cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 237
Suscriptores
+424 horas
-17 días
+630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ብለዋል፡- ■ ሀቲም አል-አሶም እንዲህ ብለዋል፡- ●❮❮በመልካም ቦታ አትታለሉ ከጀነት የተሻለ ቦታ የለም አደምም በውስጧ ያገኘውን አገናኝቷል። ● በአምልኮ ብዛት አትታለሉ፤ ምክንያቱም ሸይጧን ለረጅም ጊዜ ካገለገለ በኋላ ያገኘውን አገኝቷል። ● በእውቀት ብዛትም አትታለሉ በለዓም ኢብኑ ባዑራ ያገኘውን አግኝቷል። እሱ ኢስም አል'አዕዞምን (የአላህ) ታላላቅ ስምሞችን ያውቅ ነበር። ● ከሷሊሆች ጋር በመገናኘት እና እነሱን በማየት አትታለል ከነቢዩ صلى الله عليه وسلم የበለጠ ሷሊህ የለም፦ ጠላቶቻቸውም ፣ ሙናፊቆቹም እርሳቸውን በመገናኘታቸው አልተጠቀሙም። ❯❯ 📚 (መዳሪጅ አል-ሷሊኪን ከተሰኘው ኪታብ ቅጽ 1 ገጽ 510 የተወሰደ። https://t.me/selefochin_enketel قال الإمام ابن القيّم رحمه الله : ■ قال حَاتِمٌ الْأَصَمُّ: ●《 لَا تَغْتَرَّ بِمَكَانٍ صَالِحٍ، فَلَا مَكَانَ أَصْلَحُ مِنَ الْجَنَّةِ، وَلَقِيَ فِيهَا آدَمُ مَا لَقِيَ، ● وَلَا تَغْتَرَّ بِكَثْرَةِ الْعِبَادَةِ، فَإِنَّ إِبْلِيسَ بَعْدَ طُولِ الْعِبَادَةِ لَقِيَ مَا لَقِيَ، ● وَلَا تَغْتَرَّ بِكَثْرَةِ الْعِلْمِ، فَإِنَّ بَلْعَامَ بْنَ بَاعُورَا لَقِيَ مَا لَقِيَ وَكَانَ يَعْرِفُ الِاسْمَ الْأَعْظَمَ، ● وَلَا تَغْتَرَّ بِلِقَاءِ الصَّالِحِينَ وَرُؤْيَتِهِمْ، فَلَا شَخْصَ أَصْلَحُ مِنَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَلَمْ يَنْتَفِعْ بِلِقَائِهِ أَعْدَاؤُهُ وَالْمُنَافِقُونَ》. 📚 ( من كتاب مدارج السالكين ج١ ص٥١٠.
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

