✍ግጥም እና ቅኔ✍
ኪነት ለዛው ነጣ፣ ቅኔ ውበት አጣ፣ የሰቆቃ ሳቄን፣ የጠኔ ቁንጣኔን፣ ሊነግረኝ ሲቃጣ! የራሳችሁን ግጥም ለመላክ ወይም አስተያየት ለመስጠት 👇👇👇 @mejnun_poem_bot
Mostrar más1 255
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
+2930 días
Distribuciones de tiempo de publicación
Carga de datos en curso...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Análisis de publicación
Mensajes | Vistas | Acciones | Ver dinámicas |
01 የውበትን አምላክ---
በቅርበት የሚያውቁት ፣
❝ውብ ማለት ምንድነው?❞
ብለው ሲጠይቁት ፣
በጥያቄው ቅለት እየተገረመ ፣
❝በቃ ልክ እንደሷ❞
ብሎ እንደጠቆመ......
(እንዲሁ እንደ ዘበት.....)
እንዲሁ እንደ ቀላል፣
(ባንድ ዕይታ ብቻ....)
መገመት ይቻላል።
⬤
(አታምርም??)
ውብ ናት ---- የሱ ተአምር፣
(የውቦች የውበት ድምር )
ያደይ አበባ--- የፅጌ ክምር።
አጀብ!
መገን ያንትያለህ !
ፊደላት ቃላት ተልፈሰፈሱ....!
ከውበቷ ስር (መ)ቅኔ ጨረሱ፣
መቆም አልቻሉም...
(መግለፅ አልቻሉም )
እያነከሱ...!
ብቻ ግን እሷ....
(ብቻ ግን እሷ....)
⬤
₁
በነፍስ ጭራ እንደወጠሩት....
እንደ ልብ ወዳጅ
(እንደ ማሲንቆ፣)
ድምጿ ሚያባባ ከልብ ዘልቆ።
⬤
₂
አበባ ናት -- ግን እሾህ የላትም...!
ወዳጇን ማድማት አያስችላትም።
እንስፍስፍ አንጀት...
(ሩህሩህ ማጀት)
የማታስመስል ፣
በስጋ ገጿ ቅጥፈት አት'ስል ፣
(ውሸት አት'ኩል............!)
"ነፍሷን አየሁት ባይኖቿ በኩል" ።
⬤
₃
ገር ናት የተረጋጋች !!
በዘመን ሰማይ ድንገት የነጋች !
(የጠዋት ፀሐይ የጀምበር አምሳል...)
የጥርሷ ጨረር ገላን ያድሳል ፣
ሳቋ ብቻውን ሳቅ ይመልሳል።
⬤
₄
በመልኳ ጓዳ በጉንጯ ስርጉድ ፣
የመውደድ አሽከር ይላል ሽርጉድ ።
(ወይ ጉድ !!)
⬤
የወርቅ ካባ...!
የጣኦስ ላባ ....!
የባህር ዕንቁ......!
ሙሉ ጨረቃ.......!
እንደ ህፃን ሳቅ.....
(እንደ ቡረቃ.....!)
እንዲያ ናት በቃ !!!!
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ግጥም እና ቅኔ
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
@Mejnun_Leyla_poem | 336 | 3 | Loading... |
የውበትን አምላክ---
በቅርበት የሚያውቁት ፣
❝ውብ ማለት ምንድነው?❞
ብለው ሲጠይቁት ፣
በጥያቄው ቅ
ለት እየተገረመ ፣
❝በቃ ልክ እንደ
ሷ❞
ብሎ እንደጠቆመ......
(እንዲሁ እንደ ዘበት.....)
እንዲሁ እንደ ቀላል፣
(ባንድ ዕይታ ብቻ....)
መገመት ይቻላል።
⬤
(አታምርም??)
ውብ ናት ---- የ
ሱ ተአምር፣
(የውቦች የውበት ድምር )
ያደይ አበባ--- የፅጌ ክምር።
አጀብ!
መገን ያንትያለህ !
ፊደላት ቃላት ተልፈሰፈሱ....!
ከውበቷ ስር (መ)ቅኔ ጨረሱ፣
መቆም አልቻሉም...
(መግለፅ አልቻሉም )
እያ
ነከሱ...!
ብቻ ግን እሷ....
(ብቻ ግን እሷ....)
⬤
₁
በነፍስ ጭራ እንደወጠሩት....
እንደ ልብ ወዳጅ
(እንደ ማሲንቆ፣)
ድምጿ ሚያባባ ከልብ ዘልቆ።
⬤
₂
አበባ ናት -- ግን እሾህ የላትም...!
ወዳጇን ማድማት አያስችላትም።
እንስፍስፍ አንጀት...
(ሩህሩህ ማጀት)
የማታስመስል ፣
በስጋ ገጿ ቅጥፈት አት'ስል ፣
(ውሸት አት'ኩል............!)
"ነፍሷን አየሁት ባ
ይኖቿ በኩል" ።
⬤
₃
ገር ናት የተረጋጋች !!
በዘመን ሰማይ ድንገት የነጋች !
(የጠዋት ፀሐይ የጀምበር አምሳል...)
የጥርሷ ጨረር ገላን ያድሳል ፣
ሳቋ ብቻውን ሳቅ ይመልሳል።
⬤
₄
በመልኳ ጓዳ በጉንጯ ስርጉድ ፣
የመውደድ አሽከር ይላል ሽርጉድ ።
(ወይ ጉድ !!)
⬤
የወርቅ ካባ...!
የጣኦስ ላባ ....!
የባህር ዕንቁ......!
ሙሉ ጨረቃ.......!
እንደ ህፃን ሳቅ.....
(እንደ ቡረቃ.....!)
እንዲያ ናት በቃ !!!!
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘
አዘጋጅ፦ ግጥም እና ቅኔ
➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
@Mejnun_Leyla_poem👏 4👍 3