Yabu lala pic 😍😍😍
Ir al canal en Telegram
...ምርጥ ምርጥ አዳዲስ ፕሮፋይል ሚሆኑ ጥቅሶች ... #ሰለፍቅር ❤️ #ህይወት ☺ #ሰኬት 😄 #አነቃቂ ሀሳቦች 🤔 #ናፍቆት 😔 #ብቸኝነት 😔 እና #አሰተማሪ ፅሑፎች 🤙ደሰ በሚል አቀራረብ የሚያገኙበት ቻናል ነው። Go to group 👉 @yabu51 ሀሳብ አስተያየቶን @muke_pame ይላኩ እናመሰግናለን!! @Yabulala24
Mostrar más1 917
Suscriptores
Sin datos24 horas
-117 días
-6130 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '25
diciembre '25
+1
en 0 canales
noviembre '25
+2
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+3
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+3
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+6
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+4
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+2
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+2
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+7
en 2 canales
Get PRO
marzo '25
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+3
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+14
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+12
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+5
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+16
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+30
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+41
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+56
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+18
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+16
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+15
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+70
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+41
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+72
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+39
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+531
en 45 canales
Get PRO
octubre '23
+1 078
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+405
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+517
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+116
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+347
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+1 255
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+1 309
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+305
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+52
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+25
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+29
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+42
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+48
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+66
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+327
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 29 diciembre | 0 | |||
| 28 diciembre | 0 | |||
| 27 diciembre | 0 | |||
| 26 diciembre | 0 | |||
| 25 diciembre | 0 | |||
| 24 diciembre | 0 | |||
| 23 diciembre | 0 | |||
| 22 diciembre | 0 | |||
| 21 diciembre | 0 | |||
| 20 diciembre | 0 | |||
| 19 diciembre | 0 | |||
| 18 diciembre | 0 | |||
| 17 diciembre | 0 | |||
| 16 diciembre | 0 | |||
| 15 diciembre | 0 | |||
| 14 diciembre | 0 | |||
| 13 diciembre | 0 | |||
| 12 diciembre | 0 | |||
| 11 diciembre | +1 | |||
| 10 diciembre | 0 | |||
| 09 diciembre | 0 | |||
| 08 diciembre | 0 | |||
| 07 diciembre | 0 | |||
| 06 diciembre | 0 | |||
| 05 diciembre | 0 | |||
| 04 diciembre | 0 | |||
| 03 diciembre | 0 | |||
| 02 diciembre | 0 | |||
| 01 diciembre | 0 |
Publicaciones del Canal
| 2 | ባራክ ኦባማ ይሄን ሰሞን አንድ አሪፍ ቃለ መጠይቅ አድርጎ አየሁ።"ሁሉም ነገር እንደምታስቡት አይደለም" ይላል ባራክ ስላገኛቸው ሰዎች ሲናገር " ቃል እገባልሀለሁ፣ አንዴ በእነዚህ ጠረጴዛዎች፣ በእነዚህ ውብ ቦታዎች፣ እዛ ጥሩ ማዕረግ ካላቸው ጋር ትልቅ የባንክ አካውንት ባለቤቶች ጋር ከተቀመጥክ የምታስበው ሁሉ ስለነዚህ ሰዎች ብልህነት ቁንጅና ሃብት እውቅና...ሊሆን ይችላል ግን እነሱ ያ ሁሉ አይደሉም።
**
ማንም ውጭ የሚመስለውን አይደለም!the Devil is in the details የሚሉት ነጮቹ ስትቀርበው ዝርዝሩ ውስጥ ብዙ ኮተቶች ስላሉ ነው።
እኩያ የሚባል ነገር የለም!
ምናልባት በእድሜ ሊኖር ይችላል በስታተስ ግን የለም!
Nothing and nobody is too good for you!And nobody has the right to make you feel like you are not enough!አብዛኛውን እውቅ ስትቀርበው ወና ስትከፍተው ተልባ ነው!
Out of my league ብሎ ዘርቅ አይገባኝም!
ሊግ ለስፖርት ነው።ለክቡር የሰው ልጅ አይደለም የሰው ትልቅም ትንሽም የለውም ልዩ ልዩ እንጂ። እነሱ እዛ የመገኘት ይለፍ የሰጣቸው ማን?ምንድነው?አንተስ ያንን እንዳታገኝ የያዘህ (ከተፈጥሮ ችሮታዎች ውጭ)ምንድነው?
ስለ 18 ደቂቃ ህግጋት ታውቃላችሁ?
