cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መሢሕ - (MESSIAH) Christian Mezmur

"Christian Mezmur &Tiktok" ፪፤ በአንተ ደስ ይለኛል÷ሐሤትንም ፡ አደርጋለሁ ። ልዑል ሆይ ለስምህ ፡ እዘምራለሁ ። ፫፤ጠላቶቼ ወደ ኋላ በተመለሱ ጊዜ÷ ይሰናከላሉ ከፊትህም ፡ ይጠፋሉ ። መዝሙር ፡፱። 2-3 ❤❤❤ contact @kalebkal

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
311
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

. "እነሆ ኢየሱስ" ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው 〰〰〰〰〰〰〰 ከፍጥረታት በፊት ኢየሱሰ ነበረ አለምም በሙሉ በእርሱ ተፈጠረ የነበረ ያለ በክብር የሚኖር አምላክ ነው እራሱ ያለ እንደ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ደስታ ነው ውድ አንድ ልጁ ወደ አብ መድረሻ ብቸኛ መንገዱ የህይወት ውሀ ነው የሚፈስ ዘላለም ከእርሱ የሚጠጣ ዳግም አይጠማም እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ የአለምን ሁሉ ሀጥያት በደሙ ሊያሰወግድ የባርያን መልክ ይዞ ሰውን ሆኖ መጣ በእርሱ ላይ አረፈ የሀጥያታችን ቁጣ ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለአዳነን መንግስት እና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጅ ላደረገን የመማጸኛ ግንብ ማምለጫ መዳኛ አሳልፎ የማይሰጥ እውነተኛ እረኛ ሊቀ ካህናት ነው ኢየሱስ የሚኖር ዘላለም ከእርሱ ደም የሚያልፍ የሀጥያት ጉልበት የለም እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ የአለምን ሁሉ ሀጥያት በደሙ ሊያሰወግድ የባርያን መልክ ይዞ ሰውን ሆኖ መጣ በእርሱ ላይ አረፈ የሀጥያታችን ቁጣ ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለአዳነን መንግስት እና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጆ ላደረገን ላለውና ለነበረው በክብርም ለሚኖረው ከሙታንም በኩር ሆኖ ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳው ለነገስታት ሁሉ ገዥ ሁሉን ቻይ አምላክ ለሆነው ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ነው ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለአዳነን መንግስት እና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጆ ላደረገን አ.....አሜን! share♻️share♻️share♻️ 🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  @chrestiant @chrestiant ❖ ───  ✦ ─── ❖
Mostrar todo...
Eneho Eyesus እነሆ ኢየሱስ song by Dawit Getachew.mp31.70 MB
. "ባለ እዳ ነኝ" ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ 〰〰〰〰〰〰〰〰 የደህንነቴ መደምደሚያ የክብር ስሜ ነህ መጠሪያ ማዕረጌ ሆነህ በሞትህ እኔም ተባልኩኝ ልጅህ (፪x) የሞትህ ፍሬ የድካምህ በጣር የወለድከኝ ልጅህ በመከራ አልፈህ ያገኘኀኝ የዕንባህ ልጅህ ነኝ (፪x) አዝ:- እኔ ባለ ዕዳ ነኝ እኔ የፍቅርህ ባለ ዕዳ ውለታህ ያለብኝ እንዴት እንዴት ብዬ ነው መክፈል የምችለው የፍቅርህን ሸክም መቼም የማልመልሰው ልክፈል እንኳን ብዬ ብጀምር ማለዳ ፍቅርህን እንዲያው ሰጥተኀኛል ታዲያ አይደለሁም ወይ የፍቅርህ ባለ ዕዳ መራመድ አይችሉም እግሮቼ ኢየሱስ በፍቅርህ ተይዤ እንዳልሄድ ከቶ ወደሌላ አርገኝ የፍቅርህ እስረኛ አርገኝ የፍቅርህ እስረኛ እንዳልሄድ ከቶ ወደሌላ ኢየሱስ በፍቅርህ ተይዤ መራመድ አይችሉም እግሮቼ አዝ:- ንግሥና መጣ በደምህ - እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ገነትም መጣ በሞት - ኧረ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ደምና ቶለህ በጸጋ??? - እኔ ባለ ጸጋ ነኝ ልጅ መባል ቢሆን በስራህ - እኔ ባለ ዕዳ ነኝ እኔማ የፍቅርህ ባለ ዕዳ የምህረትህ ባለ ዕዳ ነኝ መራመድ አልችልም እግሬ ተይዣለሁ እኔ ነፍሱን ለወዳጁ ሚሰዋ ይገኝ ይሆናል በመከራ ኢየሱስ የአንተ ግን ሚገርመው ለጠላትህ የሞትከው (፪x) እድሜ ዘመኔን የሚገዛ ልቤን የያዘ ውለታህ የፍቅር ዕዳ አኖርክብኝ ሳልወድህ ወደድከኝ (፪x) አዝ:- መልክና ውበትህ ጠፋ - እኔ ባለ ዕዳ ነኝ በሰው ተንቀህ ተተላህ - ኧረ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ተፈወስኩኝ አንተ ቆስለህ - እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ደዌ ህመሜን ወሰድህ - ኧረ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ share♻️share♻️share♻️ 🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 @chrestiant @chrestiant ❖ ───  ✦ ─── ❖
Mostrar todo...
ባለ እዳ ነኝ_ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ .mp36.37 MB
አንተን ባየ አይኔ.mp35.33 MB
Exodus_Getahun_Des_Yibelachihu_ደስ_ይበላችሁ128k.mp35.19 MB
05:54
Video unavailableShow in Telegram
ፀናሁ ዝናሽ ታያቸው
Mostrar todo...
75.32 MB
00:47
Video unavailableShow in Telegram
18.94 MB
👍 3
06:44
Video unavailableShow in Telegram
🌻🌻📼መጪው ዘመን🌻🌻 🌼🌼🎙Kalkidan ft Yoseph🌼🌼 መልካም አዲስ አመት @chrestiant
Mostrar todo...
10.80 MB
_መጪው_ዘመን_Mechiew_Zemen_Yosef_Alamrew_Jossy_Kalkidan_Nig_WL4yJupdkpk.m4a6.38 MB
ስእለቴን_እከፍላለው_ፓስተር_እንዳለ_ው_ጊዮርጊስ_Pastor_Endale_September_8_2023MP3.mp39.59 MB
08:08
Video unavailableShow in Telegram
Endale w/giorgis ስህለቴን እከፍላለሁ new clip @chrestiant
Mostrar todo...
109.66 MB