cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
192
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

.   ╭──••──═••═─••──╮ .     📮ስለ ወንድማማችነት .   ╰──••──═••═─••──╯ 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🕌 በገነቴ ከተማ የተደረገ ሙሃደራ 📅هـ 22/11/1445 🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አላህ ይጠብቀው ። 👌ሸር ሸር ሸር 🔗https://t.me/Abulharis1/3561
Mostrar todo...
.   ╭──••──═••═─••──╮ .     ❓ጥያቄ እና መልስ ✅ .   ╰──••──═••═─••──╯ 📌 ወሳኝ ብዙ ፋኢዳ የምታገኙበት መደመጥ ያለበት ነው 🕌 በገነቴ ከተማ هـ22/11/1445 📅 🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አላህ ይጠብቀው ።              👌ሸር      ሸር      ሸር 🔗https://t.me/Abulharis1/3562
Mostrar todo...
በተውሂድ ተዋብበት الله أكبر              🌹التوحيد سعادة الدارين🌹 ▲☞ተውሂድ የያዘ ሰው ጀግና ነው ▲☞ተውሂድ የያዘ ሰው የወቃሽን ወቀሳ አይፈራም ▲☞ጠላት የሆነ ነገር የደርስብኛል ብሎ አያስብም ሰበቡን ያደርሳል እንጂ ▲☞ተውሂድ የያዘ ሰው ደስተኛ ነው ▲☞ተውሂድ የያዘ ሰው አላህን ይፈራል ▲☞ተውሂድ የያዘ ሰው በዱንያም በአኸራም ደስተኛ ነው… አላሁ አክበር ምን አይነት መታደል ነው ልብ በል ተውሂድ የያዘ ሰው ነው ለዚህ ሁሉ ፉርሷ እድለኛ የሚሆ ነው 💥أهل التوحيد هم أهل السعادة💥
Mostrar todo...
01:57
Video unavailableShow in Telegram
👌ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ❗️ 🎙 ኡስታዝ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው ። 🔗https://t.me/Abulharis1/3556
Mostrar todo...
👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🌷ጀግና እንድህ ነው የምያብራረው አትሽሎኮለክ🌷 👉ስለ ኡዝር ቢልጀህል ያልገባቺሁ ወይም ያልተብራራላቺሁ እህት ወንድሞቼ ይቺን በደምብ አድምጧት። 👉ከነዋቂዱል ኢስላም ደርስላይ የተቆረጠችናት አጣጥሟት 🎙በሸይካችን አቡኒብራስ ሙስጦፋ አላህ ይጠብቀው ተክፊሪ ተክፊሪ ከምትል ደጋግመህ ስማ፣ 👌ለመውደድህም ለመጥላትህም መስረጃ ያዝ። 🔻🔻የጎሮ የሰለፍዮች ቻናል🔻🔻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro 💎💎የጎሮ የሰለፍዮች ጉሩፕ 💎💎 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefiyabegoro
Mostrar todo...
📮እውቀት ያለው ትሩፋት --------------- ▲👉በሚል ርዕስ በ online ሲተላለፍ የነበረው ሙሐደራ ---------- 💥ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ ሙሐደራ -------------- 🕌🇸🇦በጎሮ አልሒጅራ መድረሳ ላይ የተደረገ🇸🇦 -------------- 🎙ወንድም አቡ ረያን አህመድ አላህ ይጠብቀው። ቻናሉን ለመቀላቀል እቺን ጠቅ ያድርጉ    👇         👇           👇 🔗https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro         የጎሮ የሰለፍዮች ጉሩፕ 👇          👇       👇 🔗https://t.me/daewaselefiyabegoro
Mostrar todo...
----- -----   🔥የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች🔥 🔵-------------⭕️---------------🔵 የቂርአት  ቁጥር  🔥""  51""🔥 🔺========☝️=======🔺 🔺عبرة 🔺 - 💥الفوكه الجنية  من الآثار السلفية💥 - 👌 للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية. -- ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " ‏(ﺹ 58 ‏) ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :- " ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ " --- 💥➢ የሰለፎችን  ስቃይና  መከራ  ያልቀመሰ  አካሔዳቸውን  ያልተማረ  ሰው  በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል  ይሆናል  ። ወንድም  እህቶች  በልብስ  የተጠቀለለን  ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና  እንማር ። ለጥፋታችን   ዶሩራ  እያልን  ምክናየት  በመፍጠር  ራሳችንን  እንዳንሸነግል  እንጠንቀቅ  ።  በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም  ቀደምቶችን  ልንከተል  ይገባል  ። 💥======🔵======💥 ርዝመት ➢ "" 1: 05: 25 "" ደቂቃ ➤➤➤➤ 🔥 ለቀጥታ ስርጭት🔥 🔵-------------👇-------------🔵 https://t.me/AbuNamuse ----- 🔥ድምፁን  ለማግኘት🔥 ⭕️--------------👇--------------⭕️ 👇👇👇            🔵➢https://t.me/AbuNamuse/5321
Mostrar todo...
