cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሐበሻ ኢስላሚክ ሚድያ

قال الله تعالى ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ )البقرة (42) አሏህ በእርግጥም አለ፦[እውነትን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃቹህ] ምንጭ፦«ሱረቱ አል–በቀራህ አንቀፅ /42/ በኡስታዝ ሐምዛ [አሰዱሏህ]

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 851
Suscriptores
+124 horas
+167 días
+3530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

☞ አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏህ አሕባቢ በማናቸውም በምፅፋቸው ነገራቶች ላይ አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ። @Islamicteching @Islamicteching 👆👆👆👆👆👆
Mostrar todo...
👍 4 2🙏 1
قال الشيخ عبد القادر الجيلاني -رحمه الله- : بَنَيْتُ أمري على الصدق، وذلك أني خرجت من جيلان إلى بغداد أطلب العلم، فأعطتني أُمِّي أربعين دينارًا، وعاهدتني على الصدق، ولمَّا وصلنا أرض (هَمْدَان)، فأخذوا القافلة، فمرَّ واحد منهم، وقال: ما معك؟ قلت: أربعون دينارًا. فظنَّ أني أهزأ به، فتركني، فرآني رجل آخر، فقال ما معك؟ فأخبرته، فأخذني إلى أميرهم، فسألني فأخبرته، فقال: ما حملك على الصدق؟ قلت: عاهدَتْني أُمِّي على الصدق، فأخاف أن أخون عهدها. فصاح باكيًا، وقال: أنت تخاف أن تخون عهد أُمِّك، وأنا لا أخاف أن أخون عهد الله!! ثم أمر بردِّ ما أخذوه من القافلة، وقال: أنا تائب لله على يديك. فقال مَنْ معه: أنت كبيرنا في قطع الطريق، وأنت اليوم كبيرنا في التوبة، فتابوا جميعًا ببركة الصدق .. ☞ [ኣ·ሸይኹ ዓብዱል ቃዲር ኣል–ጂይላኒይ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦[ነገሮችን ሁሉ በእውነት ላይ ገንብቻለው።ይህም ደግሞ የሆነው እኔ ከጂይላን ወደ ባግዳድ ዒልምን ሽቼ ወጣሁ። ለዛም ሊያግዘኝ ዘንዳ እናቴ 40 ዲይናርን ሰጠችኝ።እናቴም እንዳልዋሽና (ነገሬ፣ጉዳዪ ሁሉ እውን ሊሆን ዘንዳ)  ቃል አስገባችኝ። "ሀምዳን" የተሰኘ ቦታ ከደረስን ቡሀሏ መንገድ ቆራጮች (ሽፍቶች) መጓጓዦቻችንን ያዙት።ከእነርሱ መሀከል አንዱ አለፈ።እንዲህም ሲል ጠየቀኝ፦"ምን ይዘሀል" እኔም 40 ዲይናር አልኩት።የምቀልድበት መሰለው ጥሎኝም ሄደ።ከእነርሱ ሌላኛው ሰው ተመለክቶኝ መጣ እርሱም በተመሳሳይ መልኩ ይህኑ ጥያቄ አቀረበለኝ እኔም ያንኑ መልስ ደጋሚ ሆንኩኝ።ቀጥሎም ወደ ኣዛዣቸው ወሰደኝ።እርሱም ያየዝኩትን ነገር በጠየቀኝ ግዜ መለስኩለት።አዛዣቸውም  ፦"ምንድነው እውነቱን እንድትናገር የገፋፋህ" በማለት ጥያቄ አቀረበልኝ።እኔም አልኩት፦"እናቴ እውነትን እንድናገር ቃል አስገብታኛለች አልኩት።እናም ከዋሸው የእናቴን አመኔታዋን እንዳልበላው ብዪ ነው አልኩት።የሚያለቅስ ሆኖ ጩህትን ያዘ።እርሱም አለኝ" አንተ የእናትህን ቃል ላለማፍረስ ትፈራለህ" እኛ ግን የአሏህን ቃል ባለመጠበቃችን አልፈራንም" አለ።ቀጥሎም አዛዣቸው ከተጓዦች የተወሰዱትን ንብረቶች እንዲመልሱ አዘዘ።ቀጥሎም አሚራቸው አለ፦"እኔ በአንተ እጅ ወደ አሏህ ንስሃ የገባው ሆኛለው"።ከአሚሩ ጋር የነበረው ሰው እንዲህ አለው፦"አንተ በሽፍታነት ዋናችን ነበርክ ዛሬ ላይ ግን አንተ ንስሃ በመግባት ዋናችን ሆነሀል።በእውነት በረከት ሁላቸውም ንስሃ ገቡ]። ሓምዛ     አሰዱሏህ
Mostrar todo...
ሐበሻ ኢስላሚክ ሚድያ

