥል አላህ በማመፅ ላይ ቤተሰብን መታዘዝ መርዳት አይቻልም። ሃቅን ለምትፈልግና መጨረሻዋ ለሚያስጨንቃት ሴት ሃዲሱ በቂዋ ነው። ሌላው በዚህ መንገድ ላይ የምንተባበር ህጋዊም ሆነ ህገ ወጥ ደላላ ወይም ተቀጥረን የምንሰራ በዚህ ሰበብ ሴትን ልከን የምናገኘው ገንዘብ ወይም ብር የሃራም እንደሆነ ማወቅ አለብን። ስለዚህ አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይሰጠናል ከዚህ ተግባር ጊዜ ሳንሰጠው ልንወጣ ይገባናል። አላህን ለሚፈራ ሰው ባለሰበው መንገድ ሪዝቅን ይሰጠዋል።❗️ገንዘባችንም ሃራም ከሆነ ዱአችን ተቀባይነት አያገኝም። በዚሁ አጋጣሚ ወንዶችንም ቢሆን በህገወጥ ወይም ሰላማቸው ባልተጠበቀበት ሁኔታ የምትለኩ ክልክል መሆኑን ማወቅ አለብን።   (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)  መልእክቱንን ሁላችንም በግሩፖች ላይ ቻናሎችም ላይ እንዲሁም በዚህ ተግባር ላይ ላሉ እህት ወንድሞች በግል ሼር እናድርግናለቸው። አላህ የሚወደውን ይመራበታል። ብዙ አሉ ሃቅን ተቀብለው ቀጥ ማለትን የሚፈልጉ። ባረከላሁ ፊኩም። COPY 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
6207Loading...
«የፍቅር መድኃኒቱ፤ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው!» ብለዋል ኢብኑ-ል-ቀይዩም። እንጂ በስልክና በቴክስት አሊያም በሶሻል ሚዲያ አሊያም በየ ሻይ ቤቱ በመዞር በመጀናጀን አይደለም። እምቢ ካለች ደግሞ አሲድ በመድፋት አይደለም። ሌላውን ተውና ከጓሮ ለጓሮ በመውጣት ወደ ሐላሉ አምጡት! አላህ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር የሰመረ ደስተኛ የሆነ ፍቅር ደስታ ሂወት ጤና የምላበት ትዳር አሏህ ይወፍቀን ይዘውጀን 🤲 Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

Photo unavailableShow in Telegram
«የፍቅር መድኃኒቱ፤ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው!» ብለዋል ኢብኑ-ል-ቀይዩም። እንጂ በስልክና በቴክስት አሊያም በሶሻል ሚዲያ አሊያም በየ ሻይ ቤቱ በመዞር በመጀናጀን አይደለም። እምቢ ካለች ደግሞ አሲድ በመድፋት አይደለም። ሌላውን ተውና ከጓሮ ለጓሮ በመውጣት ወደ ሐላሉ አምጡት! አላህ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር የሰመረ ደስተኛ የሆነ ፍቅር ደስታ ሂወት ጤና የምላበት ትዳር አሏህ ይወፍቀን ይዘውጀን 🤲 Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ 📢 ‼️ አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሱና እአህቶችና ወንድሞች በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ያአላህ እዝነቱና በረከቱ አይለየን አይለያችሁ በሱናም ላይ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ እንኳን ለ (1445) ኢደል አድሃ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እነሆ አስደሳች ዜና ይዘን ዘልቀናል የፊታችን እሁድ ማለትም ሰኔ ቀን /16/2016/ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅት ስላለን በተባለው ቦታ በጧት በመገኝት የዳዕዋው ተቋዳሽ ትሆኑ ዘንድ ታድማችኋል 🔄ብርቅየ ተጋባዥ እንግዶቻችነን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው ↘️1 ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ ↘️2 ሸይኽ ሁሴን ከረም     ከሃራ ↘️3 ሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ከሃሮ ↘️4 ሸይኽ ሁሴን አባስ  ከጉራ    ወርቄ ↘️5 ኡስታዝ ኑራድስ           ከሃራ ↘️6 ኡስታዝ ኑረድን            ከመርሳ ↘️7 ኡስታዝ አብዱረህማን  ከመርሳ የሚጠቀሱትና የሚዳሰሱት እርዕሶች በሰአቱ በቦታው ላይ የሚነገሩ ሲሆን ጥሪውን አስታውሱ እንዳትረሱ 👁‍🗨የዳዕዋው ባታ አጆሜዳ ሲሆን ከጃራ ከፍ ያለች ከድሌሮቃ ዝቅ ብላ የምትገኝ የገጠር አድስ ከተማ ናት  ወረዳ ሃብሩ ቀበሌ ( 024) በድጋሜ አጆ ሜዳ 🕑 የሚጀመርበት ሰአት ከጧቱ ሁለት 2:00 ሰአት ጀምሮ እስከ 10:00 ሰአት ድረስ የዘልቃል የኦናይን ስርጭትም ስለሚኖረን ሳትርቁ ጠብቁን 🕌 መስጅደ ፉርቃን አጆ ሜዳ ሰኔ/ቀን/16/2016/1445/ዓ/ሂ https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
አቡ አዒሻ العلم نور

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

በአካል ስለ ማይገናኙ በtext ብቻ ስለ ምያወሩ የማግበት አቅም እስክኖራኝ እንጠባበቃለን haram ውስጥ አይደለሁም የምሉ ጅል ሰዎች ሞልተዋል! haram relationship haram ነው አለቀ ጠበቅካት ጠበቀችህ ጠበቅሽው its not problem haram ሀራም ነው አለቀ ምንም ይሁን በመከሀካላችሁ የምትጻጻፉት text ሁላ haram ነው እኮ ስቀጥል አንድ አንድ ፍቅር haram ነው የምትሉ ሰዎች እራፉ መጀመሪያ ሳትጎዱ በፊት haram መሆኑን አታውቁትም ነበረ ማለቴ ፍቅራኛ ስትይዙ haram rlp ውስጥ ስትገቡ አታውቁም ነበር እንዴ ታውቃላችሁ i swear በፍቅር ከተጎዳችሁ ቦሃላ ስብራታችሁን ለመሸፈን በ haram ማሊያ አትጫወቱ! በቃ!  