cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ተማም አል ሀድራ/Temam Al hadra

#ሠላሙን አለይኩም ይህ የ ተማም አል ሀድራ ትክክለኛ ቻናል ነው በዚህም ቻናል የተለያዩ #መንዙማ ነሺዳዋች የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የኢሽቅ ሀድራ ታገኛላቹ አርሂቡ ዩቲዩብ ቻናሌን ለማገኘት 👇👇 https://www.youtube.com/@TemamAlhadraOfficial አስተያየት_ካላቹ_በዚህ_አድርሱኝ @al_hadraw

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
567
Suscriptores
+124 horas
+17 días
-930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ጊዜ በመንዙማ ነሺዳዎች fb..በተላያዩ ሚዲያ  ላይ ከሱፊዮች መንደር እንዲህ ሚል መልእክት ይተላለፋል . ግራ ከምትጋባ ሳይረፍድብክ.ሀድራዉን በጊዜ ግባ እሄን ስትላቸዉ የነሱ መልስ.ግዴታ መዉሊድ ማክበር አለብኝ ግዴታ ከ ሰኞ እስከ እሁድ ያለዉን ቀናቶች ማክበር አለብኝ ወዘተ ?? ሳይረፍድብክ ማለት ነፍስክ ወታ አፈር መግባት ብቻ አይደለም  በቁምም መሞት ማለት ነዉ 😥 በቁም መሞት ማለት (ልብህ)( ቀልብህ) ደርቆ ከ አላህ ትርቃለህ ከአላህ ስትርቅ ለምን እንደመጣክ ፍጡር መሆንክን ትዘነጋለህ የ አላህን እዝነት አጥተክ ባዶህን ትኖራለክ ቁርጧ ቀንም ስትመጣ በ አንዲት ጨርቅ ትሄዳለክ😥 ከረፈደ ረፈደ :: አይደለም ምክር ፈንጅ ቢደቀቡክም አትመለስም ከማነዉ እልህ ? ከ አላህ? 😥 ወደራስክ ተመለስ አሉ ጠይቅ  አላህ ወዶ ያስወደዳቸዉ (ሸኾች) (ኡለሞች) በ አደባባይ ልብህ በሚያደማ ቃል ሳሆን.በፍቅር አለንጋ ሚገርፉክ ከ አላህ እዝነት ሚያገናኙክ ከ( ነቢ ሰ.ዐ.ወ.) በቀር ዱኒያን ሚያስጥሉክ:: ጠይቅ ኪታቡን ከፍተክ አንብብ ግባ ሀድራዉን መጨረሻህን አሳምረዉ ሞትህን በ ሽህዳ☝️❤🌹 ........ ............ሰሉ አለን ነቢ❤ አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Mostrar todo...
ያረብ🤲🤲
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ያማረ የ አሹራ ፆም ይሁንላችሁ ዐሹራ ነው አሉን በተከበረ ሙሐረም ወር የተከበረ ቀን አንዱ የተሾመበት አንዱ ከስህተት የተማረበት አንዱ ከህመሙ አንዱ ከጠላት እጅ ድኖ የተረፈበት እንደ ሙሳ (ዐ.ሰ) የንጉሦች ንጉሥ የኛ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ፁመው ያሳዩበት በዚህ በተከበረ ቀን ጌታዬ የኔን ሙራድ ቀስዴን ሙላልኝ ከዘመኑ ፊትና ከዘመኑ ችግር አሻግሬኝ ጠብቀኝ🤲 ያረብ🤲አንድዬ ወቅቱን የማዝበት እንጂ በወቅቱ ተሸንፌ የአንተን እና የወዳጆችህን ስም ይዤ አንገቴን እንዳልደፋ አደራ 🙏 ከብዙ አቅጣጫ እየመጡብኝ ካሉት ነገሮች ጠብቁኝ አደራ ሙራዴም ቀስዴም አንቱ ነሁ አደራችሁን አይሼን ከልፋት የጠራ አርጉልኝ የረሱለሏህ በአጭር ከመቅረት ጠብቁኝ 🙏 አላህ እና ነቢን በዱንያም በአኼራም የያዘ ሰው እነሱን በህይወቱ ውስጥ ያስገባ ሰው ወላሂ ስኬታማ ሰው ማለት ያነው በወቅቱ ፊትና ሰምጠን እንዳንቀር አደራ አላህዋዬ አትተወን በወዳጅህ ይሁንብህ🤲 ✍️Temam Al hadra
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዐሹራ ፆም ኒያው እንዴት ነው ‼ أذكركم بنية صيام يوم غد من العاشرا وكمال النية ፦نويت صوم غدٍ عن صوم العاشوراء لله تعالى የነገውን የአሹራን ቀን ፆም ኒያን አስታዉሳችኃለሁ ነወይቱ ሶውመ  ገዲን(غدٍ) ዐንሶውሚል ዐሹራእ ሊላሂ ተዓላ🌷 ብላችሁ መነየት ትችላላችሁ              ━━━ 💗 ━━━━ እንዳያልፋችሁ አህባብ በርቱ
Mostrar todo...
