Entrance exam
ለ2016 ዓ.ም የኢንተራንስ exam ተፈታኝ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩ ውጤታማ ይሁኑ https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0
Mostrar más3 092
Suscriptores
-1624 horas
-667 días
-16530 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from የተዋሕዶ ፍሬዎች
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩
⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴
እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።
ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።
በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️
ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻
https://t.me/major/start?startapp=1871374066
https://t.me/major/start?startapp=1871374066
👑
Major
Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!
7800
Photo unavailable
#Amhara #Internet
ከብዙ ወራት በኋላ አማራ ክልል ላይ የኢንተርኔት አገልግሎት ተመልሷል።
በአማራ ክልል ብዙ አካባቢዎች የኢንተርኔት ግንኙነቶች ለበርካታ ወራት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን ዛሬ ክልሉ ላይ የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት ዳግም መጀመሩን ሰምተናል።
፨እስካሁን ባለው በ14 ከተሞች የኢንተርኔት አገልግሎት ዳግም ተጀምሯል።
📶ባህር ዳር
📶ደብረ ማርቆስ
📶ደጀን
📶 ጎንደር
📶ደብረ ታቦር
📶ሁመራ
📶ገንደውሃ
📶ደብረ ብርሃን
📶ወልዲያ
📶ደሴ
📶ኮምቦልቻ
📶ከሚሴ
📶ባቲ
📶ሰቆጣ
📶እንጅባራ
📶ቡሬ
📶ፍኖተ ሰላም
(የከተሞቹ ቁጥሩ ከፍ እያለ ነው)
የበይነመረብ ግንኙነትን ማቋረጥ ግጭቶችን ለመከላከል እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንደማይበጅና እገዳው እንዲነሳም ተደጋጋሚ ጥሪዎች ሲቀርቡ እንደነበር ይታወሳል።
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
20210
Photo unavailable
@all
Tapswap hamester blum ልሎችም ክሪፕቶዎች ሊስት ሲደረግ ለመሸጥ እንዲሁም tap swap list ሊደረግ ጥቂት ቀን ይቀረዋል በደንብ ስሩ Claim ምናረግበትን ቀን አልነገሩንም ሲነግሩ ተከታትዬ አሳውቃችዋለው
List ሲደረግ ለመሸጥ ከታች ያለውን ቻናል አስተማማኝ 100% ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ !!
👇👇👇👇👇👇
ለመሸጥ ✅
ለመግዛት ✅
ስለ ክሪፕቶ ለመማር
ቻናሉን ለመቀላቀል
one click ✅
32400
Photo unavailable
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩
⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴
እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።
ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።
በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️
ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻
https://t.me/major/start?startapp=1871374066
https://t.me/major/start?startapp=1871374066
👑
36010
ኖትኮይን በአዲሱ update ታስኮችን በመስራት ኖትኮይን መሰብሰብ እንደምንችል አስነብቧል። Notcoin Pool ተዘጋጅቶ በታስኮቹ price ልክ not የምናገኝ ይሆናል። ሌላው ሠዎችን በመጋበዝ level up በሚያደርጉ ጊዜ 15% ያክል ከሚያገኙት ለእኛም ይደርሰናል፤ ወደፊትም ከበድ ያሉ እቅዶች እንዳሉም ተናግረዋል።
አዲስም ሆናቹ ቀደምት በአሁኑ ዙር መሳተፍ ትችላላችሁ፦
https://t.me/notcoin_bot?start=er_34203869
Notcoin
Probably nothing @notcoin
40900
Photo unavailable
በአሁን ሰአት በቴሌግራም ላይ Viral የሆነ Airdrop
ይህ Dogs የተሰኘው እንደነ SOLANA meme ኮይኖች ሲሆን በቴሌግራሙ መስራች ይደገፋል። የሚሰጣችሁ ነጥብ የአካውንታችሁን እድሜ Calculate አድርጎ ነው። ብዙ አመት ያስቆጠረ አካውንት አሪፍ ነጥብ ይሰጠዋል። በተጨማሪም የቴሌግራም Premium ተጠቃሚ ከሆናችሁ 300 ተጨማሪ DOGS ይሰጣችኋል🔥
አሁኑኑ ጀምሩት ሊንኩ ባዬ ላይ አለ
🖲 Multi Account ስሩት!
