cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

THE GOAT 𝗖𝗥𝟳 🐐

ክርስቲያኖ ሮናልዶ! 🐐 በዚህ ቻናል የምንጊዜም ኮከብ, ምርጥ,ድንቅ, እሱ ለመግለፅ ቃል የምናጣለት ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚነገርበት እና የሚዘከርበት ቻናል ነው ! 🐐 ስለ ንጉሱ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የህይወት ታሪክ , ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎቹን ትውስታዎች እንዳስስበታለን! የንጉሱ ቪድዮ- https://t.me/+MnL3WhVKA1dkOTA0 ለማስታወቂያ :- @Mit_bami

Mostrar más
Advertising posts
51 749Suscriptores
-8624 hours
-3757 days
-1 53630 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ይህን ያውቁ ኖሯል ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ውጪ ባለፉት 50 አመታት ውስጥ ማንም ተጫዋች የጁቬንቱስን ማሊያ ለብሶ ከ30 በላይ የሴሪኤ ጎሎችን አላስቆጠረም። 😳🔥 @The_Goat_Cr7
Mostrar todo...
👍 75🔥 23🥰 6 4🎉 4
የክልባችን ግብ ጠባቂ ዴቪድ ኦስፒና የሳውዲ ሮሻን ሊግ የወሩ ምርጥ ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል! Congratulations 👏 ⭐️ @The_Goat_Cr7
Mostrar todo...
🗣️ ብራድሌይ ባርኮላ (የፓሪስ ሴንት ጀርሜይን ተጫዋች): ክርስቲያኖ ሮናልዶን ብታገኛት ምን ትለዋለህ? " ባገኘው ውጤት ሁሉ እንኳን ደስ ያለህ እላለሁ እና ትንሽ ሳለሁ ብዙ ስሜቶችን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ." ❤️@The_Goat_Cr7 | @Mit_bami
Mostrar todo...
74👍 14😁 1
#ክሪስ በዛሬው ልምምድ ላይ @THE_GOAT_CR7
Mostrar todo...
👍 50 13🥰 8
የሊቨርፑል U18 ላይ በአንድ ጨዋታ 10 ጎሎችን ያስቆጠረውና ከአስር ያነሱ ጨዋታዎች ተጫውቶ ከ30 በላይ ጎሎችን ያስቆጠረው የአርሰናሉ ተስፈኛ የ16 አመቱ ታዳጊ ቺዶ ኦቢ ማርቲን ትናንትም ክለቡ አርሰናል ኖርዊችን 7-0 ባሸነፈበት ጨዋታ 7ቱንም ጎሎች ያስቆጠረ ሲሆን በአንዱ ጎሉ ላይም #የክሪን ሰለብሬሽን ተጠቅሟል 🐐🐐 🔥🔥 @THE_GOAT_CR7 @THE_GOAT_CR7
Mostrar todo...
👍 108 8🔥 8😁 2😢 1🤩 1
#ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠራቸውን ድንቅ ግቦች አሁኑኑ ይመልከቱ ! 🔥👇 https://t.me/+oAmf0LbL48tlMjU0 https://t.me/+oAmf0LbL48tlMjU0
Mostrar todo...
🔥 6👍 3💯 2
Update ✔️ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በእሮቡ ጨዋታ ብጫ ካርድ ብመለከት እርራሱ እንደ ውድድሩ አዘጋጅ ህግ ከፍጻሜው ጫወታ ውጭ አይሆንም 🐐 📲 @THE_GOAT_CR7 | @Amanuel_13
Mostrar todo...
🥰 91👍 9🔥 6👏 3 2
#ክሪስ በእሮቡ ጨዋታ ቢጫ ካርድ ከተመለከተ ቀጣይ የንጉስ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በቅጣት ያልፈዋል። 🥹🥹 📲 @THE_GOAT_CR7 | @Amanuel_13
Mostrar todo...
😢 70💔 4👍 2😁 1
የአል ሂላል አሰልጣኝ የሆኑት ጆርጅ ጀሱስ🗣 "ለእኔ ክርስቲያኖ ያለ ምንም ጥርጥር ከሜሲ ይበልጣል"
Mostrar todo...
👍 186👏 18🥰 15 8😁 8
Cristiano Ronaldo on his Instagram: "👌🫶🏻🎥" ❤️@The_Goat_Cr7
Mostrar todo...
123👍 15🔥 8😁 1