እና ደሞ haram relationship ውስጥ ያላችሁ ሰዎች በሙሉ ወላሂ መጠባባቅ ምናምን halal ነው የምትሉት ጅልነታቸው ያው haram ውስጥ ናችሁ አለቀ! ከቻላችሁ nikkah እሰሩ ወንድ ልጅ ማግባት ካልቻልክ ዞር ብለህ ስራህን ወጥራህ ስራና በበር ሄደክ nikkah እሰር 🔥ያኔ አንተ ከወንጀልም ሆነ ከሁሉም የጸዳህ ወንድ ነህ ነገር ግን ፍቅራኛ በመያዝህ ኩራት የምከብህ ከሆነ በ haram relationship ደስታ ግዜያዊ መሆኑን ህይወት ያስራዳካል ምክንያት allah አንድን ነገር haram ያረገው በምክንያት ነው ለዛ ስትጎዱ አላህ እንጂ ያ የሰበራችሁ ሰው አይደለም የጎዳችሁ ምክንያቱም በ haram መንገድ ልባችሁ በሰበር ተጠያቂው ሰባሪው ሳይሆን ልቡ የተሰበረው ባለቤት ነው ከቻልክ nikkah እሰር ካልቻልክ halaሊህ ካልሆነች ሴት ጋር እላፊ ወሬ አታውራ ብያንስ ለእራስህ ክቡር ተጨነቅ✌️ ሴትም ብትሆኚ ወንድ hi asalamu aleykum ስለ አለሽ ብቻ ፈላጊ አለኝ አትበይ ወይም ስለ ጀነጀኑሽ ተወደድኩ አትባይ ተፈለኩኝ አትበይ ፈላጊ እንዳለሽ እርግጠኛ ምትሆኚውን አንድ ነገር ልናገር ሀላላቸው ልያረጉሽ የምፈልጉ ወንዶች ከሆኑ ohh is that so cute ነገር ግን ለፍቅር ከሆነ የፈለጉሽ i'm sure ርካሽ እየሆንሽ ነው! እወቂ ትክክለኛ ሴት ለእራሷ ክቡር አላት ከቁምነገር ያለፈ እላፊ ወሬ እና ሀሳብ ከወንድ ጋር አትለዋወጥም why? ምክንያቱም ውድ ናት ኣ ወደሷ ህይወትም የምመጡ ወንዶች ለትዳር ለቁምነገር እንጂ ለሌላ ነገር አይፈልጓትም ነገር ግን ክብርሽን ዝቅ ባዳራክሽ ቁጥር ወንዶችም ዘንድ ለግዜያዊ ነገር ለ sexual አልያም time wasted ትሆኛለሽ ለእነሱ or መደበሪያ እና በቻላችሁት አቅም ለእራሳችሁ ዋጋ ስጡ ፍቅር ፍቀር ስለ ምትሉ ለስሜት ስለ ምትገዙ እንጂ ከ haram relationship እራሳችንን መጠበቅ እንችላለን አብዛኞቻችን ለስሜት ስለ ምንገዛ እንጂከንደዝህ አይነት ዘመኑ ያመጣው haram relationship ውስጥ መተው አቅቶን አይደለም :! ✍Bint_Muhammed 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
#ሁሉም_ነገር_ለመልካም_ነው         አንድ አሳዳሪና አሽከር ነበሩ እናም ብዙ ጊዜ የሆነ መጥፎ ነገር ባጋጠማቸው ቁጥር አሳዳሪው ለአሽከሩ ለመልካም ነው ይላል። በቃ የትኛውም መጥፎ  ነገር በተከሰተ ጊዜ ለመልካም ነው እያለ ይነግረዋል። አሽከሩም በሆዱ እኔ አሽከርነቴ የቱ ጋር ነው መልካምነቱ እያለ ያወራል። በአንድም ወቅት ከአሳዳሪው ጋር ለአደን ወጡና ቀኑን ሙሉ ሲለፋ ዋሉ አሽከሩም ማማረር ሲጀምር  አሳዳሪውም ለመልካም ነው አለው። ከዛን ወደ አመሻሽ አከባቢ ሊወጡ ሲሉ አንዲት ሚዳቆ አገኙ እና አደናት ትንሽ እንደቆዩም ድኩላ አገኙ እሳንም አደናት። ቀኑን ሙሉ ሚበላ ስላልቀመሱ አሽከርዬው ሚዳቆዋን እዚው እንብላት እና ዱኩላዋን ደግሞ ይዘናት እንሂድ ሲለው አሲዳሪው እሺ አለው። አሳዳሪውም ሚዳቆዋ  ከታረደች በኃላ እየበለታት  እያለ ሳለ ድንገት በስሉ ቢላ ትንሽዬዋ ጣቱ ከላይ በኩል