es
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Ir al canal en Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Mostrar más
3 590
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+4830 días
Archivo de publicaciones
🔵 Delay Justification, Extension of time(EOT) እና የጊዜ ጉዳት መቀጮ/Liquidated damage/: 💫በኢትዮጵያ ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ የግንባታ ፕሮጀክቶች (Construction Projects) ላይ በስፋት ስለሚተገበሩት (Delay Justification)፣ (Time Extension Request) እና (Liquidated Damages) አተገባበር በመጠኑ ሃሳብ ለመስጠት የተጋጀ አጭር ፅሁፍ ነው፡፡ 🔷1ኛ. የፕሮጀክት መዘግየት ምክንያታዊነት ማብራሪያ (Delay Justification) ⏺Contractor የተሰጠውን ስራ በቅድሚያ በውል በተወሰነው ጊዜ ማጠናቀቅ ግዴታ እንዳለበት ግልፅ ነው። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ፕሮጀክቱ በጊዜ ላይጠናቀቅ ይችላል። ስለዚህ ለነዚህ የባከኑ ጊዜዎች አሳማኝ ምክንያቶች በማቅረብ የፕሮጀክቱን ቀሪ ስራዎች ለማጠናቀቅ የሚያስችለውን የጊዜ ማራዘሚያ ለመጠየቅ ይችላል። 🔰ለፕሮጀክት መዘግየት ምክንያቶች : 1. የፈጣሪ ቁጣ (Force Majeure): *ከባድ ጎርፍ፣አውሎነፋስ፣መብረቅና የመሳሰሉ ከቁጥጥር ውጭ የሆኑ ምክንያቶች ናቸው። 2. በተቋራጭ ምክንያት የሚፈጠር መዘግየት: *በውሉ ዕቅድ መሰረት የግንባታ ሀብቶችን/ማቴሪያል፣የሰው ሀይል፣ ማሽነሪና ባጀት ማቅረብ አለመቻል። *የስራ አመራር ችግር/ከእቅድ ዝግጅት ችግር፣የማደራጀት ብቃት ማነስ፣የመምራት፣የክትትልና ቁጥጥር ብቃት ከማነስ/ 3. በአማካሪ ምክንያት የሚከሰቱ *ለማፅደቅ ማዘግየት/ዕቅድ፣ዲዛይን፣ሜትዶሎጂ፣ክፍያ... / 4. በአሰሪ ምክንያት የሚከሰቱ *የክፍያ ማዘግየት፣ ቢሮክራሲ፣ የፍላጎት ለውጥ/Change & Variations.. /፣.... 5. ከመሬት በታች ያልተጠበቁ ክስተቶች/Unforseen works/: ⏺ከመሬት በታች በሚሰራ ቁፋሮ ስራ ወቅት በመጠን ወይም በዓይነት የተለየ ስራ ሲያጋጥም/በውል ያልተጠቀሰ የአፈር ዓይነት/Unpredicted soil strata/፣ ቫኩም ወይም ቮይድ/void/፣ የማያቋርጥ የሚፈልቅ/ምንጭ ውሃ/Underground Water/፣ የደካማ አፈር ጥልቀትና መጠን/over volume of loss soil/፣... 6. በመንግስት የፖሊሲ ለውጥ ምክንያትና 7. ያልተጠበቀ ዝናብ 8. የፖለቲካ ጫና፣ጦርነትና ርሃብ 🔷 2ኛ. የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄ ስለማቅረብ/EOT/ ⏺ ሥራ ተቋራጩ ለስራው መዘግየት ምክንያት ናቸው የሚላቸውን ነጥቦች አንድ በአንድ በመጥቀስ፣በማስረጃ በማብራራት ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገውን ተጨማሪ ጊዜ እንዲፈቀድለት ማቅረብ የሚችል ይሆናል። 🔷 3ኛ. ለባከነ የግንባታ ጊዜ ''የጊዜ ጉዳት መቀጫ''/Liquidated damage/ ⏺ተቋራጩ የውሉን የግንባታ ስራ በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ በወቅቱ ሰርቶ ያላጠናቀቀ እንደሆነ ከውሉ ማጠናቀቂያ ጊዜ/completion date/ በኋላ ግንባታው እስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ ለእያንዳንዱ ቀን ተቋራጩ የግንባታ መዘግየት ምክንያት ለአሰሪው የጊዜ ጉዳት መቀጫ/Liquidated damage/ የመክፈል ሀላፊነት ይኖርበታል፡፡ 📓በኮንስትራክሽን ውል ስለ ጊዜ አቆጣጠር -▪️የግንባታ ውል የተደረገበት ቀን/contract signing date/ ፣ ▪️ሞቢላይዜሽን ፔሬድ/mobilization period/፣ ▪️የሳይት መረከቢያ ቀን/site handover/፣ ▪️የስራ መጀመሪያ ቀን/commencement date/ እና ▪️የስራ ማጠናቀቂያ ቀን/completion date/ የሚሉትን መረዳት የግንባታ የጊዜ የጉዳት ናቸው።

list of items -Marble -Granite -Lime stone For -Kitchen top -Door sills -Window sills -Stairs -Landing ማርብል ግራናይት ላይም ስቶን - ለ
+6
list of items     -Marble     -Granite     -Lime stone For      -Kitchen top      -Door sills       -Window sills       -Stairs       -Landing ማርብል ግራናይት ላይም ስቶን        - ለደረጃ         -ለመስኮት         -ለወለል contact us  @0900298936                          0927372017

