cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

WATTS ዲሽ መረጃ እና ሽያጭ(αℓє ∂ιѕн)

ስለ ዲሽ የተለያዩ አዳዲስ መረጃዎች የሚቀርብበት እና ከዲሽ ጋር የተገናኙ እቃዎች ሽያጭ የተለያዩ ሰርቨሮ መሸጫ ቻናል ωαттѕ ∂ιѕн ρнσиє иυмвєя 0912604747 Iɴʙᴏx @ale2491

Mostrar más
Etiopía11 035El idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
262
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from WATTS DISH INFO
⚽️ AC MILAN 🆚 Tottenham ⚽️ PSG 🆚 BAYERN MUNICH 📺 SPORT 5 PLUS HD 📺 TV VARZESH HD 📺 FOOTBALL HD ❇️ የ 6 ወር GSHARE PLUS CODE 350 ብር ❇️ የ 1 አመት GSHARE PLUS CODE 650 ብር ✴️ FUNCAM የ 1 አመት 850 ብር ✴️ FUNCAM + APOLLO IPTV የ 1 አመት 900 ብር ✴️ FOREVER የ 1 አመት 1400 ብር ✴️ FOREVER + APOLLO IPTV የ 1 አመት 1600 ብር ❇️ EVISION IPTV የ 1 አመት 600 ብር ❇️ MYHD IPTV የ 1አመት 700 ብር 💥 VIP SERVER የ6 ወር 1400 ብር ዲኤስቲቪና ቢን ስፖርትን ይከፍታል ከታች ባሉት አማራጮች ክፍያ መፈፀም ይችላሉ 🏦 CBE 1000032283571 🏦 ABYSINIA BANK 30382641 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐ 👍 @samidishsoftware 👍 @infodish 📩 @ale2491 📱 0912604747 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐
Mostrar todo...
Repost from WATTS DISH INFO
⚽️ Man city 🆚 Tottenham 📺 SPORT 1 📺 FOOTBALL HD ❇️ የ 6 ወር GSHARE PLUS CODE 350 ብር ❇️ የ 1 አመት GSHARE PLUS CODE 650 ብር ✴️ FUNCAM የ 1 አመት 850 ብር ✴️ FUNCAM + APOLLO IPTV የ 1 አመት 900 ብር ✴️ FOREVER የ 1 አመት 1400 ብር ✴️ FOREVER + APOLLO IPTV የ 1 አመት 1600 ብር ❇️ EVISION IPTV የ 1 አመት 600 ብር ❇️ MYHD IPTV የ 1አመት 700 ብር 💥 VIP SERVER የ6 ወር 1400 ብር ዲኤስቲቪና ቢን ስፖርትን ይከፍታል ከታች ባሉት አማራጮች ክፍያ መፈፀም ይችላሉ 🏦 CBE 1000032283571 🏦 ABYSINIA BANK 30382641 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐ 👍 @samidishsoftware 👍 @infodish 📩 @ale2491 📱 0912604747 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐
Mostrar todo...
Repost from WATTS DISH INFO
🏆FA CUP ⚽️ Man city 🆚 Arsenal 📺 SPORT 2 HD ❇️ የ 6 ወር GSHARE PLUS CODE 350 ብር ❇️ የ 1 አመት GSHARE PLUS CODE 650 ብር ✴️ FUNCAM የ 1 አመት 850 ብር ✴️ FUNCAM + APOLLO IPTV የ 1 አመት 900 ብር ✴️ FOREVER የ 1 አመት 1400 ብር ✴️ FOREVER + APOLLO IPTV የ 1 አመት 1600 ብር ❇️ EVISION IPTV የ 1 አመት 600 ብር ❇️ MYHD IPTV የ 1አመት 700 ብር 💥 VIP SERVER የ6 ወር 1400 ብር ዲኤስቲቪና ቢን ስፖርትን ይከፍታል ከታች ባሉት አማራጮች ክፍያ መፈፀም ይችላሉ 🏦 CBE 1000032283571 🏦 ABYSINIA BANK 30382641 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐ 👍 @samidishsoftware 👍 @infodish 📩 @ale2491 📱 0912604747 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐
Mostrar todo...
Repost from WATTS DISH INFO
