cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

በክርስቶስ ኢየሱስ /in Christ Jesus 🙏

Life change in group

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
198
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የጠፋው ልጅ 👦 በዚች አለም ስንኖር መድከም😔😟 ደሞ መጠንከር 💪 የህይወት ዑደት ነው ያ ሉቃስ 15 ላይ ያለው 👦ልጅ እንደማንኛውም ልጅ አጥፍቶዋል ደሞ በጥፋቱ ዋጋ ከፍሎዋል አንዳንድ ጌዜ ወጣትነት👨‍🦱 ያለን መረዳት🤔 ስጋዎ ድካም ደሞ ሌላው 👬👭ጓደኛ በመጨረሻ የዚች 🌍አለም አብረቅራቂነት 🌈 እነዚህ ተደምረው ጎትተው ሊያወጡን ይችላሉ። ግን ያየጠፋው ልጅ ችግሮችን °የከሰረውን እድሜውን 💵ገንዘቡን አላሰበም ያሰበው አንድ ነው እሱም ያባቱን ቤት👨‍🦳🏛። አንዳንድ ግዜ ይመስለናል ስነፀልይ ስንበረታ ብቻ ጌታ የሚሰማን No ደክመንም ጌታ ይሰማናል ለዚህ ነው 1 ዮሐንስ 1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ትልቁ ምስጥር እንደወደክ ማመን ብቻ ሳይሆን እንደምትነሳ እመን ልንገርህ/ሽ ጌታም የነተን/ቺን 🫵መምጣት እየጠበቀ ነው ።።።።። ዳይ ወደ ለውጥ ትውልድ አንተን ነው ሚጠብቀው ። አሁን እራስን ብቻ አታስመልጥ ለ20 ሰዎች Share Share አርግ /ጊ👇👇👇👇👇👇👇👇jone ere jone 👇👇👇👇 https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdk https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdk https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdk ከ Man Of God Alazar dunamis revivale .................. ተባርካቹሀል።።።።።።።።።።።።።
Mostrar todo...
ALAZAR DUNAMIS REVIVAL🔥

ሐዋ. ሥራ 1 (Acts) 8፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ ታላቅ ሰዎች ሚወለዱበት አስገራሚ ትምርቶች ሚለቁበት ሰዎች ሚፈወሱበት ምንቀጣጠልበት በቃ 🌏 በምድሬ የ REVIVAL ፍንዳታ ይሆናል jone 😍

https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdk

https://t.me/+PXypzU12VotjMzc0

አስተያየት@Alazar_dunamis_revival

“Commit thy works unto the LORD, and thy thoughts shall be established.” — Proverbs 16:3 (KJV)
Mostrar todo...
“ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።” — ምሳሌ 16፥3
Mostrar todo...
“የኀጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው።” — ሮሜ 6፥23 (አዲሱ መ.ት)
Mostrar todo...
“For the wages of sin is death; but the gift of God is eternal life through Jesus Christ our Lord.” — Romans 6:23 (KJV)
Mostrar todo...
Pilis pilis ye betin adisun album semut
Mostrar todo...