Leyou ♎
Welcome to this channel(◍•ᴗ•◍)❤(。ŏ﹏ŏ) TikTok video 📷📷 ರ_ರ⊙.☉ Funny 😄🤣 video 📸 ಠಿ_ಠಿಠಿ_ಠಿ Movie 🎥 My picture 🖼️😍 New music 🎶🎶🎶 Old music 🎶🎶🎶 Motivation Love ❤️ song 😘💕
Mostrar más249
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-1430 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም 🕊️ የፍቅር ❤ የደስታ 😁 የመተሳሰብ 🥰 ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳቹ !! Happy new year 🌻🌻
✨መልካም በአል
✝️ ቅዱስ ሩፋኤል✝️
ምስጢረ መለኮት አድራሽ ነህ ለእራኤል
''መድሐኒት ነው ስምህ ቅዱስ ሩፋኤል''/2/
የሱሳኑ ደዌ በጆችህ ተዳሶ
አይኖቹ በርተዋል ምህረትን ለብሶ
እኔ ራሴን ባየው ተስኖኛልና
ከኔ አልፎ አምላኬን 'ልወቅ በጽሞና'?
አዝ---------
እረፍት ምስጋና ነውና 'አጻፍም'?
ችግር የምትጋርድ በያዝኧው በሳት ፋም
በሳት ስረገለ በሚፋጠን እግርህ
ፈጥነህ ድረስልኝ የልቤን ስነግርህ
አዝ-------
ከአህዛብ እሾህ ደግሜ እንዳልበላ
እንደ ጦቢት ጋርደኝ በክንፎችህ ጥላ
እግዚአቤሔር እንዲያዝህ በፍፁም ልቦና
አንተን እንደሚልክ አምነዋለሁና
አዝ-----------
ሰላክሬም በክፋት ቆሞብኝ ከፊቴ
ናልኝ እልሀለሁ ሩፋኤል አባቴ
የሰራብኝን ግፍ ባንተ ረስቻለሁ
በመድሐኒት እጅህ ደስታን አግኝቻለሁ
ዘማሪ ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
https://t.me/maheberat
ቅዱስ_ሩፋኤል_ዘማሪት_ሲስተር_ሕይወት_ተፈሪ_kiduse_rufale_zemarie_sis_hiwot_360p.m4a5.02 MB
Repost from የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ መዝሙሮች
Photo unavailableShow in Telegram
✝ቅዱስ ሩፋኤል✝
✝መስተፍስሒ (ልቡናን ደስ የሚያሰኝ)
✝አቃቤ ሥራይ (ባለ መድኃኒት ፈዋሽ)
✝መዝገበ ጸሎት (የጸሎት መዝገብ መክፈቻ የተሰጠው)
✝ሊቀ መናብርት (በዙፋን ላይ በክብር የሚቀመጡ መላእክት መሪ)
✝ፈታሔ ማኅጸን (የሰውንም ሆነ የእንስሳትን ማኅጸን የሚፈታ)
✝መወልድ (አዋላጅ: ምጥን የሚያቀል) ይባላል::
✝በምልጃው አይለየን።✝
@yleybgal19
Repost from የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ መዝሙሮች
+ ሩፋኤል ይቅር በለኝ +
አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ
ከልጆች ጋር ተሯሩጬ
በጠበልህ እየታጠብኩ
የውኃ ጨው እየቀመስኩ
ሩፋኤል አሳድገኝ
እንደ ታላቆቼ አድርገኝ
ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ
ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ
ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ
ጠበል ሲወርድ ተሸሸግሁኝ
ከበረከትህ ሸሸሁኝ
ከቡራኬህ አመለጥኩኝ
ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ
ስላበቃ ልጅነቴ
በቆሸሸ ሰውነቴ
በረከሰ ማንነቴ
እንዳላረክስ ጠበልህን
ተጠለልኩት ጥምቀትህን
@yleybgal19
Repost from Nahom Records
04:26
Video unavailableShow in Telegram
👤 • Kalkidan
🎶 • ብቸኛ (Bichegna)
🇪🇹 • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2023
Ethiopian_Music_Kalkidan_Bichegna_ቃልኪዳን_ቃልኪዳን_ብቸኛ_New_Ethiop.mp432.78 MB
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.