cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል ወሎዊ (አቡ መንሱር) Sheik Mohammed Hayat (Abu Mensur)

በሰሜን ወሎ ሃራ ከተማ አስተማሪና ኢማም የሆኑት ሸይክ ሙሐመድ ሃያት ቻናል ነው። የተለያዩ የኪታብ ደርሶች ተፍሲርናሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል "يا أيها السني السلفي الأثري لا تخاف في الله لومة لائم وبين الحق للناس ورد على أهل الباطل والبدع والخرافات باطلهم وبدعهم رضي من رضي وغضب من غضب "

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 494
Suscriptores
-124 horas
+1717 días
+26930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ" ሃራምና ሃላል ግልፅ ነው 🎤በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት [ሃፊዘሁሏህ] 🕌 መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ ሐምሌ ቀን /05/2016/የጁሙዓ/ምክር https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
የጁሙአ_ኹጥባ_በሸይኽ_ሙሀመድ_ሀመያት_.mp36.03 MB
2👍 1
ታላቅ ቡሽራ ለኩቱቡ ሲታ ደርስ ፈላጊዎች ለሰሜን ወሎና አካባቢዋ የዲን ትምህርት ፈላጊዮች በሙሉ ከዚህ በኋላ ኩቱቡ ሲታ የት ልቅራ ማለት ቀረ ። በዚህ ምክንያት ወደ ሱፍዮችና ኢኽዋኖች ማቅናትም አበቃ ። እነሆ ሰሜን ወሎ ሐራ ላይ ያለው ሶፋ መስጂድ በታላቁ የነሕውና የሐዲስ ታዋቂው ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት አማካይነት የዲን ተማሪዮችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። ሊቀሩ የታሰቡ የኪታብ አይነቶች :– 1 – ነሕውና ሰርፍ .........በሸይ ሑሰይን ከረም  2– ኩቱቡ ሲታ        ሙስጠለሑል ሐዲስ        ተፍሲር        ዐቂዳ ......በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት። የዲን ተማሪዎች ኪታብ ከየት አመጣለሁ የሚል ስጋት አይግባቸው ። በየደረጃው የሚቀሩ ሁሉም ኪታቦች እዛው ያገኛሉ ። በመሆኑም ይህን ህልም የሚመስል እድል መጠቀም እንዲችሉ በየቦታው እየተንከራተቱ ላሉ የሱና ተማሪዎች አድርሱ ። በተለይ በኩቱቡ ሲታና ነሕው አማካይነት ሱፍይና ኢኽዋን ጋር እየተሻሹ ላሉ ጧሊበል ዒልሞች በተቻለ ፍጥነት አድርሱላቸው ። ወድ የሱና ቤተሰቦቻችን በተለይ ነጋዴዎች አላህ በሰጣችሁ ኒዕማ የነብዩን ሱና ለማስፋፋት በሚደረገው ጥረት ከመሻኢኾቹና ተማሪዎች ጎን እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።  አላህ ሱናን ከሚረዱና በሱና ከሚኖሩት ባሮቹ ያድርገን ።  ለበለጠ መረጃ   0920145949  ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Mostrar todo...
ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል ወሎዊ (አቡ መንሱር) Sheik Mohammed Hayat (Abu Mensur)

በሰሜን ወሎ ሃራ ከተማ አስተማሪና ኢማም የሆኑት ሸይክ ሙሐመድ ሃያት ቻናል ነው። የተለያዩ የኪታብ ደርሶች ተፍሲርናሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል "يا أيها السني السلفي الأثري لا تخاف في الله لومة لائم وبين الحق للناس ورد على أهل الباطل والبدع والخرافات باطلهم وبدعهم رضي من رضي وغضب من غضب "

