cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethiopian University ExitExam Preparation

Our channel is committed to assisting students in successfully passing the #Ethiopian_University_Exit_Exam. We understand that not everyone has access to coaching services, which is why we provide free tutorial sessions and practice exams to offer support

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 396
Suscriptores
-524 horas
+1067 días
+32830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ራስን መቀየር! የማትቆጣጠራቸው ነገሮች ላይ ጊዜህን ልታጥፋ ስትል ንፋስ ልትጨብጥ እየሞከርክ እንደሆነ አስብ፤ የሰዎችን ፀባይ፣ የሀገርህን ሁኔታ፣ የኑሮ ውድነቱን፣ የአለቃህን ወይ የአሰሪዎችህን ፀባይ መቀየር አትችልም! ግን እንደምትችለው እርግጠኛ የምትሆንበት አንድ ነገር አለ...ራስህን መቀየር ግን ትችላለህ! እመነኝ ወዳጄ አንተ ከተቀየርክ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ፤ ካንተ የሚጠበቀው ለራሴ ያለሁት ራሴ ነኝ ብሎ ማመን እና የተግባር ሰው መሆን ነው።         መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️  join and Share⤴️ FOR MORE👇           🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️          🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️          🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Mostrar todo...
👍 7🔥 2
ውድ ተመራቂ ተማሪዎች ነገ የመውጫ ፈተና ለምትፈተኑ በሙሉ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ለሁሉም ተፈታኞች መልካም ምኞት መግለጽ ይፈልጋል። Exit Exam ለምትፈተኑ በሙሉ መልካም ፈተና የሁንላችሁ። ይቅናችሁ። ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን። ማታውቁትንም ፈጣሪ ይግለጥላችሁ😍 የኢትዮ ዩኒቨርስቲ ቤተሰቦች ለ ExitExam  ተፈታኞች በ Reaction መልካም ምኞታችሁን ግለጹ🙏👏😍😘 Share for ur friends👌 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️  join and Share⤴️ FOR MORE👇           🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️          🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️          🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Mostrar todo...
16🙏 12🥰 8👍 7😁 2
#አዕምሮህን #አሳምነው : ✿ አሁን ያለህበትን ሁኔታ እያየህ ለምን ትንሽ ሆንኩኝ ? ብለህ የምትቆጭ ከሆነ መቼም ቢሆን ትልቅ ሰው ልትሆን አትችልም ። ፡ ✿ ሁሉም በዓለም ላይ ያሉ ትልቅ ሰዎች መጀመሪያ ትንሽ ነበሩ ። ማንም የማያውቃቸው ተራ ሰው ነበሩ ። ✿ በጊዜ ሂደት ግን እውቀታቸውን እያዳበሩ አስተሳሰባቸውን እያሰፉ እምነታቸውን እያጠነከሩ ፍልስፍናቸውን እያጎለበቱ አመለካከታቸውን እያቀኑ ራዕያቸውን እያገዘፉ ውሳኔያቸውን እያጠነከሩ አሁን ያላቸውን ትልቅ ማንነት ፈጠሩ ። አሁን ያላቸውንም የማይደረስበት የመሰለ እጅግ ትልቅ ማንነትንም ፈጠሩ ።     መልካም  ቀን ይሁንላችሁ!!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️  join and Share⤴️ FOR MORE👇           🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️          🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️          🔶    @Ethio1_exit_exam   ✳️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Mostrar todo...
👍 4👎 1 1
04:12
Video unavailableShow in Telegram
8.88 MB
👍 3
EXIT EXAM Schedule - Revised.xls1.97 KB
👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯        ውሎህን ቃኝ"! አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት " ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ? ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል። የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል:: አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ንብን ጥያቄዋን አቀረበች በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት ☞ "ውሎሽ የት ነው?" ◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️ ☞እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣ ሰው ጠላን፣ ገፋን፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም። ስለዚህ ምንጊዜም:-ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም :-ሀሳባችን ስራችንን ስራችን ውጤታችንን ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና!          መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!!
Mostrar todo...
👍 15 3
EXIT EXAM Schedule FINAL 12.xls2.81 KB
👍 15
ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ/አረፈ/በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: መልካም በዓል! 🕌
Mostrar todo...
👍 10😁 2
የሰኔ_2016_ዓም_የፈታኞች_ምደባ_240609_204745.pdf1.16 KB
👍 9🥰 1
#2015 Management Exit Exam.pdf3.59 KB
👍 8 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.