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address 1: Signal road, around Dinberwa Addres 2: Wellosefer, around Dani Plaza

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

NOTICE OF INVITATION FOR BID.pdf1.57 MB

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

👉 ማስታወቂያ የ40/60 ንግድ ቤት የጨረታ ሰነድ መሸጫ ጊዜ ቅዳሜ ሙሉ ቀን ጨምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። @consite🏗
👉 ማስታወቂያ
የ40/60 ንግድ ቤት የጨረታ ሰነድ መሸጫ ጊዜ ቅዳሜ ሙሉ ቀን ጨምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። @consite🏗

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

🚪✨ በተለያየ ዲዛይን የምንሰራቸው በሮች ውስጥ-:ሙሉ መስታወት ,ግማሽ መስታወት,ሙሉ ድፍንቦርድ,ግማሽ ድፍን ቦርድ የሆኑ የተለያየ ዲዛይን ያላቸውን በሮች ለውጪም ለ ዉስጥም መገጠም ሚችሉ ውሃ የማ
🚪✨ በተለያየ ዲዛይን የምንሰራቸው በሮች ውስጥ-:ሙሉ መስታወት ,ግማሽ መስታወት,ሙሉ ድፍንቦርድ,ግማሽ ድፍን ቦርድ የሆኑ የተለያየ ዲዛይን ያላቸውን በሮች ለውጪም ለ ዉስጥም መገጠም ሚችሉ ውሃ የማያበላሻቸው ፣ ድምፅ የሚከላከሉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ upvc በሮች ናቸው። የቤትዎን እና የ ቢሮዎን በሮች ውበት እና ደህንነት በ ደሊና upvc በሮች ይጠብቁ። 📍 Location: ጋዜቦ አደባባይ፣ ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ 📞 Call us: 0930099146, 0930099145 “Beauty that lasts and Quality you can trust. Delina upvc doors

የመስከረም_ወር_2018_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF4.13 MB

የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ሪፖርተር መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ሪፖርተር መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ  ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

ማስታወቂያ | Advertising Mhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት"
+3
ማስታወቂያ | Advertising
Mhretiab  Construction Materials Trade/ምህረትአብ  ገ/እግዚአብሔር   አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..

