cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🎀እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ዳግም 💎ንግስት ሁኚ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🎀እህቴ ሂጃብሽ ሱትራሽ ነው ሱትራሽ ደግሞ አትርሺ በዱንያ ብቻ አይደለም ሚጠብቅሽ ለአሄራሽም ነው🎀 አደራሽን እህቴ ተሳተሪ በሂጃብ ዳግም ንግስት ሁኚ💎 የኡሙ ሀኒፍ ና የ አዙቲ 🌷ግጥሞችና ፅሁፎች ሚገኙበት ቻናል . . ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ👇👇👇አናግሩኝ ኢንቦክ ላይ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 455
Suscriptores
+624 horas
+847 días
+46830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🚨ኢስላማዊ እውቀት ማግኘት ይፈልጋሉ?? 🕋እንግዲያውስ ከታች የተዘረዘሩትን ምርጫዎች በመንካት ይቀላቀሉ👌 ይፍጠኑ ከ10 ደቂቃ ቡሀላ አጠፋዋለው
Mostrar todo...
❤️ ቁርዓን ❤️
🍂 ሀዲስ 🍂
🌜የነቢያት ታሪክ🌛
💐 በሰሀቦች ታሪክ 💐
🍁 የትልልቅ ዳዒዎች ምክር 🍁
🌼 ሀላል ፈገግታ 🌼
❄️🌟 ሁሉንም አንድ ላይ 🌟❄️
🥀አትጠራጠሪ! አንቺን ማስተማር እንደጨረሰ ህመምሽ ያልፋል እመኚኝ ሰብር ብቻ❤️
Mostrar todo...
10👍 2
እውነት የኔ ከሆነ አላህ ለኔ ይሰጠኛል  በአላህ ውሳኔ ጣልቃ አልገባም😊
Mostrar todo...
👍 14
🤔የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ?? 🫥ፍጠኑ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል
Mostrar todo...
👍 1
✨ የነቢያችን ሙሀመድ ሰ፡ዓ፡ወ ✨
💥 ዙል ቀርነይን 💥
☄ ዙል ቢጃደይን ☄
☀️ መጅኑኑ ለይላ ☀️
☃️ ደጃል ☃️
🌕 ጁለይቢብ 🌕
⚔🛡 የጦር ሜዳው ጀግና 🛡⚔
🕋ሁሉንም አንድ ላይ በነዚህ ቻናሎች ያገኛሉ 🕋
+Add Channel
Repost from N/a
~ከ ወንጀል ዉጤቶች መካከል አንዱ«ሰኬትን ማጣት ነው» ይላሉ ኢብኑ አል-ቀይም ረሒመሁላህ፡፡ ወንጀል ባንተ እና በጌታ መካከል እክል ነው፤ ጋሬጣ ነው፣ ግርዶ ነው፡፡ለምነህ ለዱዓህ ምላሽ አታገኝም፣ ሠርተህ ከድህነት አትወጣም፣ አስበህ አይሳካልህም፣ ተወዳድረህ ትሸነፋለህ፣ ለሥራና ለትህምርት ተፈትነህ ትወድቃለህ፣ ምኞትህ አይሰምርልህም፣ ያቀድከው አይሆንልህም፡፡ የ ወንጀል ባለቤት ከሆንክ እቆጥባለሁ ብትልም አይሆንልህም፣ ወንጀል ብል ነው፡፡ ወንጀል ተምች ነው፤ ወንጀል ቫይረስ ነው በልቶ ይጨርስሃል፤ አተንም ፀጋህንም ይበላል፡፡ የ ወንጀል ዉጤቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ቤትን ያበላሻል፣ ትዳርን ያደፍርሳል።«እኔ የ ወንጀሌን ዉጤት በምሳፈራት እንሠሣ ላይ ጭምር አያለሁ!» ይላሉ አንዳንድ ደጋጎች፡፡ እንሠሣዋ ባህሪዋ ይቀየራል፣ ገር የነበረችው ኃይለኛ ትሆናለች፣ ታዛዥ የነበረችው ታምፃለች፡፡ ስንቀየር ነገሮችም ይቀየራሉ፡፡ ስናበላሽ ሁኔታዎችም ይበላሻሉ። ያከብሩን የነበሩ ሰዎች ይንቁናል፣ ባላችን ይቆጣናል፣ ሚስታችን ነብር ትሆናለች፣ ልጆቻችን አይታዘዙንም።ወንጀልህ ሲበዛ ፊትህ ይጠቁራል፣ ኑርህ ይጠፋል፣ሞገስህ ይገፈፋል፡፡ወንጀል ጥቁር ሲሆን ፅድቅ ሥራ ግን ነጭ ነው፡፡ ወንጀል ጨለማ ሲሆን መልካም ሥራ ግን ብርሃን ነው፡፡ ወደ ብርሃን ለመውጣት ደግ ሥራን ማብዛት። እናም ለአንዳንንድ ነገሮች ጓጉተህ፣ አንዳንድ ነገሮችን ሞክረህ …. አልሳካ  ያለህ እንደሆነ መለስ ብለህ ራስህን ፈትሽ፡፡ ከስኬትህ ያገደ ጋሬጣ ሊኖር ይችላልና ያንን አስወግድ፡፡ ከራስህ ጀምር። ከማሳበብህ በፊት ሁኔታህን መርምር። አላህ ይርዳን፡፡
Mostrar todo...
👍 11
❤️ልካችንን ሲነገረን ስሙ
Mostrar todo...
👍 6
የወንጀል ጭንቀት ያበላሸውን ፊት ሜካፕ አያሳምረውም!! 👍mu
Mostrar todo...
👏 13👍 8
አድምጧት ምን አልባች ለአንድ እህት መመለሻ ሰበብ ይሆናል ሼር አድርጓት ! =
Mostrar todo...
ግን ሙስሊም ባንሆን ምን ይውጠን ነበር?
Mostrar todo...
💔 12👍 4