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=mNujOUfeR52vf9lpyeWcwQ
41210
#️⃣አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በደህንነት ካሜራ (CCTV)🎥 በመታገዝ እየሰጡ ይገኛል።
JOIN: @ETHIO_ENTRANCEG12 ⭐️
668100
📢 ለ University entrance Exam ተፈታኞች አድርሱልኝ
ሁሉም ስዓቱ ሲደርስ የዘራውን ያጭዳል.... ገበሬው እህል ከመዝራቱ በፊት ያማረ ና ትርፋማ ሚያደርገውን እህል ለማግኘት በመጀመሪያ ሚዘራበትን መሬት በደንብ ያስተካክላል... ሚፈለገውን ትኩረት ይሰጠዋል። ለፍቶ፣ተጋግጦ፣ ጉልበቱን ፣ገንዘቡን፣ ጊዜውን ፣ ሙሉ ሀይሉን ጨርሶ በ መጨረሻም ሲያዩት የሚማርክ.... አበባው ያበበ..... ሊበላ የተዘጋጀ ቢሸጡት ትርፋማ የሚያደርግ እህል ያበቅላል። አሁን ይሄ ገበሬ የዘራውን ሚያጭድበት ጊዜ ላይ ደርሶል..... ይሃ ሁሉ ልፋቱ ሚታየው ታዳያ በ ስነስርአት አጭዶ ጎተራው ውስጥ መክተት ከቻለ ብቻ ነው። አስተጫጨዱ እንከን ካጋጠመው እስቡት ያሁሉ ልፋቱ ገደል ሊገባ ነው ።
ጓደኞቸ የናንተ ሂወትም ከ ዛ ገበሬ ምንም አይለይም..... አስከ ቻላችሁት ለፍታችኋል። ጊዜአችሁን ጉልበታችሁን ሙሉ አቅማችሁን በ ንባብ አሳልፋችኋል። ግን ውጤት መሰብሰቢያ ላይ ሁላችሁም ችግር አለባችሁ እናንተብቻ አይደላችሁም እኔንም ጨምሮ የዘራነውን እንዳናጭድ.... አሪፍ ውጤት እንዳናመጣ የሚያደርገን ውስጣችን ፍርሀት የሚባል ትልቅ በሽታ ወይም ነቀርሳ አለ።
👉🏽ከስኬት ወደ ዝቅዝቀት የሚከተን.... 👉🏽ውስጣችን ያለውን እውነተኛ መልስ ውስጣችን በፍርሀት ከፈጠረው ሀሰተኛ መልስ የሚቀላቅልብን...
👉🏽ጭንቀትን ፈጥሮ አዕምሮአችን እንዳያስብ Obstacle የሚሆንብን ትልቅ መርዝ ነው።
የ ኔን ላጋራችሁ ከ Highschool ጀምሬ Even Quiz ስንፈተን ....ሆዴ ክራር ሰውነቴ የጎጃም እስክስታ ይመታ ነበር የምሬን ነው ምላችሁ በ ቃ ይሄ ፍርሀቴ ልፋቴን መና ነበር ሚያስቀረው ምንም ልቀርፈው አልቻልኩም ነበር....12ተኛ ክፍል ላይ ግን በደንብ ሳነብ ስለነበረ Confidence ይሰማኝ ጀመረ... ከትምህርት ባሻገር የተለያዩ Motivational video,Audio ወችን አዳምጣለሁ በመጨረሻም የተረዳሁት ነገር እኔ ከፈተናው እንጅ ፈተናው ከኔ እንደማይበልጥ ነው ። ገራሚ Confidence ነበር የነበረኝ.....Entrance ደረሰ... የእውነት የነበረኝ Confidence ውሽሽ ነበር ያለው እርግጥም Entrance ያስፈራል....ፈተናውን እስከማየው ቁርስ አይበላኝም ነበር.... ግን ነገየን አሰብኩ ይሄን ፍርሀት መታገል ነበረብኝ ፍርሀት Nature ነው ሁሌም ያለ ነው ሲበዛ ግን አዕምሮን ተቀጣጥሮ በስነስርዓት እንዳይሰራ ያደርገዋል......ይሄን ተረዳሁ ስለዚህ አትሊስት ፈተና ለመፈተን ከ ገባሁ በኋላ መፍራት እንደለለብኝ ወሰንኩ.... በቃ ማውቀውን ሰራሁ ማላውቀውን በደንብ መረመርኩት አላወኩትም ምንም ማድረግ ስለማልችል Critical በ ሆነ Guess ሞልቸ ወጣሁ.... ይሄም ለጥሩ ውጤት አብቅቶኛል።
ጓደኞቸ እርግጥ መፍራት አለብን ካልፈራን እማ ምኑን ፈተና ሆነው ግን በቅጡ እናድርገው ነው ትልቁ ነገር ይሄን የፍርሀት ሀይል ወደ Positive ቀይረን እንድንበረታ More ትኩረታችን ንባብ ላይ እንዲሆን ነው ማድረግ ያለብን።
እስኪ ልጠይቃችሁ.... ስለ ፈራችሁ ቆይ ትደፍኑት አላችሁ ማለት ነው?
ያነበባችሁትን አጣጥማችሁ መስራት ስትችሉ ለምንስ ነው እንደገና ያነበባችሁትን በ ፍርሀት ምታጠፉት?
የ እውነት ይሄ ሂወታችሁ ነው ማሰብ ይጠይቃል። በ ቃ Already አንብባችሁ ጨርሳችኋል ፈተና ላይ ምትጨምሩት ምትቀንሱት ነገር አይኖርም... የፈተናውን መልስ እኮ ይዛችሁታል...ፈጣሪን ብርታቱን ስጠኝና ካሰብክልኝ ልድረስ ማለት ሲገባን መጨነቅን ምን አመጣው?