አንድ ሰው በየቀኑ 18 ደቂቃዎችን ከህይወቱ ከፍሎ በአንድ ነገር ዙርያ ካነበበ ወይም ከተለማመደ በአለም ካሉ 95% ሰዎች በላይ ስለ ጉዳዩ ለኤክስፐርት የቀረበ የተብራራ እውቀት ይኖረዋል።በአመት 100 ሰአታትን ሰውቶ ካሰበበት ማለት ነው።በኤሊት ኤክስፐርትነት ደረጃ 10000 ሰእታትና 5 አመታት ያክል ይፈጃል ከዛ በመለስ
ያለውን የፊልዱን እውቀት ግን በሚገባ መቅሰም ይችላል።በማንኛውም ፊልድ ታሪክ ፍልስፍና ስነመለኮት ሙዚቃ ህግ ህክምና በማንኛውም!
እንግዲህ የሚከበር የሚፈራው እውቀት እንዲህ ከተደፈረ ሌላው ቀላል ነው።ማግኘት ይቻላል ማለት ነው። በሚቀጥለው አንድ ሰው "ብጤህን ፈልግ"ሲልህ በትህትና ግን በእርግጠኝነት tell him you ain't going elsewhere you belong there!
**
የሬድዮ የአድማጭ ተሳትፎ ላይ የሰማኋት ልጅ ትዝ ትለኛለች።"ሰዎች ቆንጆ ነሽ ይሉኛል። ቁመናዬንም ያደንቁልኛል በትምህርት ሶስተኛ ዲግሪዬን እየሰራሁ ነው የተደላደለ ኑሮ ባለቤት ነኝ ግን ትዳር ላገኝ አልቻልኩም የምቀርባቸው ወንዶች ሁሉ አድናቆት እንጂ የፍቅር ጥያቄ
አያቀርቡልኝም ትዳርንማ ማን አስቦት ጓደኛ እንደሌለኝ ብነግራቸውም አያምኑም "ብላ ነበር።
አየህ!
ጠይቅ!
ድፈር!
የምልህ ለዚህ ነው!
ለመልመድ፣ቢዝነስ ለመስራት፣ለማወቅ ...እንደምትፈልግ
ተናንሰህ ተናገር ጋጠወጥ አትሁን እንጂ በራስ መተማመንህ ከየትኛውም ሰርክል አያጎልህም።
Come on እንደ መንሱር ጀማል ያሉ በb እና d መሃል ያለ ልዩነት ገደል የሚሆንባቸው ጠባድላት በቲክቶክ የሚመሯት ሃገር ውስጥ እኮ ነው የምትኖረው!
Nobody is out of your league if you're determined enough!!! | 0 |
| 3 | 🔹This bot pays you according to your group members count
Withdrawal confirmed 💎
300 members in group = 10$
1000 members in group = 30$
10,000 members = 80$
Join under👇
https://t.me/t22_robot?start=ref_7746693936
If your Telegram discussion group is not upto 300 members don't try
Share🚀
https://t.me/abulapic
https://t.me/abulapic | 0 |
| 4 | @Yabulala24
═❤️═════════════════
SHARE and JOIN🙏
T.ME/ABULAPIC | 0 |
| 5 | ሴሌም አመሻቹ 🤗
❤Love ¶ 💭Quotes ¶ ⛈ Succezz
jᵒⁱⁿ⇝የኔ ፍቅር
| 0 |
| 6 | ሽማግሌ ሞቱን እየፈራ ወጣትነቱን እንደሚናፍቀው ሁሉ........ሀዘኔን እየፈራሁ ደስታዬን እናፍቀዋለሁ.....
