Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Ir al canal en Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Mostrar más3 596
Suscriptores
-524 horas
-157 días
+130 días
Archivo de publicaciones
የ መጠለያ ችግር
በዓለም ላይ 318 ሚሊዮን ሰዎች ያለመጠለያ ይኖራሉ።
ምንጭ። UN HABITAT
@ethiopianarchitectureandurbanism
👉አዲስ አበባ ህንፃዎቿም፣ መኖሪያ ቤት አጥሮቿም ንግድ ቤቶቿም ተመሳሳይ ቀለም ተቀብተዋል፤ እየተቀቡም ነው፡፡
🚧ይህም ህንፃን ከህንፃ ለመለየት እንኳን አስቸጋሪ ሲያደርገው ይታያል። አሰራሩ ወደ ሌሎች ከተሞችም እየተዛመተ ነው፡፡
⏺ይህንን የቀለም ቅብ ጉዳይ እንዴት ይታያል ስንል የዘርፉ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡
🏷ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ የቀለም ቅብ ሳይንስ ባለሞያ ናቸው። እሳቸውም ከሌሎች ያደጉ ሃገራት ልምድ አንፃር ከተማን አንድ ወጥ ቀለም መቀባት በሞያው አይመከርም ይላሉ።
⏺ባለሞያው በተለየ ምክንያት ከፍተኛ የፀሐይ ሙቀትና በረሃማ የአየር ንብረት ውስጥ ያሉ ከተሞችን የሙቀት መጠን ለመቀነስ ካልሆነ በቀር እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከተሞችን ተመሳሳይ ቀለም ማልበስ ቀለም ከማህበረሰብ ጋር ያለውን የታሪክ፣ የስነ ልቦና እና የፍልስፍና መስተጋብር ሳይንሳዊ ትርጉም ይጣረሳል ይላሉ።
⏺በከተማ የቀለም ቅብ ሳይንስ (Urban color planning) ህግ ስርዓት ያልጠበቀ ዥንጉርጉር የከተማ ቀለም ቅብና በተቃራኒው ደግሞ የአንድ አይነት ወጥ የቀለም ቅብ አይፈቀድም የሚሉት ኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ ሌሎች የክልል ከተሞች እንደ አዲስ አበባ ወጥ ቀለም ሳይሆን አከባቢያዊ የከተማ ቅብ ስርዓትን (zonal coloring system) እንዲጠቀሙ መክረዋል።
⏺ባለሞያው አከባባያዊ የከተማ ቀለም ቅብ ስርዓት፤ በአንዲት ከተማ ውስጥ ያሉ ሰፈሮችን ታሪክ፣ የማህበረሰብ ስነልቦናና ፍልስፍና ማስረዳት ይችላል ነው የሚሉት።
💫ሙሉ ዘገባውን በድምጽ ያድምጡ👇
https://www.mixcloud.com/ShegerFM/tgh5r/
Via Sheger Radio
@etconp
ሳይት ማኔጀር
#elibas
#engineering
#Addis_Ababa
የመጀመርያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮተም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀች (የስራ ልምድ ቢኖራት ይመረጣል)
ፆታ፡ ሴት
የስራ ቦታ፡ ጃክሮስ
ዋና ኃላፊነቶች፡
- የእለት ተእለት የሳይት ስራዎችን እና የግንባታ ስራዎችን መቆጣጠር እና ማስተዳደር
- ፕሮጀክቶች በሰዓቱ፣ በአቅማቸው እና በበጀት መድረሳቸውን ማረጋገጥ
- ከንዑስ ተቋራጮች፣ አቅራቢዎች እና ሰራተኞች ጋር በቦታው ላይ ማስተባበር
- የጤና እና የደህንነት ደንቦችን ማስፈፀም እና መደበኛ የደህንነት ፍተሻዎችን ማካሄድ
- እድገትን መቆጣጠር እና ለከፍተኛ አመራር መደበኛ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- በግንባታ ሥራ ወቅት ሊነሱ የሚችሉ ችግሮችን መፍታት
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: June 22, 2025
How To Apply: ለበለጠ መረጃ +251910785286/+251911615835 መደወል ይችላሉ።
"Looking for stylish and durable doors? Delina offers top-quality UPVC doors that combine elegance with strength.
