es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Android Box and Camera

Android Box and Camera

Ir al canal en Telegram

ስለ CCTV Camera እና Android TV Box የምንወያይበት

Mostrar más
1 444
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Full Accessories ያለው RT809F Programmer አስገብተናል ማንኛውንም የ software ችግር EEprom ሳይነቀል በቀላሉ program ማድረግ እንችላለን ለምሳሌ Receiver, TV,
+1
Full Accessories ያለው RT809F Programmer አስገብተናል ማንኛውንም የ software ችግር EEprom ሳይነቀል በቀላሉ program ማድረግ እንችላለን ለምሳሌ Receiver, TV, Computer..... ፈላጊ ካለ 0911882556 ሙኬ 0911001481 ቤኪ

ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል ሁለት አመት ሙሉ በነፃ ምንም ሳይቆራረጥባችሁ በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻን
ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል ሁለት አመት ሙሉ በነፃ ምንም ሳይቆራረጥባችሁ በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ ቦንደንስሊጋ ወዘተ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓርት ክንውኖችን Live  በ XCRUISER V12 AI Box 8K በጥራት መከታተል ትችላላችሁ ፊልም ወዳድ ከሆናችሁማ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ ፊልሞች በነፃ እስከ 4K UHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ይሔ እቃ ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ Support DSTቪ Stream Application Free Gseek Unlimited Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅ Free Netfly VIP ✅ YouFlix Premium ✅ Netflix Account Support ✅ It's Can Get Hidden Wifi ✅ Appstore and Playstore ✅ ScreenRecord ✅ ScreenShoot ✅ Wifi Extender ✅ Bluetooth Remote ✅ Bluetooth Audio ✅ Real 8K Video Out ✅ Digital Audio (Optical Out) ✅ Easy Software Recovery ✅ USB Update ✅ Application Lock System ✅ All Important App Built in ✅ 8GB RAM ✅ 256GB STORAGE ✅ ANDROID VERSION 14 ✅ Google TV UI✅ 👆ከላይ የተዘረዘሩት ጥቅሞች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው 0911001481 ቤኪ 0911882556 ሙኬ 0911961727 አቢቲ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ @MyXcruiser @MyXcruiserbot

የኛን የተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎችን Join በማድረግ Information ያግኙ ከዘመኑ ጋር እኩል ይሒዱ 👉 tr.ee/bxQsGO
የኛን የተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎችን Join በማድረግ Information ያግኙ ከዘመኑ ጋር እኩል ይሒዱ 👉 tr.ee/bxQsGO

Repost from XCRUISER
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረው ምርጡ ፊልም ማየቻ አፕ MovieBox ተቋርጦ የነበረው አሁን መስራት ጀምሯል ከናንተ የሚጠ
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረው ምርጡ ፊልም ማየቻ አፕ MovieBox ተቋርጦ የነበረው አሁን መስራት ጀምሯል ከናንተ የሚጠበቀው እዛው ቦክሱ ላይ ያለው AppStore ስትከፍቱት አዲሱን Version ማግኘት ትችላላችሁ Install አድርጉት ይሰራል ግን ከዚህ በፊት የጫናችሁት አልሰራ ያለው Moviebox አፕሊኬሽን ካለ Uninstall ማድረግ አለባችሁ። ይሔ dulo.tv ለ IPhone, ለ Android, ለኮንፒውተር የሚሆን ምርጥ ፊልም ማየቻ ዌብሳይት ነው ተጠቀሙበት አዳዲስ ፊልሞችን እራሱ በነፃ እስከ 4K ጥራት ያሳያችሗል መልካም መዝናኛ @MyXcruiserBot @MyXcruiser

Repost from XCRUISER
ሰበር ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጡ ፊልም ማየቻ አፕሊኬሽኖች Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስማቸውን አልነግራችሁም ስማቸው የሚጀምረው በ M እና በ C ነው አሁን ላይ ሁላችሁም V8 እና V12 AI Android Box ላይ Recommend List ላይ ስለሚመጣ Download አድርጋችሁ በነፃ ተጠቀሙ 😍 በእርግጠኝነት ወዳችሁት እጄን ነው የምትስሙኝ።

ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት።

ሰበር ዜና ለፊልም አፍቃሪያን አሳዛኝ ዜና Onstream እና HDO Box አፕሊኬሽን ተዘግተዋል ግን Xcruiser AI Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ፈልም ለማየት Dates+ እና Netfly በነፃ ስለሚሰሩ እነሱን ተጠቀሙ MYTV BOX 4K ተጠቃሚ ከሆናችሁ ደግሞ ፈልም ለማየት ETV PRO እና Netfly ነፃ ስለሆኑ እነሱን ተጠቀሙ መልካም መዝናኛ አዲስ ነገር ካለ እዚሁ ቻናል ላይ Post አደርጋለሁ።

