cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

💚❤️ማንኛውም የሪስቨር sw የስልክ እና ቲቪ app 💛የትኛውም የዲሽ መረጃ ❤️አዳዲስ Biss Key እና ፍሪኩየንሲ እና ፈጣን መረጃዎች ከኛ ያገኛሉ ማንኛውንም ስርቨር ስትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ @Yoniwg

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 768
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-6930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
Now እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧 ✅በ24 H SPORT 1HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው። Next ስፔን ላሊጋ🇪🇸 ✅በ24 H SPORT 2HD ✅ ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል
Mostrar todo...
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇 1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው 😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም 2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል 3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው 4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
Mostrar todo...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧 እና ስፔን ላሊጋ🇪🇸 በቀጥታ በምርጦቹ በ24 H SPORT 1HD በ24 H SPORT 2HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው። ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል ነው 😉።
Mostrar todo...
እለተ እሁድ የሚደረግ አጓጊ ጨዋታ 12:30 Manchester United🇬🇧 vs 🇬🇧Arsenal 📺24H SPORT 2HD ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ በተለያዩ ነፃ ቻናሎች በLEG ሪሲቨር መመልከት ችችላላችው ------------------------------- ╰┈ ⫸ 24H Sports 1 12:00 Cádiz vs Getafe 14:15 Atlético Madrid vs Celta de Vigo 16:30 Valencia vs Rayo Vallecano 19:00 PSG vs Toulouse ╰┈ ⫸ 24H Sports 2 10:30 Lazio vs Empoli 13:00 Hellas Verona vs Torino 19:00 Real Betis vs Almería
Mostrar todo...
👍 1
አሳዛኝ ዜና 🫡 ነገ ማን ዩናይትድ🇬🇧🇬🇧አርሰናል የሚደረገውን ተጠባቂ እና አጓጊ ጨዋታ በAMOS አይታይም😔😔 ምክንያት Yom Kippur ሰማዕት በሚል ልክ እንደዛሬ ሳምንቱ ለ1 ቀን ወይም 2 (እስከ ማክሰኞ ድረስ ቀን ሻማ ብቻ እያበሩ ይቆያሉ
Mostrar todo...
👍 2
  • File unavailable
  • File unavailable
እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ እና ስፔን ላሊጋ በቀጥታ በምርጦቹ በ24 H SPORT 1HD በ24 H SPORT 2HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው። ✅ ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል ነው 😉።
Mostrar todo...
👍 4
ለውድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር ሰርቨር Account  እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋችሁ  በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ይችላሉ። 📥 በTelegram @yoniwg ላይ Inbox ያድርጉልን። የዋጋ ዝርዝር - ✅SPTV 550 የ3 ወር የ1 ወር 300 ብር ✅ 24H sport የ3 ወር 400 ብር ✅ Vip እንደየ ወራዊ የ3 ወር 1500 እና 1900 • Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - 500 ብር • Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - 800 ብር •Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር •Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር •Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር •Forever  የ12 ወር  - 1600 ብር •Apollo የ12 ወር  - 1600 ብር •EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት •EVISSION IPTV ለAndroid - 600 ብር የ1 ዓመት። •MYHD IPTV የ1 ዓመት - 700 ብር •ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 600 ብር ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ 1000273545119 አቢሲኒያ 105128711 በሚቀርባችሁ አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት ወይም  በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ @yoniwg በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው :: ማንኛውንም ሪሲቨር እና ሰርቨር ስትፈልጉ 📩 @yoniwg አናግሩኝ ☎️ 0912692664 ዮኒ የዲሸና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ
Mostrar todo...
  • File unavailable
  • File unavailable
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ጨዋታዎች በቀጥታ በFree ቻናሎች ይመልከቱ 8፡30 Fulham🇬🇧 🆚 🇬🇧Man City 📺24 SPORT 1HD 📺 SPORT 1SD 11:00 Everton 🆚 Sheffield United 11፡00 West Ham🇬🇧 🆚 🇬🇧Luton Town 📺24 SPORT 2HD 11፡00 Bournemouth🆚 Brentford 11፡00 Wolves🆚Crystal Palace 11፡00 Tottenham🇬🇧🆚 🇬🇧Burnley 📺24 SPORT 1HD 📺 SPORT 1SD 11፡00 Newcastle🇬🇧🆚 🇬🇧Brighton 📺 ETV መዝናኛ 1፡30 Nottm Forest🇬🇧🆚 🇬🇧Chelsea 📺24 SPORT 1HD 📺 SPORT 1SD ላሊጋ🇪🇸 1:30 ግራናዳ🇪🇸🇪🇸ሪያል ማድሪድ 📺24 SPORT 2HD 4:00 አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኦሳሱና 📺24 SPORT 1HD Gshare plus Funcam forever 24H SPORT SPTV apollo Iptv E-Vision Iptv 😀ETV Pro ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ 1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ ዳሸን ባንክ 2919839505211 | ኡመር ንጉስ አቢሲኒያ 37115533 ኡመር ንጉስ በሚቀርባችሁ አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ @Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው :: ማንኛውንም ሪሲቨር እና ሰርቨር ስትፈልጉ 📩 @UMER4k አናግሩኝ ☎️ 0911590613 ዑመር የዲሸና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ
Mostrar todo...
በሀገራችን ብዙ ደጋፊ ያላቸው 🇬🇧🆚🇬🇧2ቱ ተወዳጅ ክለቦች እሁድ 12:30 የሚፋለሙ ይሆናል😍😍 ማንቼ አርሴን ከዋንጫ ፍልሚያው ያሰናብተዋል ወይስ አርሴ ድል አድርጎ የሲቲን ነጥብ መጣል ይጠባበቃል ? ይህንን ጨዋታ በተለያዩ የነፃ ቻናሎች በIptv እና በሌሎች ነፃ ቻናሎች ይመልከቱ በእለቱ የተለያዩ ሀሪፍ ሀሪፍ አፖችን የምንለቅ ይሆናል።
Mostrar todo...
👍 2
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
📺24H SPORT 1HD 📺24H SPORT 2HD ይህ ቻናል አስተማማኝነቱ 100 % ነው ቀጣይ አመትም ፈታ ከምንልበት ቻናል አንዱና ዋነኛው ይህ ቻናል ነው
Mostrar todo...