Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Ir al canal en Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Mostrar más3 590
Suscriptores
+324 horas
+67 días
+4430 días
Archivo de publicaciones
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን።
🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm
🌷 መረብ ሽቦ 2mm
🌷 ገቢዮን 2*1*1
🌷 ጋቢዮን 1*1*1
🌷 አደገኛ አጥር
🌷 የአጥር ሽቦ
🌷 የዶሮ ቤት
🌷 የግንባታ ሻሽ
🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው።
ስልክ 0913188417
0933672735 ይደውሉ።
+4
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
👉 የቤት ክዳን ቆሮቆሮ
👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
✅የተቀባ ቆርቆሮ
✅አሪቲ 28 ጌጅ
✅ቃሊቲ 28ጌጅ
✅አዳማ 28 ጌጅ
☑️አሪቲ 30 ጌጅ
☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ
☑️አዳማ 30 ጌጅ
☑️ግመል 30 ጌጅ
✅አሪቲ 32 ጌጅ
✅ቃሊቲ 32 ጌጅ
✅ፈረስ ቡሻን
✅ የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አለ
ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
ስልክ. 0913188417
0933672735
+2
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ግብይት በይፋ ጀመረች
ኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉን በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) ማዕቀፍ ስር የምታደርገውን የመጀመሪያውን ግብይት በይፋ ማስጀመሯን ዛሬ አሳውቃለች።
ይህ ታሪካዊ ምዕራፍ የአገሪቱን የንግድ ዘርፍ ለማስፋፋት እና የአህጉራዊ ውህደትን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ ነው።
የንግድና ቀጠናዊ ተስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የAfCFTA ግብይት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ከማሳለጥ ባለፈ ለንግድ ዘርፉ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልጸዋል።
ስምምነቱ ከ55 በላይ አገራት እና ከ1.4 ቢሊዮን በላይ ህዝብን የሚያቅፍ ሲሆን፣ የ3.4 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (GDP) ያለው ትልቅ ኢኮኖሚ ይፈጥራል። ይህ ደግሞ ለአገሪቱ ላኪዎች፣ አምራቾች እንዲሁም ወጣቶችና ሴቶች ሥራ ፈጣሪዎች ከፍተኛ የገበያ እድል ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል።
Read More
Source: capitale
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
የጥቅምት_ወር_2018_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_11.PDF3.15 MB
ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች ኪራይ ጨረታ
🚨የጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስባቸው አራት ምክንያቶች
በፌደራል ግዥ አዋጅ 1333/2016 መሠረት በማንኛውም ተጫራች የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚከተሉት ምክንያቶች በአንዱ ሊወረስ ይችላል።
1⃣ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ካገለለ ወይም፣
2⃣ ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ አሸናፊ ተጫራች መሆኑ በፅሑፍ ተገልጾለት፣ ውል ለመፈረም፣ የገዛውን ንብረት ለማንሳት ወይም የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ ካልሆነ፣
3⃣ በተጫራቹ ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ላይ የሂሳብ እርማት ተደርጎ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ፤
4⃣ ተጫራቹ የማጭበርበር ወይም የማታለል ወይም ከሌሎች ተጫራቾች ጋር የመመሳጠር ወይም መረጃ የመደበቅ ድርጊቶችን መፈፀሙ ሥልጣን ባለው አካል የተረጋገጠ ከሆነ ናቸው።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅራቢው ባውሚት ኦስትሪያ ወደ ኢትዮጵያ ገባ
▭‼️➖
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ መካከል በነበረው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመጠናቀቃቸው የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑና ባውሚት ኦስትሪያ የቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ፈጽመዋል።
ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማልና የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ አርትነር ተፈራርመዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ እና የባውሚት አፍሪካና ኤዥያ ብቸኛ ወኪል የሆነው የካሳ ዲ አርጂላ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ሮላንድ ጃንሰን የጫካ ሳተላይት ከተማ ፕሮጀክትን፣ በአዲስ አበባ ከተማ እተከናወኑ ያሉትን ግዙፍ ፕሮጀክቶች እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ ያከናወነውን የቅድመ ዝግጅት ስራም ተዘዋውረው ተመልተዋል፡፡
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ሁለንተናዊ አመራር ሰጭነት ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ተምሳሌት ሀገር በመሆኗ በቤት ልማት ዘርፍ በቴክኖሎጂ አቅርቦት ጠንካራ ተሳትፎ እንደሚያደርግም ነው የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ የገለጹት፡፡
ተዘዋውረው በተመለከቱት አስደናቂ አገራዊ የልማት ሥራና ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ በኮርፖሬሽኑ በኩል በተከናወኑት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መደሰታቸውን ገልጸው፣ የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅርቦት በአጭር ጊዜ ለመፈጸም ስምምነት ላይ ለመድረስ ኩባንያቸው መወሰኑን ተናግረዋል፡፡
የ3D ተክኖሎጂ ቤትን በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት በአጭር ጊዜ በማቅረብ የኢትዮጵያን የቤት አቅርቦት ከመሰረቱ እንደሚቀይረው ያላቸው እምነት የገልጹት ሚስተር ኤድዋርድ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ ለሚገነቡት ቤቶችን ባውሚት ኦስትሪያ የገንዘብና የቴክኖሎጂ አቅርቦት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል፡፡ የባውሚት ኦስትሪያ አፍሪካና የኢዥያ ወኪል ካሳ ዲ አርጅላ በአንድ ዓመት ውስጥ የ3D ኮንክሪት ቴክነኖሎጂን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሰራም ሚስተር ኤድዋርድ ተናግረዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ 3D ኮንክሪት ተክኖሎጂ አቅርቦትና ተከላ፣ የእውቀት ሽግግር እና ሥልጠና ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የሚያቀርብ ይሆናል፡፡የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል በፊርማ ሥነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት፣ የወቅቱ የከተሞች ዋነኛ ችግር የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ከመሰረቱ ለመቅረፍ ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው፡፡ ቤት ከመገንባት ወደ ማምረት የሚያስችለንን የ3D ኮንክሪት ቴክኖሎጂን ትግበራን በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑ ከባውሚት ኦስትሪያ ጋር እንደሚሠራም ተናግረዋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ እና የአገራዊ ቤት ልማት እቅድን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነቱ ትልቅ ሚና እንሚኖረው አቶ ረሻድ ተናግረዋል፡፡
የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅራቢው ባውሚት ኦስትሪያ ወደ ኢትዮጵያ ገባ
▭‼️➖
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ መካከል በነበረው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመጠናቀቃቸው የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑና ባውሚት ኦስትሪያ የቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ፈጽመዋል።
ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማልና የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ አርትነር ተፈራርመዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ እና የባውሚት አፍሪካና ኤዥያ ብቸኛ ወኪል የሆነው የካሳ ዲ አርጂላ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ሮላንድ ጃንሰን የጫካ ሳተላይት ከተማ ፕሮጀክትን፣ በአዲስ አበባ ከተማ እተከናወኑ ያሉትን ግዙፍ ፕሮጀክቶች እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ ያከናወነውን የቅድመ ዝግጅት ስራም ተዘዋውረው ተመልተዋል፡፡
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ሁለንተናዊ አመራር ሰጭነት ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ተምሳሌት ሀገር በመሆኗ በቤት ልማት ዘርፍ በቴክኖሎጂ አቅርቦት ጠንካራ ተሳትፎ እንደሚያደርግም ነው የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ የገለጹት፡፡