የ ህንፃ ስራ ሂደቶች
1. Foundation - ፋውንዴሽን የሕንፃው በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው፡፡ - የግንባታ እንቅስቃሴ የሚጀምረው ለመሠረት መሬትን በመቆፈር እና ከዚያ በመገንባት ነው፡፡ - እሱ የሕንፃው የታችኛው ክፍል ነው። 2. plinth:- በመሬት ደረጃ እና በመሬቱ ወለል መካከል ያለው የግድግዳ ክፍል ነው፡፡ plinth ብዙውን ጊዜ የድንጋይ ንጣፍ ስራ ነው። - መሠረቱም በእንጨት ላይ ከሆነ ፣ከወለል ወለል በላይ ግድግዳውን ለመደገፍ አንድ ክፈፍ ጣውላ ይጣላል። - በፕሌይ አናት ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ይሰጣል፡፡ - እሱ ብዙውን ጊዜ ከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የኮንክሪት ኮርስ ነው ፡፡ 3. Walls and columns - የ wall እና የcolumn ተግባር የመሠረቱን ጭነት ወደ ታች ለማስተላለፍ የህንፃውን ጭነት በአቀባዊ ወደ ታች ማስተላለፍ ነው ፡፡ 4. Sill እና lintels የመስኮት ክፈፍ በቀጥታ ከማሽኑ ላይ መቀመጥ የለበትም፡፡ - በመሬቱ ላይ ከ 50 ሚሊ ሜትር እስከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት ኮርስ ይቀመጣል፡፡ - ይህ ኮርስ እንደ ሰል ይባላል Lintels R.C.C. ሊሆኑ ይችላሉ። - የበሩ ወይም የመስኮት ክፈፉ ከልክ በላይ ጫና ያልተፈጠረ መሆኑን ለማየት በበሩ እና በመስኮቱ ክፍት ቦታዎች ላይ ጭኖቹን በማስተላለፍ ላይ የተቀረጹ የድንጋይ ንጣፎች ወይም የድንጋይ ንጣፎች። - ለምሳሌ የአንድ ቤት ርዝመት 3ሜ ሊሆን ይችላል፡የአንድ በር ቁመት 2.10 ከሆነ 90 cm ከበሩ ወደላይ lintel beam ተጠቅመን wall መሥራት እንችላለን፡፡ 5. Door & windows -የበር ተግባር በህንፃው ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች እንዲኖሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተደራሽነትን መካድ ነው፡፡ - በሮች ቁጥር በተቻለ መጠን ዝቅተኛ መሆን አለበት ፡፡ የበሩን ስፋት እንደ በር ሊጠቀም የሚችል ትልቁን ነገር እንቅስቃሴ የሚያመቻች መሆን አለበት ፡፡ 6. Floors -ወለሎች የሕንፃ አስፈላጊ አካል ናቸው፡፡ - ለሰራተኞቹ የሥራ / ጠቃሚ አካባቢ ይሰጣሉ የመሬቱ ወለል የተገነባው by filling brick bats, waste stones, gravel and well compacted እና በጥሩ ሁኔታ ከላይኛው ከ 100 ሚ.ሜ የማይበልጥ የአሸዋ ንብርብር በመሙላት ነው፡፡ - የ 1: 4: 8 ፣ 100 ሚሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት እንደ ምሣሌ ማየት ይቻላል፡፡ - በዚህ ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ሊሰጥ ይችላል ፡፡ 7.Roof - ከፍታ ለህንፃው የላይኛው ሽፋን የሚሰጥ የህንፃው ከፍተኛ ክፍል ነው፡፡ - እንደ ጣሪያ እና እንደ ኤ.ሲ.ኤል. ወረቀት ያሉ ተንሸራታች ጣራ በቀላሉ የሚፈስ ሽፋን ይሰጣል። ነገር ግን ለተጨማሪ ወለል ግንባታ ዝግጅት አይሰጡም፡፡ - የታጠፈ ጣሪያ ጥሩ የሙቀት መከላከያ ይሰጣል፡፡ - ጠፍጣፋ ጣሪያዎች ለተጨማሪ ወለሎች አቅርቦት ይሰጣሉ ፡፡*terrace የነዋሪዎችን ምቾት ይጨምራል። - የውሃ ታንኮች በቀላሉ ጠፍጣፋ ጣሪያዎቸ ላይ በቀላሉ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ 8. step,stair,lift -ደረጃዎች ከመሬት ወለል እስከ መሬት ወለል ደረጃ ምቹ ተደራሽነት ይሰጣሉ ፡፡ በውጭው ግድግዳ ላይ በሮች ያስፈልጋሉ ፡፡ ከ 250 እስከ 300 ሚ.ሜ ስፋት እና ከ 150 ሚ.ሜ ከፍታ ለደረጃዎች በጣም ጥሩ መጠን ነው ፡፡ - በምንም ዓይነት ሁኔታ ሁለት ተከታታይ ደረጃዎች መጠኑ የተለየ አይሆንም፡፡ - የሚፈለገው የእርምጃዎች ብዛት በመሬቱ እና በመሬቱ ደረጃዎች ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው። 9.Finishing -የታችኛው ንጣፍ (ጣሪያ) ፣ ግድግዳዎች እና የወለል ንጣፍ ከፕላስተር ጋር አለስልሶ ስራውን ማጠናቅቅ ይሆናል። @consite

👉ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) በተመለከተ የተሻሻለ ውሳኔ ተላልፏል! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) እና ተያያዥ የ
+7
👉ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) በተመለከተ የተሻሻለ ውሳኔ ተላልፏል!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) እና ተያያዥ የግንባታ ፈቃድ መመሪያዎችን አስመልክቶ የተሻሻለ ያለውን ውሳኔ አስተላልፏል። አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ህንፃዎች ከይዞታ ወሰን የሚኖራቸው ርቀት (Set Back Regulation) በተመለከተ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም ውሳኔ ማስተላለፋ ይታወቃል። በመመሪያው ላይ ግልፅ ያልሆኑና በአሰራር ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልጉ ጉዳዮችን በተመለከተ ደግሞ ካቢኔው ሰኔ 10/2016 ዓ.ም ባካሄደው ሶስተኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በመወያየት ማሻሻያ ተደርጎ ወደ ስራ ተገብቶ ነበር። የተሻሻለው ውሳኔ ማስተለፍ ያስፈለገው የሴትባክ ህግ አፈፃፀም ሂደት ላይ የታዩ ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም በከተማዋ ውስጥ ከግንባታ ፈቃድ ጋር በተያያዘ ከአልሚዎችና ፕላን ፈፃሚ ተቋማት በኩል በተደጋጋሚ የሚቀርቡ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ያስችል ዘንድ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከመመሪያው ላይ ተመልክቷል። "የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት በ1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተወያይቶ እንዲያፀድቅ የቀረበውን ራሱን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛው ስፋትና የፊት ለፊት ገፅታ ርዝመት ጥናት ካቢኔው ተወያይቶ ያሳለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንድታደርጉ" ሲል ይገልጻል። በእዚህም መሰረት ከ 28/12/17 ዓም ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን እና ልማት ቢሮ የከተማዋ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ፣ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፣ የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ እንዲሁም ለሁሉም የክፍለ ከተማ የፕላንና ልማት ጽ/ቤቶች የካቢኔውን ውሳኔ እንዲያስፈጽሙ መመሪያ አውርዷል። @consite🏗

ሀገር አቀፍ የአቅራቢዎች ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ ጨረታ / National Suppliers list Expression of Interest / @consite🏗

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!