----- -----   🔥የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች🔥 🔵-------------⭕️---------------🔵 የቂርአት  ቁጥር  🔥""  49 ""🔥 🔺========☝️=======🔺 🔺أسباب انتشار البدع🔺 - 💥الفوكه الجنية  من الآثار السلفية💥 - 👌 للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية. -- ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " ‏(ﺹ 58 ‏) ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :- " ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ " --- 💥➢ የሰለፎችን  ስቃይና  መከራ  ያልቀመሰ  አካሔዳቸውን  ያልተማረ  ሰው  በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል  ይሆናል  ። ወንድም  እህቶች  በልብስ  የተጠቀለለን  ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና  እንማር ። ለጥፋታችን   ዶሩራ  እያልን  ምክናየት  በመፍጠር  ራሳችንን  እንዳንሸነግል  እንጠንቀቅ  ።  በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም  ቀደምቶችን  ልንከተል  ይገባል  ። 💥======🔵======💥 ርዝመት ➢ "" 1: 12: 25 "" ደቂቃ ➤➤➤➤ 🔥 ለቀጥታ ስርጭት🔥 🔵-------------👇-------------🔵 https://t.me/AbuNamuse ----- 🔥ድምፁን  ለማግኘት🔥 ⭕️--------------👇--------------⭕️ 👇👇👇                👇👇👇 🔵➢https://t.me/AbuNamuse/5283
Mostrar todo...
👍 1
-----   🔥የበሰሉ (የጎመሩ) እሸቶች🔥 🔵-------------⭕️---------------🔵 የቂርአት  ቁጥር  🔥""  48 ""🔥 🔺========☝️=======🔺 🔺الموقف الحازم للسلف من أهل البدع🔺 - 💥الفوكه الجنية  من الآثار السلفية💥 - 👌 للشيخ العلامة أبي إبراهيم محمد بن مانع حفظه الله تعالى ومتعه بالصحة والعافية. -- ﺫﻛﺮ ﺍﻵﺟﺮﻱ ﻓﻲ " ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ " ‏(ﺹ 58 ‏) ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :- " ﺍﺻﺒِﺮ ﻧَﻔﺴَﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴُّﻨَّﺔ، ﻭﻗِﻒ ﺣﻴﺚُ ﻭَﻗَﻒَ ﺍﻟﻘَﻮﻡُ ، ﻭَﻗُﻞ ﺑِﻤﺎ ﻗﺎﻟﻮﺍ، ﻭﻛُﻒَّ ﻋﻤَّﺎ ﻛَﻔﻮﺍ ﻋَﻨﻪ ، ﻭﺍﺳﻠُﻚ ﺳَﺒِﻴﻞَ ﺳَﻠَﻔَﻚَ ﺍﻟﺼﺎﻟِﺢ ،ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳَﺴَﻌﻚَ ﻣﺎ ﻭَﺳِﻌَﻬُﻢ " --- 💥➢ የሰለፎችን  ስቃይና  መከራ  ያልቀመሰ  አካሔዳቸውን  ያልተማረ  ሰው  በመንሐጁ ላይ ውሽልሽል  ይሆናል  ። ወንድም  እህቶች  በልብስ  የተጠቀለለን  ብቻ እንዳንሆን የሰለፎችን ጎዳና  እንማር ። ለጥፋታችን   ዶሩራ  እያልን  ምክናየት  በመፍጠር  ራሳችንን  እንዳንሸነግል  እንጠንቀቅ  ።  በመንሐጃችን በሙዓመላዎቻንም  ቀደምቶችን  ልንከተል  ይገባል  ። 💥======🔵======💥 ርዝመት ➢ "" 1: 17 : 25 "" ደቂቃ ➤➤➤➤ 🔥 ለቀጥታ ስርጭት🔥 🔵-------------👇-------------🔵 https://t.me/AbuNamuse ----- 🔥ድምፁን  ለማግኘት🔥 ⭕️--------------👇--------------⭕️ 👇👇👇                👇👇👇 🔵➢https://t.me/AbuNamuse/5282
Mostrar todo...