አንድነት ሃይል ነው
Ir al canal en Telegram
እንኑር ለዲናችን አንድነት ነው ብርታት አችን ቁርዓን ነው መመሪያችን ወደፊት እንጂ አንበል ወደ ኋላ 😍🙏
Mostrar más6 620
Suscriptores
-624 horas
-47 días
-17130 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+74
en 0 canales
mayo '26
+68
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+256
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+13
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+18
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+37
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+294
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+19
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+20
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+35
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+558
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+53
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+39
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+269
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+67
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+292
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+63
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+32
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+72
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+22
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+22
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+18
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+877
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+109
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+13
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+10
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+47
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+7
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+13
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+47
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+11 741
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+58
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+946
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+919
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 30 junio | +2 | |||
| 29 junio | +41 | |||
| 28 junio | +2 | |||
| 27 junio | 0 | |||
| 26 junio | +1 | |||
| 25 junio | +1 | |||
| 24 junio | +3 | |||
| 23 junio | +2 | |||
| 22 junio | 0 | |||
| 21 junio | +2 | |||
| 20 junio | 0 | |||
| 19 junio | 0 | |||
| 18 junio | +5 | |||
| 17 junio | 0 | |||
| 16 junio | +1 | |||
| 15 junio | +1 | |||
| 14 junio | 0 | |||
| 13 junio | 0 | |||
| 12 junio | 0 | |||
| 11 junio | +1 | |||
| 10 junio | +2 | |||
| 09 junio | +1 | |||
| 08 junio | +5 | |||
| 07 junio | +2 | |||
| 06 junio | +2 | |||
| 05 junio | 0 | |||
| 04 junio | 0 | |||
| 03 junio | 0 | |||
| 02 junio | 0 | |||
| 01 junio | 0 |
Publicaciones del Canal
መልካም ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ! 🇪🇹
ከ13 ዓመት እስር በኋላ ወ/ሪት ለይላ ኑርሰቦ ረዲ በዛሬው እለት ከእስር ተፈትተው ወደ አገራቸው ኢትዮጵያ ተሸኝተዋል
=======
በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩት ዜጋችን በኤምባሲያችን የተደረገው ሰፊ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት፣ እርቅ እና ለተጎጂ ቤተሰብ የካሳ ክፍያ ምክንያት ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረግ ተችሏል ።