ሚገርመው ሽማግሌው ወጣትነቱን ይናፍቀዋል እንጂ እንደማይመለስ ያውቀዋል.......እኔም ደስታን እናፍቀዋለሁ እንጂ እንደማላገኘው አውቃለሁ
❤ Love ¶ 💭Quotes ¶ ⛈Success
jᵒⁱⁿ⇝የኔ ፍቅር
| 0 |
| 7 | @muke_pame
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic | 0 |
| 8 | እንደዚህ ዉብ ስጦታዎች
👉ለ ጓደኛ
👉ለ ፍቅረኛ
👉ለ ወንድም
👉ለ እህት
መስጠት ከፈለጉ ለአንቨርሰሪ
ለበዓል
ለልደት
እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ስጦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን🙏
Telegram @merii19
@merii19 inbox awarug
Phone 0907027818
#ኪስን የማይጎዳ price dm | 0 |
| 9 | አነዚ ቅባቶች በጣም አሪፍ እና ጥቅማቸው ቡዙ ነው
✅ለተነቃቀለ ለተበጣጠሰ ዐጉር
✅ለሚደርቅ ዐጉር
✅ለራስ ምታት ለሚያስቸግራቹ
✅ፀጉራቹ እንዲያብረቀርቅና እንዲለሰልስ
✅ለፀጉር እድገት
ለመግዛጥ
@merii19 inboxme | 0 |
| 10 | 🤭🙈🙈
@muke_pame
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic | 0 |
| 11 | እንደዚህ ዉብ ስጦታዎች
👉ለ ጓደኛ
👉ለ ፍቅረኛ
👉ለ ወንድም
👉ለ እህት
መስጠት ከፈለጉ ለአንቨርሰሪ
ለበዓል
ለልደት
እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ስጦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን🙏
Telegram @merii19
@merii19 inbox awarug
Phone 0907027818 | 0 |
| 12 | እውነተኛ ጓደኛህን ምትለይባቸው መንገዶች።
1, ወደራስህ ቤት እንሂድ ብሎ ገፋፍቶ ሚያመጣህ፣ ቤትህ ደርሶ ምግብ እስክታቀርብለት ማይጠብቅ እና ገለባብጦ ሚበላ። ድንገት ሚበላ ካጣ ወርኃዊ ደሞዙን የተቀማ ያክል ሚበሳጭብህ።
2, አንተን ለመስደብ ምንም ምክንያት አስፈልጎት ማያውቅ ዝም ብሎ ሚሰድብህ።
3, ሰደበኝ ብለህ ምታኮርፈው ከሆነ ይቅርታ በመጠየቅ ፈንታ ለምን አኮረፍክ ብሎ ጨምሮ ሚሰድብህ።
4, በስምህ ለመጨረሻ ጊዜ መቸ እንደጠራህ ማታስታውሰው ሁሌም አንተን በሚያናድዱህ ስሞች ሚጠራህ።
5, እራሱ ግጥም አድርጎ ባጠፋው ጥፋት ይሄን ሳደርግ ለምን ዝም ብለህ አየከኝ ብሎ አንተን ተጠያቂ ሚያደርግህ።
6, አንተ በሌለህበት ስላንተ ጥሩነት ሁሌም ሚያወራ ደካማ ጎንህን ሁሌም ሚሸፍንልህ እና ስምህን በክፉ ሲያነሱ ዝም ማለት ማይችል።
@muke_pame
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic | 0 |
| 13 | አንድ ቪዲዮ እያየሁ ነበር፣ ልጅቷ ከመንፈሳዊነት የምንርቅበትን ምክኒያት እንዲህ ታብራራለች።
“ አብዛኞቻችን ከመንፈሳዊነት/ከፈጣሪ የምንርቀው ብዙ ሀጢያት ሰርተናል ምን ብለን ወደርሱ እንሄዳለን እያልን ነው፣ይሄ ልክ ገላዬ በጣም ስለቆሸሸ አልታጠብም እንደማለት ነው” ትላለች!
እንዴት ያለ ያማረ አገላለፅ ነው💚
በጣም ስለቆሸሽን ከውሃ አንታጠብም ብለን እንደማንሸሸው ሁሉ ሀጢያታችን በዛ ብለንም ከፈጣሪ አንርቅም!
@muke_pame | 0 |
| 14 | "ወንድሜ ሆይ ሴት ልጅ ታምነኛለች ብለህ አታስብ ፥ እንኳን አንተን የገዛ ፊቷን አታምነውም፡፡ለዛም ነው በቦርሳዋ መስታወት ይዛ ምትዞረው!"
@muke_pame | 0 |
| 15 | መንጌ የእጅ ሰዓቱ ተሰረቀበትና ለመርማሪዎች ደወለ
"ጓድ ሊቀመንበር እስካሁን 860 ሰወች የርሶን ሰዓት መስረቃቸውን ኣምነዋል"
መንጌ -> "ኣይ እኔ እንኳን የደወልኩት ሰዓቱ መገኘቱን ልነግራቹ ነው። ውባንቺ ጋር ነበር"
🙂
@muke_pame | 0 |
| 16 | ሳቅሽ ተቀድቶ ፡ ቢጨለፍ ፤
ዘመን ጠጥቶ ፡ የማይጨርሰው
ውበት አለሽ !
..የሚፈስ እስከ ጠረፍ ፡፡
© የአባ ልጅ
Croos➛@Yabulala21
═❤️═════════════════
SHARE and JOIN🙏
T.ME/ABULAPIC | 0 |
| 17 | Sin texto... | 0 |
| 18 | ❤️😍 | 0 |
| 19 | Sin texto... | 0 |
| 20 | ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ🙏🙏
መልካም በዓል | 0 |
