cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethiopian Logisticians Group

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
328
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
report format.xlsx0.15 KB
urgent letter.pdf1.83 KB
👍 2 1
ስለ አገልግሎትዎ በእጅጉ እናመሰግናለን! ኢንጅነር የኋላሸት ጀመረ ከጥር 3 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ መጋቢት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር በመሆን በነበረዎ ቆይታ ለሀገር ሁለንተናዊ አበርክቶ የነበረውን የማሪታይምና ሎጅስቲክስ ዘርፍ በቅን እና በሳል አመራር  ስላገለገሉ እናመሰግንዎታለን! መላው የባለሥልጣኑ አመራርና ሰራተኞች በቤተሰባዊ አቀራረብ፣ ቅን እና በሳል አመራር ባለሥልጣን መ/ቤቱን እና ሀገርዎን ስላገለገሉ እያመሰገን! መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምዎ ከልብ እንመኛለን፡፡!
Mostrar todo...
👍 1
ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ለመሰብሰብ የሚያስችል ደንብ ወጣ፤ ==== 🪐 ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የማህበራዊ ልማት ቀረጥ (Social Welfare Levy) ለመሰብሰብ የሚያስችል ደንብ ቁጥር 519/2014 ወጥቷል፡፡ 🪐 ዓላማዉ ለትምህርት፣ ለስልጠና፣ ለጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ እና ግንባታ እንዲሁም ለሌሎችም የማህበራዊ አገልግሎቶች ማስፋፊያ የሚውል ተጨማሪ ገቢ ለመሰብሰብ ነዉ፡፡ 🪐 ሆኖም የዲፕሎማቲክ ልዩ መብት ያላቸው ሰዎችና ድርጅቶች፤ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 133/1999 ዉሳኔ መሠረት ወደ አገር ሲገቡ ተጨማሪ ቀረጥ (ሱር ታክስ) የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፤ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምክንያቶች በገንዘብ ሚኒስቴር በሚወጣ መመሪያ ከታክሱ ነጻ የተደረጉ ዕቃዎች ወደ አገር ሲገቡ የማህበራዊ ልማት ቀረጥ አይከፈልባቸዉም፡፡ 🪐 ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ 3% የማህበራዊ ልማት ቀረጥ እየተጣለ ይሰበሰባል፡፡ 🪐 ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የሚሰበሰበው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ በሌሎች ሕጎች መሠረት ከሚሰበሰበው ቀረጥና ታክስ በተጨማሪ ይሆናል፡፡ 🪐 የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ስሌት መሠረት የዕቃው ዋጋ፣ ኢንሹራንስ እና የማጓጓዣ ወጪ (CIF) ድምር ይሆናል፡፡ 🪐 የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ለሚከፈሉ ሌሎች ቀረጥና ታክሶች መሠረት አይሆንም፡፡ 🪐 በጉምሩክ አዋጅ 859/2014 (እንደተሻሻለዉ) እና አዋጁን መሰረት በማድረግ በወጡ ደንቦች የተመለከቱ ድንጋጌዎች ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ የተጣለዉን የማህበራዊ ልማት ቀረጥ በማስላት፣ በመሰብሰብና በወንጀል ተጠያቂነት ረገድ አግባብነት እስካላቸዉ ድረስ ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል፡፡ 🪐 ይህ ደንብ ከሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚነት ይኖረዋል፡፡ ---/--- የደንበኞች ትምህርት ቡድን ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Great, wish the best for all freight forwarders and shipping agents
Mostrar todo...
ብቃት ማረጋገጫ ለማሳደስ ማመልከቻ ፎርማት
Mostrar todo...
renewal letter.docx0.19 KB
802_የመልቲሞዳል_ትራንስፖርት_አከናዋኝ_የብቃት_ማረጋገጫ_እና_ንግድ_ሥራ_ፈቃድ_መመሪያ_1_3_2_2.pdf1.48 MB
for All freight forwarders and Shipping agents which needs to apply multimodal systems
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.