ተዘዋውረው በተመለከቱት አስደናቂ አገራዊ የልማት ሥራና ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ በኮርፖሬሽኑ በኩል በተከናወኑት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መደሰታቸውን ገልጸው፣ የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅርቦት በአጭር ጊዜ ለመፈጸም ስምምነት ላይ ለመድረስ ኩባንያቸው መወሰኑን ተናግረዋል፡፡
የ3D ተክኖሎጂ ቤትን በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት በአጭር ጊዜ በማቅረብ የኢትዮጵያን የቤት አቅርቦት ከመሰረቱ እንደሚቀይረው ያላቸው እምነት የገልጹት ሚስተር ኤድዋርድ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ ለሚገነቡት ቤቶችን ባውሚት ኦስትሪያ የገንዘብና የቴክኖሎጂ አቅርቦት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል፡፡ የባውሚት ኦስትሪያ አፍሪካና የኢዥያ ወኪል ካሳ ዲ አርጅላ በአንድ ዓመት ውስጥ የ3D ኮንክሪት ቴክነኖሎጂን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሰራም ሚስተር ኤድዋርድ ተናግረዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ 3D ኮንክሪት ተክኖሎጂ አቅርቦትና ተከላ፣ የእውቀት ሽግግር እና ሥልጠና ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የሚያቀርብ ይሆናል፡፡የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል በፊርማ ሥነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት፣ የወቅቱ የከተሞች ዋነኛ ችግር የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ከመሰረቱ ለመቅረፍ ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው፡፡ ቤት ከመገንባት ወደ ማምረት የሚያስችለንን የ3D ኮንክሪት ቴክኖሎጂን ትግበራን በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑ ከባውሚት ኦስትሪያ ጋር እንደሚሠራም ተናግረዋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ እና የአገራዊ ቤት ልማት እቅድን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነቱ ትልቅ ሚና እንሚኖረው አቶ ረሻድ ተናግረዋል፡፡ ▪️▫️▪️ ኢንፍራኮን ሚዲያን ፎሎው እና ሼር ያድርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia
+9
ⓂIRACLE METAL SHOP
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
ምን ለመገንባት እያሰቡ ነው መኖሪያ ቤት ወይንስ ህንፃ ለየትኛውም ግንባታ ወሳኝ የሆነውን የአርማታ ብረት ፌሮ በከፍተኛ ጥራት
በተመጣጣኝ ዋጋ የት እንደሚያገኙ ሀሳብ ሆኖብዎታል ? እንግዲያውስ እኛ ጋር ይምጡ
በደስታ ተቀብለን በምቾት እናስተናግዶታለን
ሚራክል ፌሮ አከፋፋይ
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
በሀገራችን ባሉ ፋብሪካዎች የተመረቱ እና ከቱርክ የመጡ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ግሬድ 75 የሆኑ ፌሮዎችን እንሸጣለን
የምንሸጣቸው ፌሮዎች
ለ
1=Beam(ቢም)
2=Column(ኮለን)
3=Slab(ስላቭ )
4=Mesh(ሜሽ)
የሚሆኑ ናቸው
ከእኛ ጋር ሲገበያዩ
1= አስተማማኝ(ሰፊ) አቅርቦት
2= ተመጣጣኝ ዋጋ
3=ምቹ ቀላልና አስተማማኝ የአከፋፈል ሁኔታ
4=ነፃ የትራንስፖርት አቅርቦት
በተጨማሪም ለኮንትራክተርና ለቸርቻሪ ነጋዴ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።
አብረን እንስራ ለሚሉ ደላላዎች በራችን ክፍት ነው።
አድራሻችን:- ቁ.1= ተክለሃይማኖት
ቁ.2=ጎጃም በረንዳ
ስልክ ~ +251955868655
+251955878755
ዋጋ ለማየት በዚህ ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/miraclemetalshop
ሁሌም በጥራት!
የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ሰነድ እየተሸጠ ነው እንዳይዘናጉ ፈጥነው ይግዙ
የ ሙያ ፍቃድ / professional license🪪 /ለማውጣት ምን ያስፈልጋል
http://www.eservices.gov.et 🌎
ከላይ በተቀመጠው ዋብሳይት በመግባት user Account በመክፈት የ ሙያ ፍቃድ ማውጣት ትችላላችሁ።
ይህ የ ሙያ ፍቃድ ዲዛይን ስታደርጉ Title block ላይ ከ ስማችሁ ጎን Registration Number / የምዝገባ ቁጥር ይያያዝላችኋል ።
https://constructionproxy.com/construction-certification-and-registration-regulation-directive-no-648-2021/
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channelhttps://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