ዐሹራ ፆም ኒያው እንዴት ነው ‼ أذكركم بنية صيام يوم غد من العاشرا وكمال النية ፦نويت صوم غدٍ عن صوم العاشوراء لله تعالى የነገውን የአሹራን ቀን ፆም ኒያን አስታዉሳችኃለሁ ነወይቱ ሶውመ  ገዲን(غدٍ) ዐንሶውሚል ዐሹራእ ሊላሂ ተዓላ🌷 ብላችሁ መነየት ትችላላችሁ              ━━━ 💗 ━━━━ እንዳያልፋችሁ አህባብ በርቱ
Mostrar todo...
#አሹራ ሙሀረም 10 1, ለበኒ እስራዔል አንድ ቀን እንዲፆሙ ፈርድ አድርጎባቸው ነበር፣ቀኗም የአሹራ ቀን ናት 2, ለነብዩ አደም ተውበታቸውን የተቀበላቸው የአሹራ ቀን ናት 3, ለነብዩ እድሪስ ደረጃ የተሠጣቸው የአሹራ ቀን ናት 4, ለነብዩ ኑህ ከውሃ ጥፋት ነጃ የወጡት የአሹራ ቀን ናት 5, ለነብዩ ኡብራሂም ከሃን የተባለ ሰው እያቃጠላቸው ሳለ አሏህ ነጃ ያወጣቸው የአሹራ ቀን ናት 6, ለነብዩ ሙሣ ኪታብ የተሰጣቸው የአሹራ ቀን ናት እንዲሁም ከፊርአውን ነጃ የወጡበት ቀን ናት 7, ለነብዩ ዩሱፍ ከወህኒ ቤት የወጡት የአሹራ ቀን ናት 8, ለነብዩ ያዕቁብ በልጃቸው መጥፋት በማልቀስ አይናቸው ታውሮ ሲኖሩ አሏህ{ሱወ} ምህረት የሰጣቸውም አይናቸውም የተገለጠው የአሹራ ቀን ናት 9, ለነብዩ አዩብ ጤንነታቸውን ያገኙት የአሹራ ቀን ናት 10, ለነብዩ ዩኑስ በ40 ቀናቸው ከአሳ ነባሪ ሆድ የወጡት የአሹራ ቀን ናት 11, ለበኒ እስራዔል ቀይ ባህርን የተሻገሩት የአሹራ ቀን ናት 12, ለነብዩ ዳውድ በአንዲት ሴት ምክንያት ሲያለቅሱ ከቆዩ በኋላ አሏህ ተውበታቸውን የተቀበላቸው የአሹራ ቀን ናት 13, ለነብዩ ሱለይማን የንፋስ ፈረስ የተሰጣቸው የአሹራ ቀን ናት 14, አዱንያ የተኸለቀው የአሹራ ቀን ናት 15, ዝናብ፣ጨረቃ፣ፀሐይ፣ኮከብ የተኸለቁት የአሹራ ቀን ናት 16, ራህመት የተኸለቀው የአሹራ ቀን ናት # የአሹራ_ፈዳኢል 1, የአሹራ ቀን የፆመ ለዘላለም የአምቢያን ፆም እንደ ፆመ ይቆጠርለታል 2, የአሹራ ቀን የፆመ የአንድ ዓመት ያለውን ወንጀል ይማራል 3, የአሹራ ቀን አራት ረካዓ ሰላት የሰገደ በእያንዳንዱ ረካዓ አንድ ፋቲሃና ሀምሳ ሱረቱል ኢኸላስ በመቅራት የሰገደ የሃምሳ ዓመት ወንጀሉን ይማራል 4, የአሹራ ቀን አንድ ጉንጭ ውሃ ያጠጣ የቂያማ ቀን አላህ ያጠጣዋል፣ከወንጀሉም ይማራል 5, የአሹራ ቀን የሰደቀ የአለም ህዝብን እንደ ሰደቀ ይቆጠርለታል 6, የአሹራ ቀን ገላውን የታጠበ በሽታ አያገኘውም 7, የአሹራ ቀን የየቲም ራስ የዳበሰ እንዳበላና እንዳጠጣ ይቆጠርለታል 8, የአሹራ ቀን የታመመ ሰው የጠየቀ የአለምን በሽተኛ ሁሉ እንደጠየቀ ይቆጠርለታል በአጠቃላይ በአሹራ ቀን ፆም ዘመዶቹን ያስደሰተ አሏህ በማንኛውም ነገር ያስደስተዋል። # ወላሁ_አእለም በዱዓቹ 🤲 اللــــهم صَـلِّ وَسَـلِّمْ وَبَـارِكْ ؏ سَيِّـدِناםבםב وآلםבםב ﷺ 🩷🧡💛💚💙🩵💜
Mostrar todo...