አቡ ዙርዓህ ለ ኢስሓቅ ኢብኑ ራህዊየህ እንዲህ ሲሉ ፃፉላቸው፦ ✍“#ባጢል #እንዳያሸብርህ!!! #ባጢል #ይሄው ነው፣ #የሆነ #ጊዜ #ይሽከረከራልና ከዚያ #ይከስማል፡፡” 📚 "ሙቀዲመቱልጀርሕ ወተዕዲል"( 342) https://t.me/selefochin_enketel
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عيدكم مبارك ዒድኩም ሙባረክ
Mostrar todo...
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሱና ተከታዮች እንደምን አላችሁ? ከናንተ መካከል #ለዓረፋ_ተጓዦች_መልእክት_አለኝ አብዛኛው ሰው ለዓረፋ ከከተማ ወደገጠር እንደሚሄድ ይታወቃል። ➥እናም ስትሄዱ በመንገዳችሁ እስልምናን የማይወክሉ ኮተቶች፦ ነሸዳ ፣ መንዙማና መሰል እርባናቢስ ነገራቶችን መተው አለባችሁ። ➥ሄዳችሁ ቤተሰብ ጋ ከደረሳችሁም በሗላ፦ ↪️ #ቤተሰቦቻችሁን #ባማረና_በጡሩ ሁኔታ #ወደተውሂድና_ሱና_መጥራት_አለባችሁ!!!አስተውሉ 👉#እንዳስፈላጊነቱ_ለስለስ ማለትን እንዳትዘነጉ። ⛔️#ካመናጨቃችሗቸው፣ #ከሰደባችሗቸው ጭራሽ አይቀበሏችሁም ፣ እናንተም ሌላ ጣጣ ውስጥ ትገባላችሁ‼️ያው የገጠር ሰወች ባለማወቅ እስልምናን እንወዳለን ብለው ያሉበትን የሽርክያትና የቢድዓ ኮተት #ልክ #ትክክለኛው_እስልምና_አስመስለው እነዛ #መናጢና_ተንኮለኛ_ቃልቾች አስተምረዋቸዋል‼️ስለሆነም እነሱ የሚያስቡት👉የሚፈፅሙት ሽርክና የቢድዓ ኮተት ትክክለኛው እስልምና ነው ብለው ነው‼️ በቀጥታ በስድብ ከሆነ የምታስተምሩት ነገሩ ተበላሸ‼️ ስለዚህ ቀስ ብላችሁ ከሽርክና ከቢድዓቸው ለመላቀቅ ሰበብ ሁኗቸው!!! ⛔️ ደግሞ #ገጠር_ድረስ_ሄዳችሁ #ቤተሰቦቻችሁ_በሽርክና_በቢድዓ_እየዋኙ እናንተ ዝም ብላችሁ #ድግስ_በልታችሁ_የምትመለሱ ሰወች አላህን ልትፈሩ ይገባችሗል!!! አላህ ለመልእክተኛው እንድህ ብሏል፦ وَأَنذِرْ عَشِيرَتَكَ الْأَقْرَبِينَ የቅርብ ዘመዶችህንም አስጠንቅቅ፡፡ ሱራ አል'ሹዓራእ:214 #ቤተሰቦቻችሁ_ወደእሳት_እየሄዱ_እንደት_አስቻላችሁ❓❓❓ እስልምናን አትደብቁ አስተምሩ። አይ ቤተሰቦቼ ይከፉብኛል ¿ ምናምን የምትሉ 👉 #በዝግታ_አስተምሯቸው!!! #እንድህም_ሆኖ_ከከፋቸው #ወደጀሃነም #ከሚገቡ ሺ ጊዜ #ይክፋቸው ➥እናንተ ብርቱ ጥረት አድርጉ። አላህ ልፋታችሁን ፍሬ እንዳፈራ ሊያደርገው ይችላል!!! ♻️ የቤተሰቦቻችሁን ትኩረት ለመሳብ ብዙ ጥረት አድርጉ ፤ በተለይ በተለይ የሚወዷችሁ ልጃቸው ከሆናችሁ ከናንተ የመጣን ነገር ሁሉ ያለማመንታት እንደሚቀበሉ ግልፅ ነው። ስለዚህ በብልጠትና በብስለት እንድሁም በሂክማ አስተምሯቸው!!! ↪️ በየአመቱ ስትሄዱ ገንዘብና የተለያዩ ነገሮችን ብቻ ከምትሰጧቸው ወደኸይር ነገር ብታመላክቷቸው ፣ ከመጥፎ ነገር ብታስጠነቅቋቸው ፣ ተውሂድና ሱናን ብታስተምሯቸው ፣ ከቢድዓና ሽርክ ብታስጠነቅቋቸው👈👉 ይህ እጅጉን ይጠቅማቸዋል። ዱኒያ አኼራቸው እንድስተካከል ያደርጋል። ጨርሻለሁ። ባረከላሁ ፊኩም መልእክቴን አሰራጩልኝ!!! https://t.me/selefochin_enketel
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

ሸይኽ ሳሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፡- « #ለእኛ #በጣም_ውዱ ነገር #እምነታችን ነው በእኛ ላይ ያለብን ነገር ፡- (ዓቂዳችንን)#በመማር እና #በማስተማር #መጠበቅ ፤ ወእርሷ #ጥሪ_ማድረግና #መጠበቅ ነው። #ከዚህ_በቀር ለኛ #ደስታም ሆነ #ስኬት የለም። ሊቃእ ቢጃሚዒ አል'ራህማንያ (29/ረጀብ/1441ሂ) https://t.me/selefochin_enketel ‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله : أغلى شيء عندنا هو عقيدتنا فعلينا أن : نحـــافظ عليها بتعلمها وتعليمها والدعوة إليها والمحافظة عليها لاسعـادة لناولا فلاح لنا إلابذلك. لقاء بجامع الرحمانية (٢٩/رجب/١٤٤٠هـ)
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

#እውቀትን_ከታላላቆች_በመውሰድ ኢብኑ መስዑድ ረድየላሁ ዓንሁ እንዲህ ብለዋል፡- « #ሰዎች ከመሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እና #ከባልደረቦቻቸች ዘንድ #ዕውቀት_እስከመጣላቸው ድረስ #ኸይር ላይ #ከመሆን_አይወገዱም። #እውቀት_ከታናናሾቻቸው_ከመጣላቸው_ይጠፋሉ።» 📚 አል'ዙህድ ሊኢብኑ አል'ሙባረክ (815) الأخذ عن الأكابر ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﻣﺴﻌﻮﺩ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ : ﻻ ﻳﺰﺍﻝ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﺨﻴﺮ ﻣﺎ ﺃﺗﺎﻫﻢ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻣﻦ ﺃﺻﺤﺎﺏ ﻣﺤﻤﺪ ﷺ ﻭﻣﻦ ﺃﻛﺎﺑﺮﻫﻢ، ﻓﺈﺫﺍ ﺟﺎﺀ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻣﻦ ﻗِﺒﻞ ﺃﺻﺎﻏﺮﻫﻢ ﻫﻠﻜﻮﺍ . 📚 ﺍﻟﺰﻫﺪ ﻻﺑﻦ ﺍﻟﻤﺒﺎﺭﻙ (٨١٥ ) https://t.me/selefochin_enketel
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

#አትፈላሰፍ_ተከተል‼️ ኢማም አል-አውዛኢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦
« ➥ #ነፍስህን_በሱና ላይ #አስታግሳት፣ ➥ #ሰዎቹም_በቆሙበት_ቁም ፣ ➥#የተናገሩትን_ተናገር፣ ➥#ከተቆጠቡትም ነገር #ተቆጠብ፣ ➥ #የደጋግ_ቀደምቶችን_መንገድ_ተከተል ፣ ➥ #ለነሱ_የበቃቸው #ለአንተም_ይበቀሃልና»
📗 ሸርሁ ኡሱሉ ኢዕቲቃዱ አህሊ አል'ሱና: ሊአል-ላለካኢይ : (154/1)】 قال الأوزاعي - رحمه الله تعالى - : اصبِر نفسك على السنة، و قِفْ حيثُ وقفَ القومُ ، وَ قُل بما قالوا ، و كُفّ عما كفُّوا ، 👈🏼 و اسلكْ سبيل سلفك الصالحين ؛ فإنّـه يسعُك ما وسِعهُم . 📗 شرح أصول اعتقاد اهل السنة : للالكائي(154/1) 】 https://t.me/selefochin_enketel
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

#አትፈላሰፍ_ተከተል‼️ ኢማም አል-አውዛኢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ « ➥ #ነፍስህን_በሱና ላይ #አስታግሳት፣ ➥ #ሰዎቹም_በቆሙበት_ቁም ፣ ➥#የተናገሩትን_ተናገር፣ ➥#ከተቆጠቡትም ነገር #ተቆጠብ፣ ➥ #የደጋግ_ቀደምቶችን_መንገድ_ተከተል ፣ ➥ #ለነሱ_የበቃቸው #ለአንተም_ይበቀሃልና» 📗 ሸርሁ ኡሱሉ ኢዕቲቃዱ አህሊ አል'ሱና: ሊአል-ላለካኢይ : (154/1)】 قال الأوزاعي - رحمه الله تعالى - : اصبِر نفسك على السنة، و قِفْ حيثُ وقفَ القومُ ، وَ قُل بما قالوا ، و كُفّ عما كفُّوا ، 👈🏼 و اسلكْ سبيل سلفك الصالحين ؛ فإنّـه يسعُك ما وسِعهُم . 📗 شرح أصول اعتقاد اهل السنة : للالكائي(154/1) 】 https://t.me/selefochin_enketel
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

ኢማም አሕመድ ረሒመሁላህ "አል'ረዱ ዓላ አል'ጀህምያ ወአል'ዘናድቃ"በተሰኘው ኪታባቸው እንዲህ ብለዋል፡- «ምስጋና ለአላህ ይድረሰው ለዚያ #በመልእክተኞች_መካከል በየዘመናቱ #ቅሪት_የእውቀት_ባለቤቶች ላደረገልን ፦ ➥እነዚያን #የተሳሳቱትን #ወደ_ቀጥተኛው መንገድ #የሚጠሩ ፣ በመካከላቸውም በሚደርስባቸው ችግር ላይ #የሚታገሱ 👉 #የሞቱትን(በእውቀት ማጣት የጠፉትን) #ህይወት እንድኖራቸው #የሚያደርጉ ፣ ➥ #ዕውሮችንም በአላህ ብርሃን #አይናቸውን_የሚያበሩ ናቸው። ስንትና ስንት #ኢብሊስ_የገደላቸውን_ህያው_አደረጉ ፣ ስንትና ስንት #ተሳስተው_የጠፉትን_መርተዋል#በሰወች ላይ #ያሳረፉት_አሻራ_ምንኛ_አማረ ፤ ሰወች ለነሱ (ባላቸው ጥላቻ) ያደረሰባቸው ተፅዕኖ ምንኛ አስጠላ ፣ #ጥራዝ_ነጠቆች በአላህ ቃል ላይ የሚያደርጉትን #መጠምዘዝ#የውሸታሞችን_ማጭበርበር#የመሃይማንን #ተእውል(ትርጓሜ)#ውድቅ_ያደርጋሉ፣ እነዚያ የቢድዓን ባንድራ ያነሱትን ሰወች ፤ #የፊትናን_ማሰሪያ_የለቀቁትን ፤ እነሱ በኪታብም የተለያዩ ናቸው ፤ #ኪታብንም_ተፃራሪወች_ናቸው#በአላህ ላይ #ይናገራሉ#ስለአላህ_ይናገራሉ ፤ እንደዚሁም በአላህ ኪታብ ላይ ያለእውቀት ይናገራሉ ፣ #አሻሚ_ስለሆኑ_ንግግሮች_ይናገራሉ ፤ መሃይም የሆኑ ሰወችን እነሱ በሚያመሳስሉት ነገር ይሸውዳሉ። ከአጥማሚወች ፊትና በአላህ እንጠበቃለን» قال الإمام أحمد رحمه الله تعالى في كتابه «الردُّ على الزنادقة والجهمية»: «الحمد لله الذي جعل في كلِّ زمانِ فترةٍ من الرسل بقايا من أهل العلم، يدعون من ضلَّ إلى الهدى، ويصبرون منهم على الأذى، يُحيون بكتاب الله الموتى، ويبصِّرون بنور الله أهلَ العمى، فكم من قتيلٍ لإبليس قد أحيَوْه، وكم من ضالٍّ تائهٍ هَدَوْه، فما أحسن أثرهم على الناس وأقبح أثر الناس عليهم! ينفون عن كتاب الله تحريفَ الغالين وانتحالَ المبطلين وتأويلَ الجاهلين، الذين عقدوا ألويةَ البدعة، وأطلقوا عِقالَ الفتنة، فهُم مختلفون في الكتاب، مخالفون للكتاب، متَّفقون على مخالفة الكتاب، يقولون على الله، وفي الله، وفي كتاب الله بغير علمٍ، يتكلَّمون بالمتشابه من الكلام، ويخدعون جُهَّالَ الناس بما يشبِّهون عليهم، فنعوذ بالله من فتن المضلِّين..». https://t.me/selefochin_enketel
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

አቡ አል'ደርዳእ ረድየላሁ ዓንሁ እንዲህ ብለዋል፦ “የጅህልና ምልክቶች ሦስት ናቸው፦ ➥ #በራስ_መገረም ➥ #በማይመለከተው ነገር #አመክንዮአዊ #ንግግር_ማብዛት ➥ #ከሆነ ነገር #መከልከል #ከዛ #የከለከለውን_ራሱ_መስራት። ጀሚዕ በያን አል-ዒልም ሊኢብኑ አብድ አል-በር (1/569) قَالَ أَبُو الدَّرْدَاءِ رضي الله عنه: " عَلَامَةُ الْجَهْلِ ثَلَاثٌ: الْعُجْبُ وَكَثْرَةُ الْمَنْطِقِ فِيمَا لَا يَعْنِيهِ وَأَنْ يَنْهَى عَنْ شَيْءٍ وَيَأْتِيَهُ ". جامع بيان العلم لابن عبد البر (1/569) https://t.me/selefochin_enketel
Mostrar todo...
«ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" 📗{فتح الباري(13\143) 

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.