قال الله تعالى ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ )البقرة (42) አሏህ በእርግጥም አለ፦[እውነትን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃቹህ] ምንጭ፦«ሱረቱ አል–በቀራህ አንቀፅ /42/ በኡስታዝ ሐምዛ [አሰዱሏህ]

👍 9
(وَاعْلَمْ) أَنَّ جُمْهُورَ الْأَصْحَابِ أَطْلَقُوا أَنَّ تَكْبِيرَةَ الْإِحْرَامِ إذَا وَقَعَ بَعْضُهَا فِي غَيْرِ حَالِ الْقِيَامِ لَمْ تَنْعَقِدْ صَلَاتُهُ، وَكَذَا قَالَهُ الشَّيْخُ أَبُو مُحَمَّدٍ (الْجُوَيْنِيُّ) فِي التَّبْصِرَةِ، ثُمَّ قَالَ: إنْ وَقَعَ بَعْضُ تَكْبِيرَتِهِ فِي حَالِ رُكُوعِهِ لَمْ تَنْعَقِدْ فَرْضًا، وَإِنْ وَقَعَ بَعْضُهَا فِي انْحِنَائِهِ وَتَمَّتْ قَبْلَ بُلُوغِهِ حَدَّ الرَّاكِعِينَ انْعَقَدَتْ صَلَاتُهُ فَرْضًا؛ لِأَنَّ مَا قَبْلَ حَدِّ الرُّكُوعِ مِنْ جُمْلَةِ الْقِيَامِ وَلَا يَضُرُّ الِانْحِنَاءُ الْيَسِيرُ، قَالَ: وَالْحَدُّ الْفَاصِلُ بَيْنَ حَدِّ الرُّكُوعِ وَحَدِّ الْقِيَامِ أَنْ تَنَالَ رَاحَتَاهُ رُكْبَتَيْهِ لَوْ مَدَّ يَدَيْهِ فَهَذَا حَدُّ الرُّكُوعِ، وَمَا قَبْلَهُ حَدُّ الْقِيَامِ. اهـ. ☞ እወቅ፦ [ብዙኣኑ የእውቀት ምሁራኖች ኣስሓቡ ኣ·ሻፍዕያህ ማለት ነው ይህን ብለዋል፦ "ከተክቢይረቱል ኢሕራም ከፊሉ የተባለው አልያ በምላሱ ያሳረፈው ከመቆሙ ሁኔታ ውጪ ከሆነ ለምሳሌ በሩኩዕ ምስል ላይ ሆኖ ከሆነ ሶሏቱ አልታሰረችም።ይህኑ እንዲሁ ኣ·ሸይኹ ሙሓመድ ኣል–ጁወይንይ <በተብሲራህ> በተሰኘው ኪታባቸው ላይ እንዲህ በማለት አውስተዋል፦"ከፊሉ ተክቢራው (ተክቢይረቱል ኢሕራሙ) በሩኩዕ ሁኔታ ላይ ሆኖ ቢያስከስተው ማለትም ለመስጀድ አስቦ ሲነሳ በሙሉ ሁኔታ ላይ ሳይቆም ወደ ሶሏት ለመግባት ፈልጎ ተክቢይረቱል ኢሕራምን አደረኩኝ ቢል ማለት ነው ሶሏቱ ግዴታነቷ በትክክለኝነት አልታሰረችም።ነገር ግን ሩኩዕ በሚባል ደረጃ ሳይደርስ ነገር ግን ጎንበስ ብሎ ከነበርና ሩኩዕ ወረደ በሚባል ደረጃ ሳይደርስ ተክቢይረቱል ኢሕራምን ያጠናቀቀ እንደሆነ ግዴታ የሆነችው ሶሏቱ የታሰረች ይሆናል።ምክነያቱም እሩኩዕ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ያለው ዝቅታ ከመቆም የሚቆጠር ሲሆን ትንሽ ማጎንበስ አይጎዳውም።በሩኩዕ እና በመቆም መሀከል የሚለይልን ድንበር ሁለት የውስጥ መዳፎቹን ዝቅ ብሎ ቢዘረጋቸውና ጉልበቶቹ ላይ ሲደርሱ ነው የሩኩዕ ስያሜ ሚሰጠው ማለትም ሶሏት ላይ ከአርካኑ ፊዕሊያህ ጋር የተመደበው ማለት ነው። ይህም በመካከለኛ ሰው አፈጣጠር የሚታይ ነው።በእጁ መርዘም ምክነያት ያለ ብዙ ዝቅታ አልያ በዝጁ ማጠር ምክነያት በብዙ ዝቅታ የሚደርስ ሰው በመካከለኛ ሰው አፈጣጠር የሚታይ ነው ሚሆነው።እጉልበቱ ላይ እጆቹን ቢሰድ በሚከሰተው ትንሽ ዝቅታ እጆቹ ጉልበቶቹ ላይ ከመድረሳቸው በፊት ያለው ማጎንበስ የመቆም ድንበር ይባላል። FOR~HAMZA             ASEDULLAH
Mostrar todo...
ሐበሻ ኢስላሚክ ሚድያ