በዚህ ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ (የኮሚቴ አባላት፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የሚዲያ ባለሙያዎች እንዲሁም ለመላ ኢትዮጵያዊያን) ከፍተኛ ምስጋና እናቀርባለን!
#ኢትዮጵያ #ዜጋችን #ተመለሰች #መልካምዜና #ኤምባሲ #ሪያድ
| 2 | መልካም ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ወ/ሪት ለይላ ኑርሰቦ ረዲ ከእስር ተፈትተው ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ፣
=========================
(ሪያድ ፣ ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም) ወ/ሪት ለይላ ኑርሶቦ ረዲ የተባሉና በስራ ምክንያት ከዛሬ 13 ዓመት በፊት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለስራ የመጡ ዜጋችን የሰው ህይወት በማጥፋት ወንጀል ተከሰው በክስ ቻርጅ ቁጥር 13456902511 በሳኡዲ አረቢያ ሪያድ ከፍተኛ ፍ/ቤት በዋለው ችሎት ጥፋተኛ ናቸው በሚል በሞት እንዲቀጡ የፍርድ ውሳኔ አስተላልፎ እንደነበር ይታወሳል።
በወቅቱ ዜጋችን ለስራ ከአገር ወጥተው በሰራተኝነት እያገለገሉ በነበሩበት ሁኔታ ከላይ የተጠቀሰውን ወንጀል በመፈጸማቸው የሞት ፍርድ መወሰኑ የመላ ኢትዮጵያዊያንን ልብ የሰበረ ነበር። ከዚህ በመነሳት ኤምባሲያችን ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት በእርቅ እንዲፈታ ከቤተሰባቸውና ከማህበረሰቡ የተውጣጣ ኮሚቴዎችን እንዲቋቋሙ በማድረግ፣ ጉዳዩን በማስተባበር ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል።
በዚሁ መሠረት የተደረገው ሰፊ የዲፕሎማሲ ጥረት ፊሬ አፍርቶ ለተጎጂ ቤተሰብ የገንዘብ ካሣ በመክፈል ምህረት እንዲያገኙና ተወሰኖባቸው የነበረው የሞት ፍርድ ተነስቶላቸው ለአገራቸው እንዲበቁ በመወሰኑ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን።
በዚህ አጋጣሚ ይህ ውጤት እንዲገኝ የተጎጂ ቤተሰቦችን በመካስ የዜጋችን ህይወት ለማትረፍ የተረባረባችሁ ኢትዮጵያዊያን በተለይም በሪያድ የምትገኙ የኮሚቴ አባላት፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የዜጋችንን ጉዳይ እንደራሳችሁ ጉዳይ ወስዳችሁ ቀን እና ሌሊት የደከማችሁ ወገኖቻችን፣ ለወገናችን ድምፅ በመሆንና ገንዘብ በማሰባሰብ እገዛ ያደረጋችሁ የሚዲያ ባለቤቶች፣ አገር ቤት ከህዝብ የተሰበሰበውን ገንዘብ በውጭ ምንዛሪ ተቀይሮ ለካሳ ክፍያው እንዲውል ለረዱን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች፣ እንዲሁም ይህ ውጤት እንዲገኝ ድጋፍ ላደረጉልን የሳዑዲ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎችና የፍትህ አካላት እንዲሁም በተለያየ መንገድ አስተዋፅኦ ለባረከታችሁ በሙሉ ኤምባሲው ከፍተኛ ምስጋና ያቀርባል።
በተመሳሳይ መልኩ በተለያዩ ወንጀሎች ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የነበሩ 1665 ዜጎቻችንን ሚሲዮናችንና የጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤታችን ባደረጉት ሰፊ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት የክስ ሂደታቸዉ ተቋርጦ ወደ አገራቸዉ እንዲመለሱ መደረጉ ይታወሳል። ይህ የሁለቱ አገሮች ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትና ትብብር በከፍተኛ ደረጃ እየተጠናከረ ለመምጣቱ አንድ ማሳያ ነው።
በዚህ አጋጣሚም ዜጎቻችን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለስራ መምጣት ፍላጎት ካላችሁ በሁለቱ ሀገራት እየተተገበረ የሚገኘውን ህጋዊን የስራ ሰምሪት ተከትላችሁ እንዲትመጡ፣ በተሰማራችሁበት ቦታ ሁሉ የአገሩን ህግ አክብራችሁ እንድትሰሩ፣ አስቸጋሪ ሁኔታ ቢገጥማችሁ እንኳን በትግስት በማሳለፍ መብታችሁን በህጋዊ መንገድ ብቻ በማስከበር ከእንዲህ ዓይነቱ ወንጀሎች ራሳችሁን እንድትጠብቁ ኤምባሲው ይመክራል። | 1 184 |
| 3 | https://youtube.com/watch?v=8hUCKkpnHHY&is=Dxoq1DP6igTIJ-lV | 2 187 |
| 4 | https://vm.tiktok.com/ZGdHKBCe4/ | 1 859 |
| 5 | https://vm.tiktok.com/ZGdHKBCe4/ | 1 |
| 6 | https://vm.tiktok.com/ZGdHKBCe4/ | 1 658 |
| 7 | https://vm.tiktok.com/ZGdHGURM3/ | 1 717 |
| 8 | Sin texto... | 2 507 |
| 9 | https://vm.tiktok.com/ZGdHxNPFf/ | 2 337 |
| 10 | https://vm.tiktok.com/ZGdHxNPFf/ | 1 968 |
| 11 | Sin texto... | 2 665 |
| 12 | Sin texto... | 2 513 |
| 13 | Sin texto... | 0 |
| 14 | Sin texto... | 0 |
| 15 | Sin texto... | 0 |
| 16 | https://vm.tiktok.com/ZGdHJCg2j/ | 0 |
| 17 | https://vm.tiktok.com/ZGdHJCg2j/ | 0 |
| 18 | https://vm.tiktok.com/ZGdHJPs9X/ | 0 |
| 19 | Sin texto... | 0 |
| 20 | https://vm.tiktok.com/ZGduTxTfD/ | 0 |
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
