cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio sport news

“ኢትዮ ስፖርት ኒውስ "በኢትዮጵያ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ══════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች #Share

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
204
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በፔፕ ጋርዲዮላ ስር እየሰለጠኑ ብዙ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች፡- 🇧🇪 ኬቨን ዴብሮየን ➜ 101 🎯 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ➜ 94 🎯 🇪🇸 ዣቪ➜ 82 🎯 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ራሂም ስተርሊንግ ➜ 81 🎯 🇧🇷 ዳንኤል አልቬስ ➜ 68 🎯 @ethio_sport123
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ የ ግብ እድል የፈጠሩ ተጫዋቾች 7️⃣7️⃣ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አሌክሳንደር-አርኖልድ 7️⃣6️⃣ 🇵🇹 ብሩኖ ፈርናንዴዝ 5️⃣7️⃣ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጄምስ ዋርድ-ፕሮውስ 5️⃣6️⃣ 🇧🇪 ዴ ብራየን 5️⃣6️⃣ 🇧🇷 ራፊንሃ 5️⃣2️⃣ 🇳🇴 ኦዴጋርድ 5️⃣2️⃣ 🇪🇬 ሳላህ @Ethio_sport123
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ዝላታን_ኢብራይሞቪች ጫማ ስለመስቀል አንዳለው :- እኔ እግርኳስን ሳቆም የማዝነዉ ለኔ አይደለም ግን ለእናንተና ለእግርኳስ ታላቁ የሀዘን ቀን ነዉ ምክንያቱን እኔን ሁለተኛ በየስታዲየሞቹ ሜዳዎች ላይ ዳግመኛ አታዩኝም ፤ መቼም ቢሆን ዝላታን የመሰለ ተጨዋች አለም ዳግመኛ አታገኝም። ይልቁንም እነዚህን አንዳንድ ልፍስፍስ ተጨዋቾች በየቴሌቪዥኑ በየስታዲየሞቹ ትመለከታላቹ። @Ethio_sport123
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5 ከፍተኛ ደሞዝ የሚከፈላቸው ተጫዋቾች ! 1⃣ || ክርስቲያኖ ሮናልዶ ማን ዩናይትድ- €2.63ሚ 2⃣ || ኬቪን ዴ ብሩይን ማን ሲቲ - €2.06ሚ 3⃣ || ዴቪድ ዴህያ ማን ዩናይትድ - €1.93ሚ 4⃣ || ጃዶን ሳንቾ ማን ዩናይትድ - €1.85ሚ 5⃣ || ራፋኤል ቫራኔ ማን ዩናይትድ - €1.62ሚ @ethio_sport123
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የማንቸስተር ዩናይትድ ቀጣዩ አሰልጣኝ ! ➦ [ SunSport ] እንደዘገበው የ52 አመቱ የአያክስ አሰልጣኝ ኤሪክ ታግ በዚህ ክረምት በጊዜያዊ አለቃ ራልፍ ራንኒክን በቋሚ ዋና አሰልጣኝነት ለመተካት ተመራጭ መሆኑን ገልጿል። ➦ ቴን ሀግ ሰኞ ላይ ከዩናይትድ አለቆች ጋር ተወያይቷል እና ለቀጣሪዎቹ ብዙ ጥያቄዎች ነበረው ስለ ዝውውር ጉዳይ ። ➦ ሀግ ስራውን በአግባቡ ካገኘ፣ ለአንዳንድ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እንደሚያመጣ ተዘግቧል ➦ የ22 አመቱ የክንፍ አጥቂ አንቶኒ እና የ19 አመቱ አማካኝ ሪያን ግራቨንበርች በኦልድትራፎርድ ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ሁለት ኮከብ ተጫዋቾች ናቸው። ➦ ዩናይትድ እንዲሁ በተቀናቃኞቹ ሊድስ እና ቼልሲ ተጫዋቾች ላይ አይናቸውን ጥለዋል ካልቪን ፊሊፕስ ፣ እና አንቶኒዮ ሩዲገር ላይ ➦ ምንም እንኳን ከባየር ሙኒክ ፉክክር ቢጠብቃቸውም 'ግራቨንበርች ላይ' ያለው ፍላጎት አስቸጋሪ ያደርግበታል ። ➦ በሚወደው 4-2-3-1 ቅርፅ፣ ቴን ሀግ አንቶኒ እና ጃደን ሳንቾን ከብሩኖ ፈርናንዴዝ ጋር በሁለቱም ያጣምራቸዋል ። @ethio_sport123
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.