قال الله تعالى ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ )البقرة (42) አሏህ በእርግጥም አለ፦[እውነትን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃቹህ] ምንጭ፦«ሱረቱ አል–በቀራህ አንቀፅ /42/ በኡስታዝ ሐምዛ [አሰዱሏህ]

👍 10
☞ ጠቃሚ መልዕክት፦ ኣል–ኢማሙ ሙስሊም ከአቢ-ሁረይራህ በዘገቡት ሐዲስ የአሏህ መለዕክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ • قال رسول الله  ﷺ" إذا مات ابن آدم انقطع عمله إلا من ثلاث: علم ينتفع به،وصدقة جارية، وولد صالح يدعو له" «የአደም ልጅ ከሞተ ሶስት ነገራቶች ሲቀሩ ስራው ይቋረጣል፥ በእውቀቱ ያስተማረው፣ ሶደቀተል-ጃሪያህ የሰጠ፣ ዱዓ የሚያደርግለት መልካምን ልጅ የወለደ።» ☞ በዚህ ሐድስ የምንረዳው አንድ ሰው ከሞተ በኋላ በነዚህ መልካም ሥራዎች በአሏሕ ትሩፋት የሚጠቀም እንደሚሆን ነው።፥ ከሞተ በኋላ በ’ነዚህ ነገራቶች ከተጠቀመ በሌሎች መልካም ሥራዎች በአሏህ ቸርነት ተጠቃሚ እንደሚሆን ነው። እንዴት በሕይወት እያለ አይጠቀምም?አሕባበነል ኪራም በእናንተው እገዛ የኣህሉ ሱናን የዲን እውቀት ተምረው ዲኑን በአሏህ ፍቃድ ለማገዝ የሚሆኑ ወጣቶችን ለማፍራት እየተረባረብን ስለሆነ ለእነርሱ ትምህርት ግብኣት የሚሆኑ ነገራቶችን ለሟሟሏት እንዲያግዘን ገቢ በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን።እርሶስ? 1000491354724 Hamza commerical bank of ethiopia. ባረከሏሁ ፊይኩም።
Mostrar todo...
👍 9 1
recording2024-06-28 12-49-6.m4a16.30 MB
👍 11 3
الإمام الشافعي رضي الله عنه  حين سئل عن القدر قال: ☞ ኢማሙና ኣ·ሻፍዕዩ ረዲየሏሁ ዓንሁ ስለ "ቀደር" በተጠየቁና በመለሱ ግዜ እንዲህ አሉ፦ ما شِئْتَ كان، وإن لم أشَأ <አሏህ ሆይ፦ አንተ እንዲሆን የሻትከው እኔ እንዲሆን ባልሻውም ይሆናል>። وما شِئْتُ إن لَمْ تَشأْ لَمْ يكنْ <እኔ መከሰቱን ብሻውም አንተ ካልሻትከው