Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Ir al canal en Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Mostrar más3 587
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+4830 días
Archivo de publicaciones
+1
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗ዛሬ የካቲት ቀን 16/2017 ዓ.ም ሪፖርተር ዕትም- ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Official 👈 #Share | #ያጋሩ
የየካቲት_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_1.PDF2.72 MB
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
TOR For maintenance Service Provider 63-2017.docx0.31 KB
Several tests are used for quality and strength of cement, including:
1. Fineness test: This test is used to determine the particle size of cement. The fineness of cement affects its rate of hydration and strength development.
2. Soundness test: This test is used to determine the ability of cement to resist volume change and cracking due to hydration. This test is important to ensure that the cement does not cause expansion or cracking in concrete.
3. Setting time test: This test is used to determine the time it takes for cement to set and harden. This test helps to ensure that the cement has the proper setting time for the intended application.
4. Compressive strength test: This test is used to determine the strength of cement after it has hardened. The compressive strength of cement is important to ensure that it can withstand the loads placed on it.
5. Tensile strength test: This test is used to determine the tensile strength of cement. This test is important for applications where cement may be subjected to tensile stresses.
6. Heat of hydration test: This test is used to determine the amount of heat released during the hydration of cement. This test is important to ensure that the heat generated during the hydration process does not cause cracking or other damage to the concrete.
7. Chemical analysis: This test is used to determine the chemical composition of cement. This test is important to ensure that the cement meets the desired chemical specifications and does not contain any harmful materials.
Share የአደጋ_ደህንነት_ደንብ_ቁ_132_2014_የጸደቀ_250222_210150.pdf
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
Roles and Responsibilities in a Construction Project
1. Contractor
● Construction Execution:
Execute construction work as per project plans, specifications, and timeline.
● Resource Management:
Efficiently manage labor, materials, and equipment to ensure smooth project progress.
● Quality Control:
Ensure construction meets required quality standards and specifications.
● Safety:
Implement and maintain safety protocols, adhering to relevant safety regulations to ensure a safe working environment.
● Coordination: Collaborate with subcontractors, suppliers, and other stakeholders for timely delivery of materials and services.
2. Consultant
● Design and Planning:
Provide expertise in designing and planning the project, covering architectural, engineering, and technical aspects.
● Technical Guidance:
Offer technical advice throughout the construction process, review designs, resolve technical issues, and recommend improvements.
● Quality Assurance:
Conduct quality inspections and audits to ensure compliance with required standards and specifications.
● Contract Administration:
Administer contracts by reviewing and approving contractor submissions, processing change orders, and resolving disputes.
3. Client's Engineer
● Client Representation:
Act as the client’s representative, ensuring the project aligns with the client's objectives and requirements.
● Project Management:
Oversee overall project progress, including monitoring schedules, budgets, and quality standards.
● Communication:
Facilitate communication between the client, contractor, and consultant to address any issues or concerns promptly.
● Risk Management:
Identify potential risks and propose mitigation strategies to minimize disruptions and delays.
● Compliance:
Ensure the project complies with relevant regulations, codes, and standards.
These roles often overlap and require close collaboration to ensure the successful completion of the construction project. Each role is crucial for maintaining quality, safety, and efficiency throughout the project lifecycle.
✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️
🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ
🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30
🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል
⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል
ይምጡና ይጎብኙን
📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን
☎️ 0911676967
☎️ 0970111177
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic
𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Our Product Engineering Bricks and solid bricks High quality with affordable price 🧱 we have the ability and capacity to accept and produce any size and shape to satisfy the interest of our customer's 🧱 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱 with a huge stockpile of readily available bricks awaiting our customer's 🧱 "Quality is the first priority " 🧱Build together the future 🧱 For more information join our telegram channel if you have demand contact us thank you谢谢 0912854327&0902378888
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የቀድሞውን የዳይሬክተሮች የቦርድ አባላት የሽኝት እና አዲሶቹን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት መልካም የስራ ዘመን ምኞትን በተመለከተ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ነው።
በፕሮግራሙ ላይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር አብዱ ጀማል፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መስፍን ነጋዎ ፣ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወልደአብ ደምሴ እና ሌሎችም ተገኝተዋል።
የነጻ ትምህርት ዕድል
ህንድ አገር።
መረጃውን ከተያያዘው ሰሌዳ መመልከት ይቻላል።
መልካም ዕድል።
ምንጭ። Embassy of India, Addis Ababa.
ማሳሰቢያ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምር ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ካሪኩለም ቪቴ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ የሥራ ልምድ በግልፅ የሚታይ ኮፒን በማያያዝ የሚወዳደሩበት የሥራ መደቡን መጠሪያ በመግለፅ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 ኢ.እ. በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የስልክ ቁጥር 011-515-47-28 በመynege ከትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
🔺🤚የእናንተን አስተያየት እና ሀሳብ በመከተል የተለያዩ ማሻሻያዎችን እንደምናከናውን ይታወቃል። ለምታደርጉልን የተሳትፎ ትብብር እናመሰግናለን!"በሁሉም የአባላትን ውሳኔዎችን ተከትለው በሚደረጉ ማሻሻያዎች ላይ የ Admin ቁጥጥር እና የተለያዩ መቆጣጠሪያ ስልቶች ሁልጊዜም ተግባራዊ ስለሚደረግ ከግሩፑ ዓላማና ስረዓት ውጭ በሆነ ድርጊት የሚረበሹበት ነገር አይኖርም" አብዛኛው የግሩፕ አባላት የምናጋራቸውን ከ ንግድ ስራ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በመመልከት እና ተጨማሪ መንገድ ተጉዘው በውዴታና በክብር የግሩፑ ቤተሰብ የሆኑና ፤ ሌሎች እንደራሳቸው የተከበሩ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በግሩፑ ውስጥ መኖራቸው ተረድተው በስርዓት መረጃ በመለዋወጥ ድርጅታቸውን ስራቸውን ፍላጎታቸውን በማጋራት ደንበኛ ማፍራት እንደሚችሉ የሚገነዘቡ ናቸው! ለበለጠ መረጃ ስልክ:-
📞+251- 908280208 | +251- 984865338 | +251- 912815619 | +251- 989-999-001 ይደውሉልን!ቴሌግራም/ ከስር ባለው ሊንክ👇 በ t.me/unitysupplydbot ላይ በ @unitySupplierOfficial ላይ መልዕክት ቢልኩልን እናስተናግዳለን! እኛን ምርጫዎ'' ያድርጉ! ይመዝገቡ! ይቀላቀሉ! ስራዎን ያዘምኑ! ሰናይ ጊዜ!🤚
👉በ ኮንስትራክሽን ምህንድስናው ዘርፍ የሰለጠኑ ወጣቶች ጀርመንኛ ቋንቋ ሰልጥነው በጀርመን ሀገር በሙያቸው የሚሰሩበት እድል መመቻቸቱ ተናገረ፡፡
ከዩኒቨርስቲ ምሩቃን ባለፈ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በቴክኒክና ሙያ የሰለጠነም የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናል ተብሏል፡፡
እድሉን አግኝቶ በጀርመን የስራ ላይ ስልጠና የሚጀምር ኢትዮጵያዊ መነሻ የወር ደሞዝ 1 ሺህ 80 ዩሮ ይሆናል ተብሏል፡፡
በየዓመቱ ደመወዙ እንደሚጨምር እና ተገቢው ኢንሹራንስም አንደሚገባለት ተነግሯል፡፡
የጀርመን ኮንስትራክሽን ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ይፋ ያደረገው አዲስ ፕሮጄክት አንዱ አላማም ይኸው መሆኑን ሰምተናል ፡፡
ምንጭ፡ ሸገር ኤፍ ኤም
@etconp
VACANCY- A.d.i Group & Engineering solutions
Address:- 22 (ሀያ ሁለት )Msc በ (ማስተርስ) Construction
management
- Quantity: 2
- Msc (ማስተርስ) በ Project
management
- Quantity: 2
- Msc ፦(ማስተርስ) በ Urban design - Quantity: 2
- Msc (ማስተርስ) በ landscape Or
Architect
- Quantity: 2
ደሞዝ ከ 25-30
በ 0 ዓመት የ ስራ ልምድ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል
Deadline 5/Mar/2025
Applyለማድረግ ከታች ባለው ሊንክ በ Email Cv ይላኩ a.d.igroupandengineering@gmail.com
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
