cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🔊የተውበት መንገድ

የተውበት መንገድ :- 🌼الكيس من دان نفسه وعمل لما بعد الموت 🌼 🍒ብልጥ ብሎ ማለት እራሱን አድኖ ከሞት ቡሀላ ላለው (ሂወቱ) የሰራ ነው 🍒

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
864
Suscriptores
-224 horas
-57 días
+1130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✔️  ሞትና ቀጣይ ሂደቶች   - ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣ - ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡ 1- ልብሴን ያወልቃሉ፣ 2- ያጥቡኛል፣ 3- ይከፍኑኛል፣ 4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣ 5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣ 6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣ 7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡ ቀጠሯቸ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ ናቸው፡፡ 8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል - ቁልፎቼ - መጽሐፎቼ - ጫማዎቼ - ልብሦቼ ….. በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ - በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣ - የዓለም  እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣ - የኢኮኖሚው  ቀውስም አልተፈጠረም፣ - በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ ይወጣል፣ - ንብረቴ የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ ነኝ፣ - ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ ይቀራል፤ - ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣ ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል - ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤ ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት ክብደቱ! ማስፈራቱ! … በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ 1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ 2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው ይመለሳሉ፣ 3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ ይሆናል፣ የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ ተጀመረ ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!! 1- መልክህ፣ 2- ሀብትህ፣ 4- ጤናህ፣ 5- ልጅህ፣ 6- ቪላህ፣ 7- ዝናህ፣ 8- ሚስትህ/ባልሽ ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡ እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡ እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ 1- በግዴታዎች፣ 2- በሱንና ነገሮች፣ 3- በድብቅ መፅውት፣ 4- መልካም ሥራ አብዛ፣ 5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣ ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡ መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡ ምንም የለኝም አትበል፡፡ ሌላ ነገር ብታጣ ይህችን በእጅህ የገባችውን ፅሑፍ መጽውት፣ ምንም ጉልበትና ጊዜ አይወስድብህምና አታመንታ፡፡ አስቡ ያሄ መልእክት እናንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀዱ ለሌሎችም አጋሩ ወይም ሼር አድርጉ በናንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም እናንተ የሱ ምንዳ ተካፋይ ናችሁና። https://t.me/yasin_nuru_hadis/331 @yasin_nuru @yasin_nuru
Mostrar todo...
Yasin nuru's hadis

ቀብር ላይ ገብታቹ ሞክራችሁታል🥺 #ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ቀብር ውስጥ @yasin_nuru_hadis