👍 21
🔉አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ⤵ እለተ እሁድ ሙሀረም 1 /1/ 1446 ሂ /አ በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ  Online ቀጥታ ሥርጭት የተደረገ ሙሀድራ 🕌 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ) 📌ርዕስ ሰለ ተውሂድ አገብጋቢነት 📆 ┈➤ የተጠቀሱ ፈዋኢዶች📌 ┈➤ ሺርክና የአምልኮ ቦታዎች የአካባቢው ቃልቻ ነን ተብዮች ሀድራ የሚሉት ተውሂድን የሚያፈርስ ተግባር ⤴️ ┈➤ ዶሪሆችን /መቃብርን ጧዋፍ ማድረግ ነዘር/ ስለት ከአሏህ ውጭ እደማይፈቀድ እርድ ለአሏህ ብቻ እደሚገባ📌 📢【ሼር ይደረግ➷➷➷ @YweIaweIa_Groups https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Mostrar todo...
record.ogg9.37 MB
👍 9 1
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ" ጀነትን የሚገቡት ሰዎች አነማን ናችው ጀነት ብሎ ማለት ምን ማለት ነው ጀሃነም የሚገቡት ሰዎች እነማን ናቸው የጀሃነም ቅጣት ማለት ምን እ ይነት ነው በውስጡ ስለ ጀነት ፀጋዎችና ስለ ጀሃነም ቅጣቶች በሰፊው ተወስቷል 🎙በሸይኽ ሙሃመድ ሃያት (ሃፊዘሁሏህ) 🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ 🗓 ሴኔ ቀን/28/10/2016/የጁሙዓ ምክር https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር))).mp35.05 MB
3
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" የሸርክ መገለጫዎችና አደጋዎቹ በምድር ላይም ይሁን በባህር የሚያገኘን ሙሲባ መከራና ችግር እጃችን በከሰብው ውጤትና የሽርክ መስፋፋት በመሰረተቢስ በምን አለው  አመለካከት የምንጨምረው ጭምርት ነው "ከፈተና የምንጠበቅባቸው ምክንያቶች" ሰዎችን በመልካም ስናዝ ከመጥፎ ስንከለክል መተውሂድ በሱና በቀደምት ሰለፎች አካሄድ ስንራመድ ነው ተውሂድ ዛሬ ላይ በዱኒያ ነገም በአኼራ ነጃ የምንወጣበት ቁልፍ 🔑 ነው ሌላም በውስጡ ተወስቶበታል 🎙 በኡስታዝ ነራድስ   ሃራ [¶ሃፊዘሁሏህ]¶ 🕌 መስጅደ  ፉርቃን ጎንፎ 🗓 ሰኔ ቀን/26/10//2016/እለተ/እሮብ https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
ኡስታዝ ኑረድን ከሀራ ጎንፎ.mp310.60 MB
👍 1
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ  ለታ ርዕስ" በአድነት ታዘናል በመለያየት ተከልክለናል 👉ትክክለኛ አንድነት በሰለፎች አንድበት እንድት ነበር 👉የውሸት አንድነት በቀደምቶች ሚዛን ምን ይመስላል 👉የዲን ምሰሶ በሆነውን በተዉሑድ መጠንከር አለብን። 👉በተውሒድ አንድ መሆን ይገባናል። 👉በተውሑድ ፍፁም ታዛዥ መሆን አለብን 👉ልክ እንደ ነብያቶች፣ሰሀቦች። 🔄ከተዳሰሱት ነጥቦች በከፊሉ ያዳምጡ። ==================== 🎙 በሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ ከሃራ (ሃፊዘሁሏህ) 🗓 ሰኔ‐ 26‐ 10 - 2016 E.C https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
ሸይኽ_ሰኢድ_መሀመድ_ከረምበር_ጎንፎ.mp35.78 MB
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" ያአላህን ድንና የነብዩን መንገድ ጨምድደን እንያዝ ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል> አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነጃ የመውጫ ጣፋጭና አዋጭ ነው ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ስለመሆኑ ከተለያዩ አንጃዎች ያስጠነቀቁበት ወሳኝ ምክር « መሰረታዊ፣አሳሳቢና ሁሌም ወቅታዊ  የሆነውን አሏህን ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት በሚል መሰረታዊ እና ሁሌም በየትኛውም ሁኔታችን፣ቦታ፣ጊዜ  ልንዘነጋው የማይገባ ትልቅ ወስያ ዙሪያ የተሰጠ እጅግ ወሳኝ ምክር»በሚል 👉አሏህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት 👉ነብያቶች