ጌቶች የቃጥባዬ ሸይኽ እንዲህ አሉ ❝አላህን አትፈትነኝ አትበሉት አሉ ዱንያ የፈተና ሀገር ናት መቻልን ስጠን አሽሉከን በሉት ይባላል❞ ከፈተናዎች ሁሉ ከባዱ ፈተና በዲን የሚመጣ ፈተና ነው በሀበሻ በመሻኢኾቻን በጌቶች መንገድ አስቀጣይ ላይ የሚደርሰው ፈተና ዛሬ ላይ ሞልቶ ፈሰዋል አላህ ይሁነን እንግዲህ 🤲🤲🤲
Mostrar todo...
የዓሹራን ቀን መጾም ያለፈውን የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ነቢያችን (ﷺ) ኢንሻአላህ እንጠቀምበት። ዓሹራ አሏህ ﷻ የበኒ  እስራኤሎችን   እና  ነቢዩሏህ ሙሳን (ዐ.ሠ) ከፈርዖን በደል እና ጭቆና  ነጻ ያወጣበት ቀን ። ሙሐረም  ነገ ሰኞ 9ኛው ቀን ነው።  ማክሰኞ 10ኛው ቀን ነው።  አሏህ ፆመን ከምንጠቀምባቸው ያድርግልን ።  አሏህ ይቀበለን🤲
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ከፊታችን እየመጣ ያለ ታላቅ የፆም ሳምንት እንዳያልፋችሁ ..!! የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦ ከረመዳን ወር በመቀጠል ፆም በላጭ የሚሆንበት ወር የሙሀረም ወር ነው። 📕 ሶሒሁ ሙስሊም (1163) _ ✋ እናም እንደምታውቁት ይህ አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ከመሆኑ ጋር ከፊትለፊታችን ታላላቅ የፆም ቀናቶች አሉ ስለነዚያ በዝርዝር እንተዋወስ፡ ● #የፊታችንሰኞ ሐምሌ 8/2016 (ስራችን ከአላህ ዘንድ የሚቀረብበት ቀን ስለሆነ እንፁሙዉ) ●#ማክሰኞ (አሹራ ነውና ፁሙት የአንድ አመት ወንጀል ያስምርላችኋል)፣ ●#እሮብ (አሹራን አስከትለን እሱንም መፆም ይወደዳልና ፁሙት)፣ ●#ሀሙስ (አሁንም ይህ ቀን ስራችን ከአላህ ዘንድ የሚቀረብበት ቀን ስለሆነ እንፁሙዉ)፣ ●#ጁመዓ (የአያመል ቢይድ አንደኛው ቀን ነውና እንፁመዉ)፣ ●#ቅዳሜ (የአያመል ቢይድ ሁለተኛው ቀን ነው እንፁመዉ)፣ ●#እሁድ (የአያመል ቢይድ ሶስተኛው ቀን ነው)። ✋ አደራ ከላይ የተዘረዘሩት ቀናቶች በመሉ ሰሂህ የሆነ ሀዲሶች አሏቸዉ ዉዶቼ በተቻለን አቅም ለመፆም እንሞክር ምንዳቸው በጣም ትልቅ ነው፣ ከረመዳን ፆም በመቀጠል ትልቅ ምንዳን የሚያስገኙ የፆም ቀናቶች ናቸው። ሌሎች ይደርሳቸው ዘንድ ሼር አድርግ ምናልባትም አንተ ሼር አድርገህ የማያውቁ ሰወች አንብበውት ቢፆሙ የነሱን እኩል ምንዳ ታገኛለህ።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ሰኞ ይጀምራል ዐሹራ ፆም የዓሹራ ቀን #ፆም የሙሐረም ወር 10ኛውን ቀን (ዓሹራ) ሰይዳችን ﷺ አክብረውትና ፆመውት ኡመታቸውም እንዲፆሙት አዘዋል። «ነብያችን መዲና በገቡ ጊዜ የሁዶች የአሹራን ቀን ሲፆሙ አገኟቸውና ምክኒያቱን ጠየቁ፦ فَقِيلَ لَهُ إِنَّهُ فِي مِثْلِ هَذَا اليَوْمِ نَجَّى اللهُ مُوسَى مِنْ فِرْعَوْنَ، فَقَالَ: "نَحْنُ أَوْلَى بِمُوسَى مِنْهم"، فَصَامَ وَأَمَرَ النَّاسَ بِالصَّوْمِ (نَدْبًا)، وَقَالَ: "لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ (أَيِ العَامِ الآتِي) لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ". « አሏህ ሙሳን ነፃ አድርጎ ፊርአውንን ያጠፋበት ቀን ስለሆነ ነው »ሲሉ መለሱላቸው፣ መልዕክተኛውም « ለሙሳ ከእነሱ እኛ እንበልጣለን» በማለት ቀኑን ፆሙት ሰዎችንም እንዲፆሙት አዘዙ። ከዚያም «የሚቀጥለውን አመት ከደረስኩ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ» አሉ። ነገር ግን ከመድረሱ በፊት ወደ አኼራ ሄዱ። በ1446 አ.ሂ ሰኞ 15-07-24 ሙሀረም 9 ታሱዓእ ማክሰኞ 16-07-24 ሙሀረም 10 ዓሹራእ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.