ከቱርክ በምናስመጣቸው UPVC ማቴሪያሎች
በተለያዩ ዲዛይኖች እንደፍላጎትዎ በሮች፣ መስኮቶች እና ፓርቲሽኖች የፈለጉት ብዛት በሰዓቱ አምርተን ገጥመን እናስረክንዎታለን!
አድራሻ 📍ጋዜቦ አደባባይ ከሙልሙል አጠገብ
📞+251930099146/45
Mirt yechina porcelain ceramic inasmetalen yidewilu🚧
091179888
@consite🏗
በኢትዮጵያ ትልቁ የኮንስትራክሽን እና የመሠረተ ልማት አውደ ርዕይ በዚህ ሰኔ ይመለሳል። Big 5 Construct Ethiopia እና East Africa Infrastructure & Water Expo ከሰኔ 19–21፣ 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል።
🔥 ምን ይጠብቁ፦
✅ ከ20 በላይ አገራት የተውጣጡ 180+ ተሳትፊ ኩባንያዎች
✅ በኢትዮጵያ አዲስ የሆኑ ምርቶች
✅ በነፃ የሚሰጡ 20+ የCPD ሰርተፊኬት ያላቸው መድረኮች
ይህ ልዩ የኔትዎርኪንግ እድል እንዳያመልጥዎ፤ አሁኑኑ በነፃ ይመዝገቡ።
👉 https://www.big5constructethiopia.com/Tikvah_Ethiopia
You will be Contacted ONLY if selected For wrillen Exam/interview selection will be accepted. These job opportunities are opan Ethiopian nationality only.
Kassa and Son's Construction PLC
Telephone address. 0116-60-94-34 0116-60-23-73
ከ17 ሺህ በላይ ቆጣሪዎች በትክክል እንደማይሰሩ በምርመራ ተገኝቷል ተባለ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በባለፉት አስር ወራት ባደረገዉ የቆጣሪ ምርመራ 17 ሺህ 947 ቆጣሪዎች በትክክል የማይሰሩ ሆኖ ማግኘቱን ገልጿል።
አገልግሎቱ ባደረገዉ 57 ሺህ 9 መቶ 4 የቆጣሪ ምርመራ ይህንን ማግኘቱን አስታዉቋል።
ከዚህም ዉስጥ የተቃጠሉ እና የቆሙ ቆጣሪዎችን በምርመራዉ እንዳገኘ ተናግሯል።
በምርመራዉ የተገኙ ቆጣሪዎችን በወቅቱ እንዲቀየሩ በማድረግ ከ 5 መቶ ሚሊየን ብር በላይ የተገመተ 446 ጊ.ዋ ሀይል ማድን መቻሉን ነዉ የተገለፀዉ
ያልተፈቀደ የሀይል ጭነት የሚጠቀሙትን ከመቆጣጠር እና ከቆጣሪ ልኬት ዉጪ የተገጠመን አዉቶማቲክ ፊዩዘር በመቀየር 28 ጊዋ ሀይል ከብክነት መዳኑ ተገልፆል።
ተቋሙ የኃይል ብክነትን ለመከላከል የፓወር ፋክተራቸው ከ0.75 በታች የሆኑ፣ በ0.75 እና 0.9 መካከል የሆኑ 12 ሺህ 172 ደንበኞች ለይቷል ተብሏል፡፡
ገቢ ደረሰኝ የሌላቸው፤ ገቢ ደረሰኝ እያላቸው ቢል የማይዎጣላቸው፤ቢል እየወጣላቸው ግን ቆጣሪቸው ሳይት የሌላቸዉ ደንበኞች ላይ የምርመራ ስራ ማድረጉ ተገልፆል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአስር ወራት ዉስጥ በነበረዉ ምርመራ 1 ሺህ 56 ጊዋሰ ኃይል ከብክነት ድኗል ብሏል።
ሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ.ም
ምንጭ። Ethio FM 107.8
How to apply
Apply at google form click here (https://forms.gle/3ByFy7685L8QRZ2U7 ) copy and paste the url to see the job post live. Clarification: Email ProfoundEth@gmail.com
This vacancy is part of a joint recruitment initiative by Profound Engineering PLC and YAWIT Engineering PLC. We are committed to building a diverse and inclusive field team across Ethiopia.