🌐 IPTV(Internet Protocol television) 📌 በርካታ የቴሌቪዥን ቻናሎች ያለምንም ዲሽ በኢንተርኔት አማካኝነት ብቻ የሚተላለፉበት ቴክኖሎጅ ነው። IPTVን የበለጠ ግልጽ ለማድረግ ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን መሠረታዊ ጥያቄዎች መልስ መመልከት ተገቢ ነው። ● የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች ምን ምን ናቸው? ==> ይህንን ቴክኖሎጅ ለመጠቀም የሚያስችሉ ነገሮች በጣም በቀላሉ የሚገኙ ናቸው። እነሱም ▣ የኢንተርኔት ዶንግል(wifi antenna) ▣ የኢንተርኔት ራውተር ወይም ▣ የኢንተርኔት ኬብል እና ▣ ማንኛውም HD ሪሲቨር ናቸው። ●  አሰራሩ ምን ይመስላል? አሰራሩ ማንም ሰው የትም ሳይወጣና ሳይወርድ ፤ ገመድ ሳይዘረጋ በቀላሉ ቤቱ ውስጥ ተቀምጦ የሚገጣጥመው አይነት ነው። በመጀመሪያ የኢንተርኔት ራውተሩን በኬብል ከሪሲቨሩ ጋር እናያይዛለን (ይህ የሚሆነው ሪሲቨሩ የኢንተርኔት መቀበያ ፖርት ካለው ነው) አለበለዚያ ግን የኢንተርኔት ዶንግል(wifi antenna) ገዝቶ የሪሲቨሩ ፍላሽ መሰኪያ ላይ በመሰካት በWiFi አማካኝነት ማገናኘት ነው። 📌 በመቀጠል ሪሲቨሩን በHDMI ኬብል( AV ጃክ ) ማገናኘት ነው። በስተጨረሻም የሁሉንም power አብርቶ menu ውስጥ በመግባት internet setting ላይ አስተካክሎ search ማድረግ ነው። የኢንተርኔት ቴሌቪዥን ቻናልን ለመቀበል የሚያስችሉ ሪሲቨሮች ሁለት አይነት ናቸው ። አንዳንዶቹ  የኢንተርኔት ኬብል መቀበል የሚያስችል ፖርት ሲኖራቸው አንዳንዶቹ ደግሞ በፍላሽ መሰኪያቸው ላይ ዶንግል (wifi antenna) ይቀበላሉ። ● ምን ምን ቻናሎችን መመልከት ይቻላል? ● በዚህ መንገድ የሚተላለፉት ቻናሎች ኢንተርኔት ላይ live streaming የሚሰራላቸው ማንኛውም ነፃና የክፍያ ቻናሎች ናቸው።  ሌላው በሳተላይት ዲሽ ልናገኛቸው የማንችላቸውን ቻናሎች የፊልም የኳስ እና ሌሎችንም አለም ላይ ያሉ ቻናሎችን በትንሽ ክፍያ እናገኛለን ከጥቅሞቹ መካከልም የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፦ ➾ ጣሪያ ላይ ዲሽ መስቀልንና ገመድ መዘርጋትን ያስቀራል። ➾ በሚፈለገው መጠን premium የሆኑ ቻናሎችን መመልከት ይቻላል። ➾ ያለፉ ፕሮግራሞችን በቀላሉ መልሶ መመልከት ይቻላል። IPTV በስልካችን በ ስማርት ቲቪያችን በኮምፒውተራችን በሪሲቨራችን መጠቀም እንችላለን እኛ ሀገር በቀላሉ ከሚገኙት የIPTV አይነቶች መካከል EVISION IPTV ለሞባይል እና ሪሲቨር ስማርት ቲቪ MYHD IPTV ለሞባይል ሪሲቨር እና ኮምፒውተር ስማርት ቲቪ APOLLO IPTV ለሪሲቨር በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ በመግዛት መጠቀም ትችላላቹ ❇️ EVISION IPTV የ1 አመት 600 ብር ❇️ MYHD IPTV የ1 አመት 800 ብር 🏦 CBE 1000032283571 🏦 ABYSINIA BANK 30382641 ⛔️ የምለቃቸውን መረጃዎች እንዲደርሳቹ MUTE ተደርጎ ከሆነ UNMUTE በማድረግ መከታተል ትችላላቹ ⛔️ ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌ 👍 @samidishsoftware 👍 @infodish 📩 @ale2491 📱 0912604747 ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌
Mostrar todo...
Repost from WATTS DISH INFO
🌐 IPTV(Internet Protocol television)
Mostrar todo...
Repost from WATTS DISH INFO
❇️ የ 6 ወር GSHARE PLUS CODE 350 ብር ❇️ የ 1 አመት GSHARE PLUS CODE 650 ብር ✴️ FUNCAM የ 1 አመት 850 ብር ✴️ FUNCAM + APOLLO IPTV የ 1 አመት 900 ብር ✴️ FOREVER የ 1 አመት 1400 ብር ✴️ FOREVER + APOLLO IPTV የ 1 አመት 1600 ብር ❇️ EVISION IPTV የ 1 አመት 600 ብር ❇️ MYHD IPTV የ 1አመት 700 ብር 💥 VIP SERVER የ6 ወር 1400 ብር ዲኤስቲቪና ቢን ስፖርትን ይከፍታል ከታች ባሉት አማራጮች ክፍያ መፈፀም ይችላሉ 🏦 CBE 1000032283571 🏦 ABYSINIA BANK 30382641 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐ 👍 @samidishsoftware 👍 @infodish 📩 @ale2491 📱 0912604747 ❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐❐
Mostrar todo...
Repost from WATTS DISH INFO
Wolves 🆚 Liverpool የሚያደርጉትን ጨዋታ በዚህ አፕሊኬሽን በአነስተኛ ኮኔክሽን መከታተል ትችላላቹ ⛔️ የምለቃቸውን መረጃዎች እንዲደርሳቹ MUTE ተደርጎ ከሆነ UNMUTE በማድረግ መከታተል ትችላላቹ ⛔️ ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌ 👍 @samidishsoftware 👍 @infodish 📩 @ale2491 📱 0912604747 ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌
Mostrar todo...
Repost from WATTS DISH INFO
ስትከፍቱ ካላመጣላቹ LIVE 1 የሚለውን በመንካት ይመጣላቹሀል አፕሊኬሽኑን ከታች አስቀምጥላችሁአለው ምርጥ ነው ሁሉንም ሊግ ያሳያል ይመቻቹ
Mostrar todo...