ሳይቀሩ አሏህን እንዲፈሩ የታዘዙበት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ና ውጤቱ ምን እንደሆነ 👉ሪዝቃችን በረካ ፣ሀገራችን ሰላም እንዲሆን ዋና ሰበቡ አላህን መፍራት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ሙሉ ሰላም የሚገኝበት ስለመሆኑ 👉አሏህን በመፍራት ላይ ኢስቲቃማ ሊኖረን ይገባል 🎤 በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ [ሃፊዘሁሏህ] 🕌መስጅደ ፉርቃን  ጎንፎ 🗓ሰኔ‐ 26‐ 10 - 2016E.c https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Mostrar todo...
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ጎንፎ.mp38.54 MB
👍 1
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ  ለታ ርዕስ" ሶላትን መተው ያለውን መዘዝና ፍርዱን የዘረዘሩበት ⚡️ተውሂድን ካወቅንና ከተርዳን ሽርክን ከተጠነቀቅን ቦኋላ ሱናን ካስተዋወቅንና ሰዎችን ከቢዳዓ ከመሰረተ ቢስ ተግባሮች ካራቅን የላኢላሃ ኢለሏህን ሃቋን ከጠበቅን ሌሎችም የኢባዳ ዘርፎችን አይነቶችን መስራት ይጠብ ቅብናል ከነዛም መካከል ሶላት ዋነኛ ምሰሶ ነው እነዚህንና ሌላም በውስጡ በርካታ ፋኢዳዎች ተዳሰውበታል ተወስተዋል 🎤 በሸይኽ ሁሴን ከረም ከሃራ {ሃፊዘሁሏህ} 🕌 መስጅደ ፉርቃን ጎንፎ 🗓 ሰኔ ቀን //26//10//2016/እለተ/እሮብ https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
ሸይኽ ሁሴን ከረም ሀራ ጎንፎ.mp34.36 MB
1
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" በአስማዕ ወሲፉት ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለአላህ ስሞችና ባህሪያቶች አሉት ትርጉም አልባ ሳናደርግ ውድቅ ሳናዛባ ከቦታው ላይ ሳናዞር  ሳንጨምርና ሳንቀንስ  እንደመጣ መተርጎም ግደታችን ነው 🎤 በሽይኽ ሁሴን አባስ ከጉራ ወርቄ [ሃፊዘሁሏህ] 🕌 መስጅደ ፉርቃን ጎንፎ ሰኔ ቀን /26/10/2016/እለታ/እሮብ/ጎንፎ https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
ሸይኽ ሁሴን አባስ ወርቄ ጎንፎ.mp312.85 MB
👍 4
በሰላም ከዋልንበት የዳዕዋ ዝግጅት ወሊላሂል ሃምድ በሰላም ለመለስ ችለናል ባማረና በሰመረ ቆርኬ ወረጋራ ጎንፎ መስጅዴ ፉርቃን ባማረ ባሽበረቀ ተውሂድን በማንገስ ሽርክን በማርከስ ሱናን በማስታዎቅ ቢዳዓን በማንኮታኮት አስፈላጊ ወሳኝ ወቅታውይ እርዕሶችን በምንዎዳቸውና በምናከብራቸው ብርቅየ መሻይኾቻችን ሃቅን ሲያስፋፋ ባጢልን በቅንጭላቱ ሲደፍኑና ሲንኮታኩቱ ውለዋል የተሰጣቸውን ሰአት በሚገባ ባማረ ግብ በመምታት ሽርክን ላወቁ ይበልጥ እንድርቁ ጭራሹኑ ላላወቁና ላልተጠነቀቁ በተጨባጭ ሲያሳውቁ  ሁጃንንና በቦታው ላይ መረጃን ሲጠቅሱና ሲዳስሱ ውለዋል ባረከሏሁ ፊኩም ጀዛኩሙሏህ ኸይረን እድሜና ጤና ይስጣቸው ይጭምርላቸው ያካባቢውም ወጣት ደስ በሚል አቀባበልና መስተንግዶ ሲሯሯጡ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ኡማውን ሲካድሙ ሃቂቀተን በርካታ ሰዎችን በተውሂድ መማረካቸውን በርግጥም ለማየት ችለናል ለብዙ ወጣቶቸ ወደ ሃቅ ለመመለስ ስበብ ሁነው ተገኝተዋል ለመልካም አቀባበላችሁና ለመስተንግዷችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንወዳችሁ አለን በድጋሜ አላህ በሰላም በተሳሳይ መድረክና ካብሳ የምነገናኝ ያድርገን ሃቅን በሃቅነቱ አላህ ያሳየን ወደን የምንቀበልም ያድርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን ጠልተን የምንርቀውም ያድርገን ሙሉ የድምፅ ፋይሎችን በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ስለሚሆን ተቀላቅለው ቤተሰብ ይሁኑ👌 https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
አቡ አዒሻ العلم نور

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

👍 6
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.