cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ለምን አንዋደድም

Publicaciones publicitarias
219
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አዋሳ
Mostrar todo...
መልክዓ ኤዶም ሰላም ለዝክረ ስምኪ በአምኃ እመቤቴ ማርያም ሆይ የሰላም እመቤት ነሽና ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል እያልኩ በጠዋትና በማታ የምስጋና እጅ መንሻ አቀርብልሻለሁ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሀሊብ እመቤቴ ማርያም ሆይ እንደወተት አንጀትን ለሚያርስ ልብን ለሚያቀዘቅዝ የመልካም ወተት ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል እያልኩ ሰላም እልሻለሁ ሰላም ልብኪ የዋህ እመቤቴ ማርያም ሆይ ኃጥእን ለጥፋት የማይመኝ ቂም በቀልን የማያውቅ ልብሽ ፍፁም የዋህ ነው እኮን ስብሐት ለኪ የአብ ሙሽራው ማርያም ሆይ ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል የወልድ እናት ማርያም ሆይ ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ንፅሕት አዳራሽ ማርያም ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ወርቅና ብር ሀላፊና ጠፊ ነው ስለዚህም ከዚህ አለም ብልፅግና ይልቅ አንችን መዉደድ እመርጣለሁና ቸርነትሽን አታርቂብን እመቤቴ ማርያም ሆይ አሁንም በመአልትና በሌሊትም ጠብቂን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውሪን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🕯
Mostrar todo...
☞ወር በገባ በ15 የሰማዕነት ክብሩ እንደ ሰማዕታት አለቃቸው እንደ ጊዮርጊስ የሆነ የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ ወርሐዊ መታሰቢያው ነዉ፡፡☞ሚናስ ሆይ በግብረ መንፈስ ቅዱስ ለተዋሐደ ክርስቶስ ለተባለ ለእግዚአብሔር በሕጉ ሰሌዳ ላይ ለተቀረጸ ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞ሚናስ ሆይ ለራስህ ሁለተኛ ለሚሆን ለራስ ጸጉርህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞ሚናስ ሆይ እንደ አጥቢያ ኮከብ ለሚሆን አይኖችህና፤ ለአይኖችህ ቅንድቦች ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞ሚናስ ሆይ ቅላቱ ከሮማን ቅላት ለሚቀሉ ጉንጮችህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ]ሚናስ ሆይ በእየለቱ ስድብን ላልተናገሩ ከንፈሮችህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞ሚናስ ሆይ ከሰባቱ ሊቃነ መላዕክት ጋር ከሥላሴ ፊት ቆሞ ምስጋናን ላላቋረጡ አንደበትህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞ሚናስ ሆይ ከሮም ሰዎች ወይን ጣዕም ለራቀ ጉሮሮህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞የሰላም ሰው እንደሆነ እንደ ሰማዕቱ መርቆሬዎስ መከራን የታገስክ ሚናስ ሆይ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞የጊወርጊስ ወገን ሰማዕት ሚናስ ሆይ አስቀድሞ የሕዝቡ የምዕመናን መምሕር ሦስት ቀን እንደተሰወረ ከፀብና ከጥፋት የኢትያጵያ ህዝብ ሰውራቸው፡፡ ☞ሚናስ ሆይ ሥላሴን ሲያመሰግን ምስክርነትንና ገድልን እንደ ዝናር ለታጠቀ፤ወገብኅና እንብርትኅ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞ሚናስ ሆይ በመንግሰተ ሰማይ ከተሰበሰቡ ሰማዕታት ጋር የማያልቅ ተድላ ነፍስን ታደርግ ዘንድ ከስጋህ ለተለች ነፍስህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ☞ሚናስ ሆይ ለሥጋህ በድንና በበፍታ ለሚሆን ግንዘትህ ሰላምታ ይገባል፡፡ በዚች በወርሐዊ በዓልህ ዝክርህን እና መታሰቢያህን ያደረጉ ከመከራ ከጥፋት ሁሉ አድናቸው፡፡ መልክአ ቅዱስ ሚናስ
Mostrar todo...
4.15 MB
ደብረዘይት እኩለ ፆም
Mostrar todo...
Archivo de publicaciones
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.