cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

GOFERE

Gofere is an Ethiopian-based sportswear brand that supplies a range of apparel to professional and amateur sports clubs. For Order Only : 📱 0900006363

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 285
Suscriptores
+124 horas
+767 días
+13930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:36
Video unavailableShow in Telegram
የትናንቱ የብራንድ አምባሳደርነት ሹመት... 🔥 ጎፈሬ 🤝 ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ 🔥 @goferesportswear
Mostrar todo...
10.37 MB
2
በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባ የገቡት የኪታራ የቡድን አባላት ግዙፉን የጎፈሬ ፋክተሪ ጎበኙ! የፊታችን እሁድ ከመቻል ጋር የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓል የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉት የኪታራ አመራሮች፣ የአሠልጣኞች ቡድን አባላት እና ተጫዋቾች ማሊያቸው በምን አይነት መንገድ እንደሚመረት በዐይናቸው ፋክተሪ ተገኝተው ተመልክተዋል። ከዩጋንዳ የመጣው የልዑካን ቡድንም በጎፈሬ ፋክተሪ ተደምሞ የምርቱን ሂደት በማድነቅ የጉብኝት ቆይታውን አጠናቋል። @goferesportswear
Mostrar todo...
👍 4😁 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ገላጋይ - Gelagay በሀገረኛ ሥያሜ የሀገር በዓል የጥበብ ልብሶችን ፓተርን በመጠቀም በሀገር ሰው እጆች የተሰራው አንደኛው የዳኞች ትጥቅ ማሊያ በአምስት አይነት የቀለም አማራጮች ተዘጋጅቷል። ❤️ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ❤️ @goferesportswear
Mostrar todo...
5
ተጨማሪ ምስሎች... 🔥 ጎፈሬ 🤝 ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ 🔥 @goferesportswear
Mostrar todo...
8
ጎፈሬ አዲሱን የብራንድ አምባሳደር አስተዋውቋል! ግዙፉ ሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማን አዲሱ ብራንድ አምባሳደሩ አድርጎ መሾሙን ዛሬ አመሻሽ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በርካታ የስፖርት ቤተሰቦች በተገኙበት ስነ-ስርዓት ይፋ አድርጓል። ጎፈሬ 🤝 ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ @goferesportswear
Mostrar todo...
👍 7
00:59
Video unavailableShow in Telegram
Bamlak Tessema is the newest face of Gofere! Gofere has signed International referee Bamlak Tessema as brand ambassador with multi-faceted branding deal for the coming three years. 💪 Wining Is A Habit 💪 @goferesportswear
Mostrar todo...
21.49 MB
5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ጎፈሬ 🤝 ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ 🔥 ታላቁ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ ወዬሳን ብራንድ አምባሳደሩ አድርጎ ሾሟል። ❤️ ጎፈሬ የታላላቆች መገኛ ❤️ @goferesportswear
Mostrar todo...
👍 11
እንግዶቻችን አዲስ አበባ በሰላም ገብተዋል! 💥 መቻል 🤝 ጎፈሬ 🤝 ኪታራ 💥 @goferesportswear
Mostrar todo...
2👍 1
🇺🇬 እንግዶቻችን ከዩጋንዳ ወደ አዲስ አበባ ጉዟቸውን ጀምረዋል! 🇪🇹 💥 መቻል 🤝 ጎፈሬ 🤝 ኪታራ 💥 @goferesportswear
Mostrar todo...
8
Photo unavailableShow in Telegram
🤩 እንግዶቻችን ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ! 🤩 የጎፈሬ ቤተሰብ የሆነው የዩጋንዳ ካፕ አሸናፊ እንዲሁም በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፈው ኪታራ እግርኳስ ክለብ የፊታችን ዕሁድ ከመቻል ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ ከሰዓት አዲስ አበባ ይገባል። 💥 መቻል 🤝 ጎፈሬ 🤝 ኪታራ 💥 @goferesportswear
Mostrar todo...
👍 4 1
Archivo de publicaciones
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.