ASTU SHARE
Ir al canal en Telegram
This channel is created for all astu student to provide assignment, projects and previous mid and final exam. 🅹🅾🅸🅽 @ASTU_assignment_exam
Mostrar más1 320
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
-430 días
Archivo de publicaciones
1 320
በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነስቷል ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቷል፡፡እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ።
1 320
በ Drawing Assignment ተጨንቀዋል?
እንግዲያውስ መፍትሄ እኛ ጋ አለ
በተመጣጣኝ ዋጋ
• Multiview Drawing
• Orthographic Projection
• Sectional View
• Auxiliary View
Get guidance and support for your assignments.
📞 09-43-54-30-18
📩 Telegram: @lifez_moment
1 320
The result of written exam is announced yet for Amts, Pilot, and cabin crew position chek ur name on the list and prepare for the next process(interview or screening)
check the details here
@astu_share
1 320
ኢትዮ ቴሌኮም በአማካይ የ23% የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል።
ይህ ማስተካከያ የደንበኞችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንዲቻል ሶስት አበይት ነጥቦችን ማካተቱንም የጠቆመ ሲሆን፡፡ እነዚህም፦
• የቴሌብር ልዩ ስጦታ ማዕቀፍ፦ በቴሌብር በኩል ጥቅል ሲገዛ የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።
• ዋጋቸው ያልተቀየሩ ጥቅሎች፦ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም።
• ዲጂታል አካታችነትን ለማስቀጠል፦ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት እንዲቀጥሉ ተወስኗል።
ኢትዮ ቴሌኮም የዋጋ ጭማሪው ለኢትዮጵያውያን የዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚነት ቀጣይነት እንዲሁም የሀገሪቱን አካታች የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የሚያፋጥን እንዲሆን በማሰብ ተመጣጣኝ እንዲሆን ማድረጉን ገልፃል፡፡
©️ ethiouniversity1
1 320
📢 CALL FOR WRITTEN EXAM
(ET-SPONSORED TRAINEE CABIN CREW APPLICANT’S)
Position: ET-SPONSORED TRAINEE CABIN CREW APPLICANT’S
Announcement: WRITTEN EXAM
🔗 LINK
Locations:
📌 Ambo
📌 Wolkite
📌 Adama
📌 Addis Ababa
📌 Sashemene
📌 Hawassa
📌 Gambella
📌 Dire Dawa
📌 Bahirdar
📌 Assosa
📌 Arbaminch
📌 Semera
DATE & TIME: SATURDAY NOVEMBER 29, 2025, AT 7:00 AM IN THE MORNING.
@astu_share
1 320
For those of u who registered for ethiopian airlines vacancy the schedule for written exams is out.
check the details here
@astu_share
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