N:B Only application via google form is acceptable.
ለግንባታ ፕሮጀክቶችዎ ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ፍጻሜ ድረስ የሚፈልጓቸውን ነገሮች በሙሉ በአንድ ቦታ ለማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ያ ቦታ ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን ነው።
በኤግዚቢሽኑ ላይ የግንባታ ቁሳቁሶችን፣ ማጠናቀቂያዎችን፣ ከባድ ማሽነሪዎችን፣ HVAC R ሲስተሞችን እና ሌሎችንም ጨምሮ አጠቃላይ የመፍትሄ አማራጮችን ማግኘት ይችላሉ። ከ20 አገሮች በመጡ ከ180 በላይ ብራንዶች አማካኝነት የአሁኑን እና የወደፊት ፕሮጀክቶቻችሁን ለማጎልበት የሚረዱ መሳሪያዎችን እና ቴክኖሎጂዎችን ያገኛሉ።
የነፃ ምዝገባዎ የመጀመርያውን የምስራቅ አፍሪካ መሠረተ ልማት እና የውሃ ኤክስፖ ለመታደምም እድል ይሰጥዎታል። ይህ ኤክስፖ ከፍተኛ ክልላዊ እና አለምአቀፍ አቅራቢዎች ያላቸውን የመሰረተ ልማት ፈጠራዎች የሚያሳይ ልዩ መድረክ ነው።
በነጻ በዚህ ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ይመዝገቡ፡ https://www.big5constructethiopia.com/Dawit_Benti
📅 ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 21፣ 2017 ዓም
📍 ሚሊኒየም አዳራሽ፣ አዲስ አበባ
@ethiopianarchitectureandurbanism
👉የግንባታ የጊዜ ቀመርን
ለማዘጋጀት የሚረዱ ሳይንሳዊ
አማራጮች
💫የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አብዛኛውን ጊዜ ስሜትን የሚተናኮሉ፣ አስፈሪ ህልም እና ቅዠት ውስጥ የሚከቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ለዚህ ዋናው መንስኤ ከእውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ ጊዜ ቀመር (Construction timeline) ግንባታውን የሚመራበት ሥርአት ካለማዘጋጀት ጋር በይበልጥ የተዛመደ ነው፡፡
⏺የዕቃ አቅርቦትን ጨምሮ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ከዕውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ የጊዜ ቀመር በማዘጋጀት ከተጠቀሰው አላስፈላጊ ህልም እና ቅዠት ለመከላከል ከሚረዱ ዘዴዎች የሚከተሉት በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡
💫በቂ ልምድ ያለው ኮንትራክተር መቅጠር/መዋዋል
⏺የኮንስትራክሽን ሥራ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ባልተናነሰ መጠን ተግባራዊ ልምድ እና ተሞክሮን የሚጠይቅ ነው፡፡ አንድ ኮንትራክተር በአካዳሚው ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ ብቻ በአዳዲስ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ ተሰማርቶ ውጤታማ የመሆኑ ዕድሉ አነስተኛ ነው፡፡
ይሁን እንጂ፣ አብዛኛዎቹ ባለሀብቶች የሚቀጥሩት ተቋራጭ ወይም መሃንዲስ፣ የአካዳሚ ብቃት ወይም ውጤትን መነሻ በማድረግ ሲሆን፣ ልምድ ያለው ኮንትራክተር ቢቀጥሩ ከሚከፍሉት ወጪ የሚያተርፉትን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ሰነዶችን በመመልከት ብቻ ሥራዎችን ለኮንትራክተሮች ይሰጣሉ፡፡⏺በዚህ ሁኔታ በመጨረሻ ሥራው እየተጓተተ ለበለጠ ኪሣራ መዳረግ ይመጣል፡፡ ስለዚህ ከተቋራጮች ጋር የግንባታ ውል ሲፈራረሙ፣ ባለሙያው ከአካዳሚ ዕውቀት በተጨማሪ፣ በቂ የሥራ ልምድ ያለው እና የግንባታ የጊዜ ቀመሩን አዘጋጅቶ በዝርዝር ማቅረብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል፡፡ 💫የግንባታ የጊዜ ቀመሩን በጋራ ማዘጋጀት ⏺የግንባታ ቀመርን ከተለያዩ የግንባታ ቡድኖች ማለትም ከዕቃ አቅራቢዎች እና ተረካቢዎች፣ ከተለያዩ የግንባታ ባለሙያዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ከንዑስ ኮንትራክተሮች