Photo unavailableShow in Telegram
ከሰኞ እስከ ሰኞ‼ ============= ✍ ተከታታይ ወርቃማ ቀናት ከፊታችን፦ √ ሰኞ: የሙሐረም 9ኛ ቀን፣ √ ማክሰኞ: የሙሐረም 10ኛ ቀን → የዐሹራእ ጾም፣ √ ረቡዕ : የዐሹራእ ቀጣይ ቀን፣ √ ሐሙስ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን፣ √ ጁሙዓህ: የአያሙልቢዽ የመጀመሪያ ቀን (ሙሐረም 13) √ ቅዳሜ: አያሙልቢዽ፣ √ እሁድ: አያሙልቢዽ፣ √ ሰኞ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን አላህ አላህ! እንኳን ተጨማሪ ሰበብ ኖሮት ሙሐረምን ሙሉውን መፆም ይወደዳል። የቻልን እንጹም፣ ሌላውንም እናመላክት። አላህ ያግራልን። || t.me/MuradTadesse
Mostrar todo...
01:02
Video unavailableShow in Telegram
የማለዳ ስንቅ Part: 368 @yetewubetmnged
Mostrar todo...
o8cq1e6jDIKfsLptA8Fgo9jarCfAKFDQENA6Ii.mp42.72 MB
የምሽት ስንቅ Part 367 @yetewubetmnged
Mostrar todo...
4.59 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ሰብር ማለት እንባ አይንህን እየሞላው ከአላህ ውጭ ማንም ሳያየው መጥረግ ነው። @yetewubetmnged
Mostrar todo...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🍂ስለ ችግሮቼ ላወራህ ሱጁድ እወርድና ያደረክልኝ ነገሮች ከአቅሜ በላይ ሲሆኑ ....         እንደምወድህ ብቻ ነግሬህ እነሳለሁ...... @yetewubetmnged
Mostrar todo...
018.mp312.47 MB
የጁምአ ቀን ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ)እንዲህ ብለዋል፦ {አርብ(ጁመዓ) ቀን ገላውን ታጥቦ መላ ሰውነቱን አፀዳድቶ ቅባትና ሽቶ ከተቀባ በሗላ ጁመአ ለመስገድ ቀደም ብሎ ወደ መስጊድ በመሔድ ሌሎች ሰዎችን ሳይገፋና ሳይረብሽ በፀጥታ ቦታውን ለሚይዝ ከዚያም የቻለውን ያህል (ሱና) ከሰገደ በሗላ በፀጥታ ኹጥባን ለሚያዳምጥ ሰው ከዚያ ጁመዓ ጀምሮ እስከሚቀጥለው ጁመአ ድረስ በመካከል ያለው ሐጢያቱን አላህ ይተውለታል፡፡} ነብዩ ሰ,ዐ,ወ ስለ ጁምአ ቀን ታላቅነት ሲናገሩ የጁምአ ቀን የቀኖች ሁሉ ኑጉስ ነው እነዚህ አምስት ነገሮች በጁምአ ቀን ተከስተዋል ብለዋል። እነሱም፦ 1, አላህ አደምን የፈጠረው በጁመአ ቀን ነው፣ 2, አደም ከጀነት የወጡት በጁምአ ቀን ነው፣ 3, አደም የሞተውም በጁመአ ቀን ነው፣ 4, ቂያማ የምትቆመውም በጁመአ ቀን ነው፣ 5, በጁምአ ቀን የሆነች ሠአት አለች።አንድ የአላህ ባሪያ የጠየቀውን ነገር ይሠጠዋል፣ያቺን ሠአት ካገኛት ሀራም ነገር እስካልሆነ ድረስ አላህ ይቀበለዋል። በሌላ የሀድስ ዘገባ አንድ ሰው ታጥቦ ያለውን ጥሩ ልብስ ለብሶ ሽቶ ተቀብቶ ወደ መስጂድ ሄዶ ማንንም አዛ ሳያደርግ ኢማሙ ኹጥባ ሲያደርጉ ዝም ብሎ ከሠማ ጁማአውን ከሰገደ አላህ ካለፈው ጁምአ እሥከ አሁኑ ጁምአ ያለውን ወንጀሉን ያብስለታል። በሌላም የሀድስ ዘገባ የጁምአ እለት በመጀመሪያ ሠአት ወደ መስጅድ የገባ ግመል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ የቀንድ ከብት ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ በግ/ፍየል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ ዶሮ ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ እንቁላል ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታላ። ኢማሙ ሚንበር ላይ ሲወጡ የሚመዘግቡት መላኢኮች የኢማሙን ኹጥባ ለመስማት መስጂድ ይገባሉ። የአላህ መላእክተኛ(ሰ,ዐ,ወ) እንድህ ብለዋል፦ {የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላወትን ማውረድ አብዙ፣ማንኛውም ሠው የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላዋት አያወርድም ሠላዋቱ ቢቀርብልኝ እንጅ።} (አልባኒ ሶሂህ ብለውታል) አላህ ሱ.ወ እንዲህ ብሏል፦ ‌“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጁመዓ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ። መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ።(9)፤ ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ። ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡(10)" ((62:9_10) የጁመአ ቀን ሱናወች ~~~~~‌ ~ገላን መታጠብ ~ ጥሩ ልብስ መልበስ ~ሽቶ መቀባት ለወንዶች ~ ሲዋክ ~ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ ~ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰ፣ዐ፣ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ። ‌ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد @yetewubetmnged
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
صلو على النبي صلى الله عليه @yetewubetmnged
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
صلو على النبي صلى الله عليه وسلم
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.