አይሆንም>። خَلقْتَ العِبَادَ على ما عَلِمْتَ <እውቀትህን¹ በሚስማማ መልኩ ባሮችን አስገኝተሃል>። فَفِي العِلْمِ يَجري الفَتَى والمُسِنْ <ባንተ ማወቅ² ወጣትም ሽማግሌም እንደ ዕድሜው ይጓዛል>። على ذا مَنَنْتَ، وهذا خَذلْتَ <በዛኛው ላይ በውለታህ ኢይማንን እንዲሁ አንተን መታዘዝን ለግሰህዋል ይህንኛውን ደግሞ አዋርደህዋል>። وذاك أعنتَ، وذا لم تعن <ያህንኛውን በአንተ ትዕዛዛት ላይ መፅናትን አስችለህው፣ሰጥተህው ያህንኛው ደግሞ ነስተህዋል>። فمنهم شَقِيٌّ، ومنهم سَعِيد <ከእነርሱም ለእሳት የተፈጠረ  እንዲሁ ገነት የተወሰነለት አለ>። ومنهم قَبِيحٌ، ومنهم حَسَنْ <ከእነርሱ መሀከል ጠያፍ የሆነ እንዲሁ መልካም አለ>። ¹፦ማለትም የሚከሰቱ ነገራቶች ባጠቃላይ በእርሱ ማወቅ ነው።ከእርሱ እውቀት የሚደበቅ ነገር የለም። ²፦ማለትም የወጣቱ ነሻጥ፣ጥንካሬ ብሎም እንቅስቃሴ ያረጀውም ሰው ደካማነት ይህ ሁሉ ባንተ ማወቅ የሚሆን ነው። FOR~HAMZA             ASEDULLAH
Mostrar todo...
👍 17
Mostrar todo...
ሐበሻ ኢስላሚክ ሚድያ

قال الله تعالى ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ )البقرة (42) አሏህ በእርግጥም አለ፦[እውነትን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃቹህ] ምንጭ፦«ሱረቱ አል–በቀራህ አንቀፅ /42/ በኡስታዝ ሐምዛ [አሰዱሏህ]

👍 17
في الحديث "مَنْ سَرهُ أن يَستجيب اللهُ لهُ عِنْدَ الشَّدَاد والكرب فليكثر الدعاء في الرخاء". ☞ በሓዲይስ ላይ እንዲህ የሚል መጥቷል፦<በችግሩ እንዲሁ በጭንቁ ግዜ ጠሎቱ ሊሰምር የሚከጅል ሰው በደስታው እንዲሁ በተድሎ ግዜ ጠሎት ያብዛ>። صلوا وسلموا على قرة العين سيدنا ونبينا محمد وآله وأتباعه.اللهم صل وسلم على شفيعنا محمد وآله وصحبه وسلم. FOR~HAMZA ASEDULLAH
Mostrar todo...
👍 9 4
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.