cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Tsehay Bank

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
13 002
Suscriptores
+824 horas
+137 días
+9730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዲጂታል የባንክ አገልግሎት ሲጠቀሙ ከይለፍ ቃል ጋር በተያያዘ ሊወስዷቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች፦ ➤ የይለፍ ቃልዎ ከስድስት ፊደላት በላይ እንዲረዝም ያድርጉ! ➤ ጠንካራ የቁጥሮች እና የምልክቶች ውህድ ይጠቀሙ! ➤ የቤተሰብ አባላት ስምን የመሳሰሉ የተለመዱ ቃላትን አይጠቀሙ! ➤ ለተለያዩ የባንክ አገልግሎቶች የተለያየ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ! ከፀሐይ ባንክ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የደህንነት ስጋት ካልዎት ጥቆማዎን ለባንካችን በስልክ ቁጥር 0114706158 / 0114706854 ወይም በኢሜይል አድራሻችን [email protected] ይላኩልን፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Mostrar todo...
👍 19 5
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ! ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆኑትን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣ *921# ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ባሉበት በማንኛውም ሰዓት ይጠቀሙ፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
Mostrar todo...
👍 18
መልካም የእናቶች ቀን! የፀሐይ ባንክ ክብርት የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ! በርካታ ጥቅሞችን የሚያስገኘው ክብርት የቁጠባ ሒሳብ፤ ዕድሚአቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
Mostrar todo...
18👍 6😍 2
"ጌታ በርግጥ ተነሥቷል! ለስምዖንም ታይቷል፡፡” ሉቃስ 24፡34
እንኳን ለዳግም ትንሣኤ አደረሳችሁ! ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #SecondSundayOfEaster
Mostrar todo...
👍 13 7
New Branches opening soon! ፀሐይ ባንክ በቅርቡ በትግራይ መዲና መቐለ ሁለት ቅርንጫፎችን ሥራ ያስጀምራል። ባንካችን በየዕለቱ ወደዕርስዎ እየቀረበ ይገኛል። ለዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት 'ለሁሉ' የሆነውን ፀሐይ ባንክ ምርጫዎ ያድርጉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #NewBranches
Mostrar todo...
👏 22👍 7
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው! በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት መርሐግብር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ መድን ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታል፡፡ እውነተኛ የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል። እርስዎስ? የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Mostrar todo...
👍 18🎉 1
መልካም ጁምዓ! እርስዎን የሚመጥኑና ለህይወትዎ አጋዥ የሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች አቅርበንልዎታል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የ “ፈጅር” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | Website | TikTok #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #IFB #MobileBanking #CardBanking #Fajr #JummaMubarak
Mostrar todo...
👍 15 3
ፀሐይ ባንክ ስኬታማ የግንቦት ወር ይመኝልዎታል! ተምረው ዕውቀት የሚገበዩበት፣ ነግደው የሚያተርፉበት እንዲሁም በሥራዎ ስኬታማ የሚሆኑበት ወር እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ሲፈልጉ ደግሞ "ለሁሉ" ወደሆነው ፀሐይ ባንክ ጎራ ይበሉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #GinbotBestWish
Mostrar todo...
👍 18 3
ፀሐይ ባንክ 88ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ሥራ አስጀመረ፡፡ በየዕለቱ ወደእርስዎ እየቀረበ የሚገኘው ፀሐይ ባንክ፤ 88ኛ ቅርንጫፉን 'ለቡ መብራት ኃይል' በሚል ስያሜ ሥራ አስጀምሯል፡፡ የፀሐይ ባንክ 'ለቡ መብራት ኃይል' ቅርንጫፍን በአዲስ አበባ፣ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12፣ አዲሱ ለቡ መብራት ኃይል ድልድይ አጠገብ ያገኙታል፡፡ ለቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ወደ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!  #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #NewBranch
Mostrar todo...
👍 27
በማንኛውም ጊዜና በየትኛውም ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነውን የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ይጠቀሙ! ሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ የሚያገኟቸውን ሁሉንም አገልግሎቶች በኢንተርኔት ባንኪንግ እንደሚያገኙ ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎትን ለማግኘት 👇 https://internet.tsehaybank.com.et ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #InternetBanking
Mostrar todo...
👍 15 2