እና ከዋናው ኮንትራክተር ጋር በአንድነት እየተነጋገሩ ማዘጋጀት እና በጊዜ ቀመሩ ላይ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ የማይታዩ ችግሮችን ከግምት በማስገባት ተጨማሪ ጊዜ መመደብ አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው፡፡ 💫ፍላጎት እና አቅርቦትን በተገቢው መንገድ ማደራጀት ⏺የግንባታ የጊዜ ቀመር ሲዘጋጅ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች አንዱ፣ የግንባታው ሂደት ሳይቋረጥ ለግንባታው የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በተገቢው ጊዜ መቅረብ የሚችሉበትን አሠራር መዘርጋት ነው፡፡ ዕቃዎቹ ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ከሆኑ ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ከሚኖረው ግንኙነት ጀምሮ ዕቃውን በመርከብ ጉዞ ከወደብ በማስገባት ሂደት ውስጥ ሊፈጠር የሚችል መስተጓጎልን ቀድሞ በመረዳት ቀደም ያለ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ 💫አስፈላጊ ፍላጎትን በሚገባ ማጤን ⏺አንድ ኮንስትራክሽን በተያዘበት የጊዜ ገደብ እና በጀት ሥራው ከተጀመረ በኋላ ባለሀብቱንም ሆነ ኮንትራክተሩ ቀደም ብለው ካስቀመጡት መስፈርት እንዲያፈነግጡ የሚያደርጉ በርካታ አማራጮች መከሰታቸው አይቀሬ ነው፡፡
አንዳንዶቹ አማራጮች አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሲሆኑ፣ የተቀሩት ደግሞ የፕሮጀክቱን ብቃት እና ጥራት የበለጠ የሚያሳድጉ ናቸው፡፡ እነዚህ አማራጮች በመጡ እና ተግባር ላይ በዋሉ ቁጥር የፕሮጀክቱ ወጪ ይጨምራል፤ የግንባታው የጊዜ ቀመርም ይዛባል፡፡ ከዚህ በመነሳት ባለሀብቱም ሆነ ኮንትራክተሩ እነዚህን አዳዲስ አማራጮች ከመጠቀማቸው በፊት ፕሮጀክቱ ቀደም ብሎ በተያዘለት መስፈርት ቢገነባ እና ቢጠናቀቅ የሚያስገኘውን ትርፍ አስፈላጊነቱን እና ፍላጎትን በማመጣጠን በተረጋጋ መንፈስ እና ጥናት ከውሳኔ ላይ መድረስ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 🏗@etconp
👉የሪል እስቴት ቤት ገዥዎችን መብት የሚያስጠብቅ አዋጅ መጽደቁ ተገለጸ
የሪል እስቴት የቤት ግንባታ ዘርፍን ለማሳደግ እና ቤት ገዥዎችን ከመጭበርበር የሚጠብቅ አዋጅ መፅደቁን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከቤት ልማት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሕጎች በማውጣት መመሪያዎችን የማዘጋጀት ስልጣን እንዳለው የከተማ መሠረተ-ልማት ሚንስትር ዴኤታ ሄለን ደበበ ለአሐዱ ገልጸዋል።
በመሆኑም በሪል እስቴት የቤት አልሚዎችን በተመለከተ የገዢዎችን መብት መጠበቅ የሚያስችል ዝርዝር የሕግ ማዕቀፍ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል፡፡
የሪል እስቴት የቤት ግንባት ዘርፍ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ሕጎች ሲዳኝ እንደነበር ያስታወሱት ሚንስትር ዲኤታዋ፤ ራሱን የቻለ ሕግ ባለመኖሩ ክፍተቶች እንዲፈጠሩ ምክንያት እንደነበር ገልጸዋል።
አክለውም በዚህም ምክንያች በአግባቡ ለመዳኘት አስቻይ ሁኔታ እንዳይፈጠር ምክንያት ስለመሆኑ እንዲሁም፤ የሪል እስቴት ዘርፉ ከዚህ በላይ እንዳያድ ስለማድረጉ ተነግሯል።
በመሆኑም ከሪል እስቴት አልሚው እና ከቤት ገዥው የሚጠበቁ ግዴታዎች ምንድን ናቸው? የሚለውን የሚመለከት ዝርዝር የሕግ ማዕቀፍ መውጣቱ ተጠቁሟል።
Via አሐዱ ሬዲዮ
@etconp
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
👉JOB VACANCY
🌟Senior Site Engineer – High-Rise Building
🚧KK Plc
📜Job Summary
⏺KK PLC is seeking an experienced and highly skilled Site Engineer to oversee the finishing works of a high-rise building construction project.