የ እውነት ጓደኞቸ እንደ ጓደኛ ልምከራችሁ በ ሂወታችሁ በ መፍራት ትልቁን ስህተት እንዳሰሩ በቃ እናንተ ከ ፈተናው በላይ እንጅ ፈተናው ከናንተ በላይ አደለም ይሄን ልባችሁ ውስጥ ተነቀሱት።
እና..... ከ ፈጣሪ ጋር ሁሉም ነገር ይቻላል በፈጣሪያችሁ እምነት ይኑራችሁ።
🙌🏾መልካም ንባብ ከaskuwala
🔗Share በማድረግ ቤተሰብ እናሁን
📌➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join us 👇👇 - ||
📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0
Entrance exam
ለ2016 ዓ.ም የኢንተራንስ exam ተፈታኝ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩ ውጤታማ ይሁኑ
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0👍 8
1 117130
🛒ማሳሰቢያ
የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና ወደ ዩንቨርሲቲ ስትሄዱ፦
🚫 ይዞ መሄድ የማይቻሉ
- የሀኪም ማዘዣ የሌለው መድሃኒት በሽሮፕም ሆነ በታብሌት፣
- የህክምና መስጫ መርፌ፣
- የአንገት ሀብል፣
- የፀጉርና የጆሮ ጌጥ፣
- ከጋብቻ ቀለበት ውጭ ፈርጥ ያለው የጣት ቀለበት እና የእጅ አንባር አድርገው መምጣት እንደማይችሉ ፖሊስ ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
🚫 በተጨማሪም ፦
- ተንቀሳቃሽ ስልክ፣
- አይ-ፓድ፣
- ታብሌት፣
- ላፕቶፕ፣
- ስማርት ሰዓት፣
- ሲዲ፣
- ሚሞሪ ሪደርና ኦ-ቲጂ ኮንቨርተር እንዲሁም ፎቶ የሚያነሱ እና ድምፅ የሚቀርፁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይዞ መገኘት በጥብቅ #የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል።
🔵የተከለከሉ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲዎቹ ግቢ ውስጥም ሆነ በዙሪያው ይዞ መገኘት፣ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት እንዲሁም በዩኒቨርሲቲ ግቢ ወስጥ በግልም ሆነ በቡድን ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው።
🙏 2
83870
Photo unavailable
12 ተኞች answer sheet ይሄንን ይመስላል
ያው 10 ክፍል ስላልተፈተናችሁ ለማታውቁት ለመናገር ያህል ነው
🔵 በመጀመሪያ ሙሉ ስማችሁን ከነ አያታችሁ በ ካፒታል ሌተር ብቻ (UPPERCASE )
🔵 ከዛ የ ሳብጀክቱን ስም
🔵 ተያ በመኧጠል REGISTRATION NUMBER ተሚለው ቦታ ላይ 😁😁
የተሰጣችሁን የ እናንተን ቁጥር ብቻ ማስገባት
🔵 school code የሚለው ላይ
1 የክልላችሁን ኮድ
2 የዞናችሁን
3 ስኩል ታይፓችሁን
4 ስኩል ነምበር
መሙላት ነው ታዲያ እንዴት የ ክልሌንም የዞኑንም ሁሉንም ላውቀው እችላለሁ ካላወኩትስ ካላችሁ
Admission card ላይ ያለውን የ ስኩል ኮድ ከፋፍሎ መጠቀም ነው እንዴት እንደምንከፋፍል ላሳያችሁ ለምሳሌ school code = 03080153 ነው ብንል
| 03 ክልል | 08 ዞን | 01 school type | 53 school no ይሆናል ማለት ነው አንድ ጋር አዋቅረው ስላስቀመጡት ቀላል ነው
🔵 ከዛ booklet code እና subject code የሚሉት ላይ ፈተናው ሲሰጣችሁ የ ጥያቄው ወረቀት ላይ ስለሉ እነሱን መሙላት
⭕️ small letter are forbidden ሁሉም መፃፍ ያለበት በ capita letter ነው
⭕️ እስክሪብቶ የሚባል ነገር መጠቀም የተወገዘ ነው ሁሉንም በ እርሳስ ብቻ ነው የምትሞሉት
⭕️ ከላይ ከ አናት መጀመሪያው ላይ ለብቻዋ አሁንም booklet cod የምትል አለች እሷን እናንተ አትሞሉም ምን አገባችሁና እሱን ጨርሳችሁ ስትመልሱ ፈታኙ በ እስክርቢቶ ነው የሚሞላው
⭕️ ስታጠቁሩ እንደ ሚኒስትርይ ክብ አይደለም 4 መአዘን መሆን አለበት
⭕️ በ አንድ መስመር ላይ ሁለቴ ማጥቆር ከመስመር ውጪ መፃፍ ክልክል ነው
#Share_It_For_Your_Friends
@Scholasticcluster
👍 10🙏 6🥰 1👏 1
2 9251290
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.