ሙሉ በሙሉ ተቆረጠች። አሳዳሪውም እሪ ብሎ ጮሀ ጣቱ ላይም ጨርቅ ነገር ጠቀለለ እናም  አሽከሩም ለመጀመሪያ ጊዜ አብሽሩ ለመልካም ነው አለው። አሳዳሪውም ተናዶ ስለነበር እዴት ጣቴ በተቆረጠ ሰአት እንዲህ ይላል ብሎት ተነስ ከዚህ አበላም ብሎት ድኩላዋን ይዞ እንዲሄድ አደረገው። አሽኩሩም በሆዱ እየሳቀ አሳዳሪውን እዛው ጥሎ ሄደ። ከትንሽ ቆይታ በኃላም እዛው ጫካ አከባቢ የሚኖሩ የጎሳ ሰዎች አሉ  እነሱም በየአመቱ አንድ አንድ ጤናማ ሰው ወስደው ለሚያምኑበት ነገር ይሰዋሉ ጫካም ውስጥ ያን አሳዳሪ ሰውዬ አገኙት እና ወሰዱት ከዛን ሊያርዱት  ተዘጋጁ ሰውነቱንም ጤናማ መሆኑን ማረጋገጥ ጀመሩ ከዛን ጣቱ ቆራጣ እንደሆነ ሲያውቁ በቃ ይሄ ሰውዬ ለመሰዋት አይሆንም ብለው ለቀቁት። አሳዳሪውም ጣቱ በተቆረጠ ጊዜ  አሽከሩ ለመልካም ነው ያለው ነገር ውስጡን እየከነከነው ወደ ቤቱ ተመለሰ የሆነውንም ነገር ለአሽከሩ ሲነግረው አሽከሩም ለመልካም ነው ይህ ሁሉ የሆነው ያንተ ጣት በመቆረጡ ለመታረድ አመለጥክ አንተም እኔ ከዛ ቦታ ስላባረርከኝ እኔም ከመታረድ አመለጥኩ አለው።  ባጭሩ ታሪኩ ይህን ይመስላል። ከታሪኩም እንደምንረዳው ብዙ ጊዜ በህይወታችን ሚያጋጥሙን ሸር ነገራቶች ልንታገስባቸው እንጂ ልናማርርባቸው አይገባም እኛ አልታየንም እንጂ ውስጡ የአሏህ ጥበብ አለ ለእኛ መልካምን የዋለበት። ስለዚህ ክፋ ነገር ባጋጠመን ቁጥር ለመልካም ነው እያልን እንለፈው አሏህምኮ"ከችግር በኃላ ምቾት አለ" ነው ያለን እና ሁሉም ለኸይር ነው። 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
ለወንድ ልጅ የተነዳ መኪና አያስፈልገውም!። ለሴት ልጅም ያገለገለ መኪና አያስፈልጋትም!። እያወራሁ ያለሁት ሰለመኪና አይደለም። በተለይ ያለ መንጃ ፍቃድ የተነዱ መኪናዎች በህገ-ወጥ ስለተሽከረከሩ አስፈላጊ አይደሉም።…የተነዱ መኪናዎች አንዳንድ እቃዎች ይጎላቸዋል፣  አንዳንድ እቃ ባይጎላቸው እንኳን……በጭቃና በአቧራ የጨቀዩ ይሆናሉና ብዙም ልብ አያኮሩም!። ልብ ያለው ልብ ይበል!። https://t.me/alfrkatu_anajeya Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
ለዳእዋ እንካን ቪድዮ ይችላል አይቻልም በማለት ኡለሞች የተከላለፋበትን መስአላ ለስራ ጉዳይ ሲሆን ከየት አምጥታቹህ ነው ቪድዮ ምፖሳስቱት።እየተረጋጋን ቀብር ውስጥ አብሮን ሚገባው ገንዘባችን ንብረታችን ሳይሆን መልካም ስራችን ብቻ ነው እናም ከእንደዚህ አይነት ነገር ራቁ። በተለይ በቪድዮ ብቅ ብቅ ምትሉ እህቶች። 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
🚫  እህቶችን መሰረት ያደረገ የሿሿ ጥቃት       ሿሿ ማለት የሚታወቀው በአንድ ሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ከስብእና የወጡ ሴቶች የሽማግሌ ቀላሎችና ወሮበላ ወጣቶች ተሰባስበው የሶስት ሰው ቦታ ከፊት ከመሀልና ኋላ ክፍት አድርገው ከተሳፋሪ ውስጥ የሚፈልጉትን ሲያገኙ አንድ ሰው ብቻ ብለው ያስገባሉ ። በክብር ቦታ የተለቀቀለት በማስመሰል የሚፈልጉት ቦታ እንዲቀመጥ ይደረጋል ። ያ ቦታ ማለት የተዋጣለት ፈታሽ የተዘጋጀበት ቦታ ነው ። ፈታሹ ስራውን ሲጀምር ውስጥ ያለው የውርጋጦች ስብስብ ረብሻ ይፈጥራል ። ሹፌሩ መኪናውን የሚገለብጠው ይመስላል ። በዚህ መሀል ግራ በመጋባት ምን እንደተፈጠረ ሳይገባው በፍተሻው የተራቆተው እንግዳ ተሳፋሪ እንዲወርድ ይደረጋል ። ወደራሱ ሳይመለስ ግራ እንደተጋባ ቆሞ ታክሲውን ያያል ። ታክሲው ትቶት ይፈተለካል ።   ወደራሱ ሲመለስና ኪሱን ሲፈትሽ ተራቁቷል ። ለመደወል ስልክ የለም ለመሳፈር ሳንቲም የለም ። የዚህን ጊዜ ነው የድራማው ሚስጢር የሚገባው ። ይህ ነው ከዚህ በፊት በሿሿ የሚታወቀው ።      የአሁኑ ሿሿ የረቀቀና ከውጭ የመጡ ወይም የውጭ ሀገር እድል ያገኙ እህቶችን መሰረት ያደረገ ነው ። በአብዛኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አካባቢና እንዲሁም ኤምባሲዎች አካባቢ ነው የወጥመዱ አካባቢዮች ።     ይህን በድራማ መልኩ የሚሰራ ትእይንተ ዘረፋ የሚያካሄዱ ዋልጌዎች በተቀናጀ መልኩ ስፍራ ስፍራቸውን ይይዛሉ ። በቅርብ ርቀት ቦታና የስራ ድርሻ ይመዳደባሉ ። የተንጣለለ ጊቢ ተከራይተው ለእኩይ ተግባራቸው ያዘጋጃሉ ።      በአብዛኛው ሒጃብ የለበሱ ሴቶችና ፂም ያስረዘሙ ሱሪ ያሳጠሩ ኮፍያ ያጠለቁ የሙስሊም ገፀባህሪ ተደርገው የተዘጋጁ የድራማው ተሳታፊ ይሆናሉ ። በዚህም በቀላሉ የሙስሊም እህቶችን ዐይን ይስባሉ ።      ከቀረጥ ነፃ ወረቀት ውክልና ሰጥተው ለማረጋገጥ ወደ ውጪ ጉዳይ የሚሄዱ , የጋብቻ ወይም የልደት አሊያም የትምህርት ማስረጃ ለማረጋገጥም ወደዚያ የሚያመሩ እህቶች በተለይ ከተማውን የማያውቁ ከሆኑ ቶሎ ይታወቃሉ ። ወዲያው በእነዚያ በተዘረጋ ሰንሰለት አቀባበል ይደረግላቸዋል ።       ሙስሊሞች ከሆኑ በባለ ሒጃቧ ወዴት ነው ?  ተብለው ይጠየቃሉ ያለ ምንም መጠራጠር ለምን ጉዳይ ወዴት መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ ። እኔም ወደዛው ነኝ አብረን እንሄዳለን ይባላሉ ።  ጉዞ ይጀመራል ። ከደቂቃ በኋላ መኪና ይዞ የቆመ የሰንሰለቱ ተዋናይ ጋር ይደርሳሉ ።  ባለ ሂጃቧ ውጪ ጉዳይ በየት በኩል ነበር የሚያስገባው ?  ብላ ትጠይቃለች ። ተዋናዩም ግቡ ላድርሳችሁ ይላል ። ወደ ትወናው ቢሮ ጊቢ አድርሶ ያው ብሎ አውርዶ ይሄዳል ። በድራማው የተመለመሉ የወንድና ሴት ጥበቃዎች የት ነበር ብለው ይጠይቃሉ ይነገራቸዋል ።      እዚህ ጋር የሚሰራውን ድራማ ለመረዳት ወደ ተለያዩ በጣም ጥብቅ የሆኑ የመንግስት ተቋማት ሲገባ ያለውን ሁኔታ ላስታውሳችሁ ።      