⏺The ideal candidate will have a strong background in Civil Engineering or Construction Technology and Management (COTM), with a solid track record in managing complex finishing operations on high-rise structures.
❇️Job Requirement
⏺BSc Degree in Civil Engineering or COTM from a recognized institution.
Minimum of 10 years of relevant experience in the construction industry.
At least 6 years of direct experience in finishing works of high-rise buildings.
⏺In-depth knowledge of finishing materials, techniques, and industry best practices.
Strong leadership, communication, and coordination abilities.
🔰Preferred Attributes:
⏺Keen attention to detail and quality control.
⏺Proven ability to manage multiple stakeholders on-site.
Familiarity with project management tools and software.
⏺Remuneration:Salary and benefits are negotiable and commensurate with experience
📩How to Apply
⏺Interested applicants should submit their updated CV and relevant credentials to: deliver physically to: KK Textile Factory, located around Akaki Kality, HR Department.
📞Tele: +251-115159015
+1
Traffic Management Authority - TMA
Application location
https://maps.app.goo.gl/gUrwjdrzDbUSbjqD7
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗
ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠
1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ።
2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥረ ነገሮች የተሠሩ ናቸው።
3. መጥፋትን፣ መቆራረጥን መቋቋም በሚችለ ዘላቂ የቀለም መፍትሄዎች እና በረጅም ጊዜ ዘላቂ ውጤቶች አላቸው።
4. ያለምንም እንከን የለሽ አሰራር የተነደፈ፣ ቀለሞቻችን ያለምንም ጥረት ሊቦረሽ፣ ወይም በስፕሬ ማሽን ሊረጩ ይችላሉ።
5. ፕሮጀክቶቻችሁ በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ የሚያስችልዎትን በፈጣን-ማድረቂያ ቀመሮቻችን ጊዜ ይቆጥቡ።
6. የተለያዩ ቀለሞችን በሚፈልጉት መልኩ ከመኖሪያ እስከ የንግድ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡
7. የኛ ድርጅት አጠቃቀም እውቀት ትክክለኛውን ምርት ለመምረጥ መመሪያ እና ድጋፍ ለመስጠት ሁልጊዜ ይገኛል።
8. ከፍተኛ ጥራት ያለው ቀለም እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡
9. በባለሙያዎች የታመነ፣ ልዩ የሆነ ቀለም በማቅረብ እንታወቃለን፡፡
10. የሜትሮ ምርቶችን ለማድረስ የራሳችንን ተሽከርካሪዎች እንደምንጠቀም እንገልፃለን፡፡
11. ይህ ምርት ለሁለም ተስማሚ ነው::
ኮንትራክተሮች ትልልቅ ፕሮጀክት ለሚሰሩ እና ቤታቸውን መቀባት የሚፈልጉ ግለሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡
------------------------------------------------
📍✅አዲስ አበባ ውስጥ ለሆኑ ነፃ የማድረስ አገልግሎት እንሰጣለን! ለማዘዝ በ📞 0933454590 📞 093 345 4590 ቀጥታ ይደውሉ! ➡️@Consite🏗💠
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች
ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን
ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው
*አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ*
ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል
🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::
🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm
ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል
* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*
📱0911195872
📱0983774236
📱0912875857
📱092 032 3985
አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ
ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ
ለበለጠ መረጃ
https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel
