cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Andargie Tirualem 🇪🇹

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሸር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏

Mostrar mĂĄs
EtiopĂ­a4 308AmĂĄrico3 972La categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
1 760
Suscriptores
Sin datos24 horas
-127 dĂ­as
-6230 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የጎንደር ዩኒቨርስቲ በአገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በርካታ ተማሪዎች በግምባር ቀደምትነት እንዳለፉለት አስታወቀ በአገር ዓቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በተተገበረው እና በዩኒቨርሲቲው ባሉ 8 ኮሌጆች፣ 2 ኢንስቲትዩቶችና 1 ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 73 ክፍሎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በፈተናዉ ተቀምጠዉ ነበር። በአጠቃላይ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ካስፈተናቸው 3 ሺህ 89 ተማሪዎች ውስጥ 2 ሺህ 760 ማለትም 89.35 በመቶኛዎቹ ተፈታኞች ምዘናዉን በብቃት አልፈዋል ብሏል። ፈተናውን ከወሰዱ 73 ትምህርት ክፍሎች መካከልም 34 ትምህርት ክፍሎች ሙሉ በሙሉ (100%) ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል ሲል ገልጿል። ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል በመደበኛ መርሐግብር ዩኒቨርስቲው ካስፈተናቸው 2 ሺህ 919 ተማሪዎች ዉስጥ 2 ሺህ 703 ወይንም 92.6 በመቶዎቹ ያለፉ ሲሆን ቀሪዎቹ 170 ተማሪዎች በተከታታይ መርሐግብር ተፈተነው 57 የሆኑት ወይንም 33.53% ፈተናውን በብቃት አልፈዋል ማለቱን ብስራት ራዲዮ ከዩኒቨርስቲው ካገኘዉ መረጃ ተመልክቷል። ይህም ውጤት በአገሪቱ ካሉ አቻ ተቋማት ቀዳሚ ያደርገኛል ብሏል። ስለሆነም ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ወላጆች፣ የቴክኒክ ረዳቶች፣ የአስተዳደር ሠራተኞች፣ ትምህርት ሚኒስቴርና ሌሎች አጋር አካላት እንዲሁም መላ የትምህርት ቤተሰቡ በትብብር ያስመዘገባችሁት ውጤት በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል።
Mostrar todo...
Hey, Download this awesome app! https://referral.rumble.com/e6zdFmVZRdxNNdCg6
Mostrar todo...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ‼ የደብረብርሃን ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ምንውየለት ጭንቅሎ ከደቂቃዎች በፊት በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ።
Mostrar todo...
🔥🔥 እውነቱን ልንገርሽ ተለቀቀ🔥🔥 አስደማሚ ብቃቱን በኢትዮጲያን አይዶል ውድድር ላይ በማሳየት ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር የተዋወቀው ድንቁ ድምፃዊ ይድነቃቸው ገለታ እውነቱን ልንገርሽ የተሰኘ ግሩም ሙዚቃ ይዞላችሁ እየመጣነው በቅርብ ቀን በተወዳጁ በኤላ ቲቪ የሚቀርበውን ይህን ማራኪ ሙዚቃ አንደምትወዱት እየተማመንን እንድትዝናኑበት ስንጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው:: ግጥም = ይልማ ገ/አብ ዜማ = አበበ መለሰ ቅንብር = ታሙሩ አማረ ዳሬክተር = ቴዎድሮስ በዛብህ 16 ፊልም ፕሮዳክሽን አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት ela tv Subscribe ኤላ ቲቪ የዩቱብ ቻናል ሳብስክራይ ያድርጉ https://youtu.be/K-rboaamdVY Telegram channel https://t.me/andargietiru
Mostrar todo...
ela tv - Yidnekachew Geleta - Ewunetun Lngeresh | እውነቱን ልንገርሽ - New Ethiopian Music 2023 - Remix

New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Amharic Music Produced by ela tv - Yidnekachew Geleta - Ewunetun Lngeresh | እውነቱን ልንገርሽ - New Ethiopian Music 2023 - Remix original song by Teshome Asegid Subscribe today:

https://goo.gl/7936J7

℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. New Eritrean Music 2023 | Eritrean Music 2023 Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023 Facebook:

https://goo.gl/Xf2BNl

Instagram -

https://goo.gl/2Ek4Jb

Twitter @

https://goo.gl/p46zo

Snapchat @ Ella_records #elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic

Photo unavailableShow in Telegram
#መብራት በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ችግር ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተከስቷል! በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ችግር የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ያጋጠመውን ችግር ወደነበረበት ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ጠቁሟል፡፡ደንበኞች ያጋጠመው ችግር በተቋሙ በኩል ተቀርፎ አገልግሎቱ ወደነበረበት እስኪመለስ ድረስ በትግዕስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡   
Mostrar todo...
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቪርስቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙርት አስመረቀ ። " ሑሩ ወመሐሩ ውስተ ኩሉ አጽናፈ ዓለም" በምርቃት መርኃ ግብሩ ላይ በርካታ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የደቀመዛሙርቱ ቤተሠቦች የተገኙ ሲሆን ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ ለተመራቂ ደቀ መዛሙርት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመቀጠልም ተመራቂ ደቀመዛሙርት ለዕለቱ የሚስማማ ያሬዳዊ ዝማሬ አቅርበዋል ።በሁለት ደቀ መዛሙርት ቅንያት ቀርበዋል ።በዶክተር አባ ኃይለ ገብርኤልን አጭር ሪፓርት ቀርቧል ። ተመራቂ ደቀ መዛሙርት ቃል ኪዳን (ቃለ መሐላ ) ፈጽመዉ በመጨረሻም በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ደቀ መዛሙርቱ ተመርቀዋል ። እንኳን ደስ አላችሁ !!! ET ART
Mostrar todo...
15ኛው የአማራ ክልል የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል በታላቅ ድምቀት መካሄድ ጀምሯል። ፌስቲቫሉን በይፋ ያስጀመሩት እና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የአብክመ ባህልና ቱሪዝም ኃላፊ አቶ ጣሂር ሙሃመድ "በክልላችን የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮች ቢኖሩም ዳር ቆሞ ከመቆዘም በየዘርፋችን የሚጠበቅብንን በመስራት የገጠመንን ፈተና ልናልፈው ይገባል። በዚህ ፌስቲቫልም የአማራ ክልል ባህል በማሳደግ የሰላምና የአንድነታችን መሰረት እንዲሆን ልንሰራ ይገባል።" ብለዋል። በባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል እየተካሄደ ያለውን የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ያዘጋጀው ሲሆን የአማራ ባንክ የዝግጅቱ የክብር ስፖንሰር ነው። ባህላችን ለሰላማችንና ለአንድነታችን! Visit Amhara
Mostrar todo...
#ጅግጅጋ_አሁን ******* የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ዛሬ ለሊት በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን እየተባለ በሚጠራው የንግድ ስፍራ የደረሰው የእሳት አደጋ ያስከተለውን ውድመት ተመልክተዋል። ከፕሬዝደንቱ በተጨማሪ የክልሉ ምክርቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አያን አብዲና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችም በአደጋው ስፍራ ተገኝተው ጉዳቱን ተመልክተዋል። የእሳት አደጋውን ለመከላከል ከመላው የክልሉ የአደጋ መከላከል እና የፀጥታ እና የህዝብ ርብርብ በተጨማሪ በሀርጌሳ ከተማ ከንቲባ የተመራ የእሳት አደጋ መከላከል አባላት እና የእሳት ማጥፊያ ተሽከርካሪዎች ከሶማሌላንድ በመምጣት ከፍተኛ ትብብር አድርገዋል። የአደጋው መነሻና የደረሰውን ውድመት በተመለከተ ፖሊስ ምርምራ እያደረገ ይገኛል
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የፍትሕ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ምስጋን ዝናቤ ሀገር ጥሎ መሰደዱን ፍትህ መፅሄት በማህበራዊ ትስስር ገጿ አስታወቀች። ጋዜጠኛው ሀገር ጥሎ እንዲሰደድ ያደረገው ደህንነቶች ምክንያት ህይወቱ አደጋ ላይ በመውደቁ መሆኑን ጭምር አብራርታለች። በዚህ ምክንያትም የህትመት ስራዎቼን ለህዝብ ለማድረስ አስቸጋሪ አድርጎብኛል ብላለች።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.