እንደ ሰላም ሚኒስቴር ፣ ደህንነትና መረጃ ፣ ኤር ፖርትና የመሳሰሉ ቦታዎች ሲገባ አንድ ሰው ወንድም ይሁን ሴት ወደ ውስጥ ለማለፍ ፍተሻ አልፎ ነው የሚገባው ። ፍተሻው ጋር ኤክስሬ ማሽን አለ ። ማንም ሰው በእጁም በኪሱም የያዘውን ማንኛውንም ብረት ነክ ነገር እንደ ሰአት ፣ ቁልፍ ጌጣጌጥ ፣ ቀበቶም ጭምር አውጥቶ በማሽኑ እንዲያልፍ አድርጎ ራሱም በሌላ ፈታሽ ማሽን አልፎ ይሄድና ያ በማሽን እንዲያልፍ ያደረገውን ንብረቱን ይወስዳል ። ከዚህ በኋላ ወደ መስሪያ ቤቱ ቢሮ ያመራል ።      ይህ ታዲያ እነዚህ ድራማ ሰሪዮች እንዴት እንደሚጠቀሙበት እንይ : – ይህች ድራማ የሚሰራባት ምስኪን እህት በእነዚህ ተልእኮ በተሰጣቸው ሴት ፈታሾች ምንም ብረት ነክ ነገር ይዞ መግባት አይፈቀድም ስለዚህ ሰአት ፣ ሞባይል ፣ ጌጣ ጌጦችን በሙሉ አውጥተሽ በቦርሳሽ ውስጥ አድርጊ ትባላለች ። ምስኪኗ እህትም የተባሉትን በሙሉ በቦርሳው ውስጥ ያለውን ብርም ጭምር ታስረክባለች ። ምናልባት ፓስፖርትና የሚረጋገጠው ወረቀት ቦርሳው ውስጥ ካለ በፓስፖርቱ ውስጥ መቶ ብር ተደርጎ ይሰጣታል ። ወደ ተባለው ቢሮ ስትገባ ማንም የለም ትንሽ ቆዪ ይመጣሉ ትባላለች ። ይሁን እንጂ የሚመጣ የለም ለመጠየቅ ስትወጣ ዘበኛው ተቀይሮ ሌላ ነው ።  ስትጠይቀው ቢሮ ገና ሰው ያልገባበት ባዶ ነው ። የምን የውጪ ጉዳይ ነው እንዲህ የሚብል ነገር አላቅም ይላል ። ‼      ኤምባሲ ከሆነ ድራማ ሰሪዮቹ በታክሲ ወደ ኤንባሲ የመጡ እህቶችን አዛኝ መስለው ኤምባሲው ከዚህ ለቋል ተብለን ነው ኑ ወደ አዲሱ ቢሮ አብረን እንሄዳለን በማለት የተለመደውን ድራማ ይሰራሉ ። ሴቶችን መሰረት ያደረገው ሿሿ ይህን ይመስላልና እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ ።     ወጪ ለመቀነስ ብላችሁ በታክሲ ከመሳፈር በሚታወቁ ታማኝ ራይዶች ሄዳችሁ ጉዳያችሁን ፈፅማችሁ በሰላም ተመልሳችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ ብትከፍሉ ከአስደንጋጭ ዘረፋ ትድናላችሁና ለማንኛውም ተጠንቀቁ ።           http://t.me/bahruteka 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
ቲክቶክ ላይ አጅነቢይ ወንድ ላይ እያፈጠጣቹ ጥሩ የህይወት አጋር ስትመኙ አታፍሩም?… መጀመሪያ ተስተካከሉ የተስተካከለውን ማግኘት ከፈለጋቹ። ግልባጭ ለወንዶችም!! 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
ሴት ልጅ ፊቷን ገልጣ የምትወጣ ቢሆን ኖሮ ሊያጫት ለሚፈልግ ሰው ሂድና ተመልከታት የሚል ፍቃድ ባላስፈለገ ነበር። ሸይኸ ሷሊህ አልፈውዛን 📓اتحاف الطلاب | ٣٨٥ Copy 📝Comment @Abu_Umer4 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
Mostrar todo...
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!