ዛሬ አዲስ የገባ TV Smart ማድረጊያ MYTV BOX 4K Android 14 4GB RAM 32GB Storage Bluetooth ስላለው ከስፒከር ጋር አገናኝታችሁ ድምፁን በ wireless ማውጣት የም
ዛሬ አዲስ የገባ TV Smart ማድረጊያ MYTV BOX 4K Android 14 4GB RAM 32GB Storage Bluetooth ስላለው ከስፒከር ጋር አገናኝታችሁ ድምፁን በ wireless ማውጣት የምትችሉበት ሪሞቱ ከጠፋ በቀላሉ ገበያ ላይ የሚገኝ F18 እና ባለኮከቡ የሚያዘው ሶፍትዌር ያለው ስለሆነ ችግር ቢያጋጥም እንኳን በቀላሉ ማስተካከል የምትችሉት ከናንተ የሚጠበቀው ኮክሱ ላይ ያለውን QR Code Scan ማድረግ ብቻ ነው ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኞች የተጫነበት የኳስ እና የፊልም ነፃ ሰርቨር ያለው 0911882556 ሙኬ 0911961727 አቢቲ 0911001481 ቤኪ

ለዲሽ ቴክኒሻኖች የተሰጠ ምክር አሁን እየሰራችሁ ያላችሁትን የዲሽ ስራ ላይ ተጨማሪ ስራ የ Android Box እና CCTV Camera ገጠማ በመጨመር ገቢዎን ያሳድጉ ስለዚህ ይሔንን ቻናል Join በማድረግ ከጊዜው ጋር እኩል ይሒዱ መጪው ጊዜ የኢንተርኔት ነው የሳተላይት ሲስተም እያበቃለት ነው ስለዚህ እዚህ ቻናል እና ግሩፕ ላይ Join በማድረግ እንማማር ያልገባንን ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ እንጠያየቅ @cctvandroidbox

ስለ ሳተላይት ዲሽ አስተማሪ ቪዲዮዎችን ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው። በማስረጃ የተደገፉ ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Invite ያድርጉ እናመሰግናለን። @bkjavideo

​​👁አስደሳች ዜና👁 በድጋሜ LIFESTAR 1000++ Platinum ወደገበያ ገብቷል 1.HEVC (H265) Support ያደርጋል 2.Smart መሆን ይችላል ይህም ማለት በሞባይላችን የሚታየውን ነገር Mirror ማድረግ ይችላል 3.DLNA Support ያደርጋል ይህም ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን Video, Audio, Photo ወደ ቲቪ እንዲሸጋገር እና እንዲጫወት ማድረግ ይችላል 4.Sat2Ip Support ያደርጋል ይህም ማለት በቲቪያችን የሚታየውን የሳተላይት ቻናሎችን በስልካችን እና በኮንፒውተራችን በ VLC player ማየት እንችላለን Codic 4:4:2 መክፈት ይችላል 5.DVB Finder App ስልካችን ላይ ጭነን ረሲቨሩን እንደ ዲጅታል ፋይንደር መጠቀም እንችላለን 6.ረሲቨሩ ስታክ አያደርግም በጣም ምርጥ ነው 7.ረሲቨሩ በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ gxrom ብለን ማስተካከል እንችላለን 8.ረሲቨሩ ሶፍትዌር ውስጥ ከ 7 በላይ ሪሞት አካተናል ገበያ ላይ ማንማውንም ቅናሽ ሪሞት ብትገዙ ይሰራል 9.ረሲቨሩ ሁለት USB Port አለው ይሔም ማለት አንዱን ዋይፋይ አንቴና አንዱን ደግሞ ፍላሽ ሰክተን መጠቀም እንችላለን 9.ረሲቨሩ YouTube, YouTube Kids, TikTok መክፈት ይችላል Tiktot አፑ ላይ የራሳችንን አካውንት ማስገባት እንችላለን 10.ረሲቨሩ YouTube ላይ እና ፍላሽ ላይ አማረኛ ማንበብ ይችላል 11.ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ EthioShare iks ሰርቨር አለው Amos 4°W Yes Sport ፅድት አድርጎ ይከፍታል በተጨማሪም G-Share መቀበል ይችላል 12. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት MyHD IPቲቪ ስላለው ከዲሽ ውጪ በኢንተርኔት አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን ይከፍታል ለምሳሌ beiን Sport, DSTቪ, SuperSporት, SkySporት, OSN, Netflix Movie ....., Stalker IPTቪ, Extream IPTቪ, Local IPTቪ ይቀበላል 13. ሁለት የ Biss Key ቻናሎችን በተመሳሳይ ሰአት ይከፍታል ማለትም TV Varzish እና Football HD ቻናሎችን በአንድ ግዜ ይከፍታል ይሔ ማለት በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በአንድ ግዜ መመልከት እንችላለን ማለት ነው 14. ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ 15. ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ 16. ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መስጠት እንችላለን 17. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል 18. ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን ወይም ወደ ኮንፒውተራችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን 19. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን 20. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል ረሲቨሩ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ዋጋውም አሁን ላይ በጣም ርካሽ ነው የቀደመ ተጠቀመ ይልሀል ይሔ ነው ይመቻችሁ ረሲቨሩን በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ በግራ በኩል ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ 0911961727 ወይም 0911001481 ቤኪጃ ሶፍትዌር ክፍለሀገር እንዲላክላችሁ የምትፈልጉ 0920553973 ላይ ይደውሉ

ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር Forever አንድ አመት 1400ብር Apollo5 አንድ አመት 1500ብር Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር Funcam አንድ አመት 800ብር Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር VIP Server 4ወር 1400ብር Super G-Share 6ወር 350ብር Super Bolt 6ወር 350ብር MyHD  1 አመት 600ብር ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።

GTMedia V8 Finder 2 1. ባለቲቪ ዲጅታል ፋይደር ነው 2. 5000mhp የባትሪ አቅም አለው 3. TV Varzish ይከፍታል BissKey ጨምሮ የተለያዩ የመቆለፊያ ሲስተሞችን ይከፍታል 4. Cccam ይቀበላል 5. YouTube ይከፍታል 6. ከፍላሽ Video, Audio, Photo ይከፍታል 7. በፍላሽ ሶፍትዌር መጫን ያስችላል 8. ቻርጅ ሲደረግ Fast Charge Option አለው C Type የሳምሰንግ ቻርጀር ነው የሚቀበለው 9. WiFi አንቴና ይቀበላል 10. HDMI Out, AV In, AV Out option አለው 11. Spectrum, Loop Option አለው 12. በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ይለቀቅለታል www.freesat.cn 13. 3.5 Inch HD LED Display አለው ዋጋው 5500ብር ነው አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ 0911001481 0911961727 0920553973

GTMedia V8 Finder 2 1. ባለቲቪ ዲጅታል ፋይደር ነው 2. 5000mhp የባትሪ አቅም አለው 3. TV Varzish ይከፍታል BissKey ጨምሮ የተለያዩ የመቆለፊያ ሲስተሞችን ይከፍታል 4.
GTMedia V8 Finder 2 1. ባለቲቪ ዲጅታል ፋይደር ነው 2. 5000mhp የባትሪ አቅም አለው 3. TV Varzish ይከፍታል BissKey ጨምሮ የተለያዩ የመቆለፊያ ሲስተሞችን ይከፍታል 4. Cccam ይቀበላል 5. YouTube ይከፍታል 6. ከፍላሽ Video, Audio, Photo ይከፍታል 7. በፍላሽ ሶፍትዌር መጫን ያስችላል 8. ቻርጅ ሲደረግ Fast Charge Option አለው C Type የሳምሰንግ ቻርጀር ነው የሚቀበለው 9. WiFi አንቴና ይቀበላል 10. HDMI Out, AV In, AV Out option አለው 11. Spectrum, Loop Option አለው 12. በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ይለቀቅለታል www.freesat.cn 13. 3.5 Inch HD LED Display አለው ዋጋው 5500ብር ነው አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ 0911001481 0911961727 0920553973

ዛሬ እስከ 8 ሰአት ሱቅ ክፍት ነው TV Receiver Finder PlayStation IPTቪ and IKS Server MIStick and Androidbox..... የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከኛ መግዛት ይችላሉ ብር ባይዙ በሞባይል ባነወኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቁጥር አንድ በግራ በኩል የመጀመርያ ሽንሽን የመጀመርያ ሱቅ ቁጥር ሁለት በግራ በኩል ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481 0911961727 0920553973

GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ያላችሁ ሰዎች እንዲጨመር ወይም እንዲስተካከል የምትፈልጉት ሶፍትዌር ካለ https://t.me/ethiodishmereja1 ላይ comment ያድርጉል እናመሰግናለን ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት

👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR SMART TV እና ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android የሚሆን PlayStore የሌሉ አፕሊኬሽኖችን የምናገኝበት አፕሊኬሽን ነው ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot V5.1.2

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix Bluetooth Problem 🔥 እንዲስተካከል ወይም እንዲጨመር ቴሌግራም ላይ Comment ያደረጋችሁልኝ ነገር ሁሉ በአዲሱ ሶፍትዌር ላይ ተካቷል @Lifestar_Ethiopia_Bot V3.0.5 9_1_2023