462
Suscriptores
+524 horas
+537 días
+7930 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
noviembre '24
noviembre '24
+1
en 0 canales
octubre '24
+13
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+87
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+46
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+93
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+36
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '240
en 0 canales
Get PRO
marzo '240
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+26
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+440
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 02 noviembre | 0 | |||
| 01 noviembre | +1 |
Publicaciones del Canal
መልዕክት
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
👉ውድ ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች የተማሪዎችን ውጤት በአንድሮይድ መተግበሪያ እየተከታተላችሁ እንደሆነ እናምናለን ።
👉የውጤት ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች እና የተማሪዎችን ወላጆች ነገ 30/05/2016 ከጠዋቱ 3:00-6:00 ት/ቤት በመቅረብ ከመምህራኖቻቸው ጋር በመገናኘት ማስተካከል የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን ።
👉የሁለተኛ መንፈቀ ዓመት የት/ዘመን 04/06/2016 እንደሚጀመር እናሳውቃለን ።
| 2 | Sin texto... | 442 |
| 3 | Abunegorgorios App ARM 32 v 1.0.apk | 444 |
| 4 | ☞ የተማሪዎችን ውጤት [#Exam_Result, #Report_Card] በትምህርት ቤት መገኘታቸውን [#Attendance] መከታተል የሚያስችላችሁን እንዲሁም ወሳኝ የሆነ መልእክት የምንልክበት #መተግበሪያ [Android Application] ስለምንልክ መተግበሪያውን አስቀድማችሁ በማውረድ አገልግሎቱን እንድትጠቀሙ :: | 428 |
| 5 | +1 G9-12 2016 E.C. SEM 1 FINAL EXAM SCHEDULE.docx | 743 |
| 6 | Sin texto... | 742 |
| 7 | Sin texto... | 524 |
| 8 | መረጃ
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
👉የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የት/ማጠቃለያ ፦በተለያዩ የክበባት እንቅስቃሴዎች ውስጥ የጓላ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ተማሪዎችን፣ በስነ-ምግባር ለውጥ ውስጥ ያሉ ተማሪዎችን፣በትምህርታቸው ከፍተኛ መሻሻል እያሳዩ ያሉ ተማሪዎችን በቀን15/05/16 የእውቅና መርሃግብር ተከናወነ።
👉የተወሰኑ ፎቶዎችን | 501 |
| 9 | መረጃ
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
የ2ኛ ተርምት/ት አገልግሎት ክፍያ ከጥር1-10 የነበረ ሲሆን በበዓሉ የተዘጉ ቀናትን ታሳቢ በማድረግ 15/05/16 ያለ ቅጣት የተራዘመ በመሆኑ በወቅቱ ክፍያዎን ይክፈሉ ።
ት/ቤቱ | 552 |
| 10 | Sin texto... | 751 |
| 11 | Sin texto... | 663 |
| 12 | Sin texto... | 680 |
| 13 | 👉አዲስአበባ ከሚገኙ የአቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ12ኛ ከክፍል የቀለም ትምህርት ውድድር ለቡ ቅርንጫፍ በአንደኝነት አጠናቋል ።
👉በተ/ሳይንስ-ተማሪ ስምኦን ተሾመ አነደኛ፣ተማሪ ሶፎንያስ ተሾመ ሁለተኛ፣ተማሪ ናሆም ንጉስ ሶስተኛ
👉በማ/ሳይንስ-ተማሪ እዩኤል ምትኩ አንደኛ በመሆን በጠቅላላ ተማሪ ያፌት እና ተማሪ ቢኒያም ጨምሮ ከተጠየቁት ጥያቄዎች ድምር ውጤት አንደኛ ሆኖ ት/ቤታችን በማጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ /እንኳን ደስ አለን።
👉ለተሳታፊ ተማሪዎች እና ወላጆች ምስጋናችንን እናቀርባለን። | 597 |
| 14 | መልዕክት
👉አርብ ጥር11/2016ዓ.ም መንግስት ባሳወቀው መሰረት የመንገድ መዘጋጋቶች ስለሚኖሩ ት/ቤቱ ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉የፈተና መርሃግብር በልጆች ተልከዋል ።
👉መለማመጆ 4 ተማሪዎች አጠቃለው ሰርተው ሰኞ ማምጣት ይኖርባቸዋ።
👉 መልካም የጥምቀት በዐል ይሁንላችሁ ።
ት/ቤቱ | 668 |
| 15 | Grade 10(1).docx | 767 |
| 16 | G-10 History Lesson Note Unit 5.pdf | 753 |
| 17 | መረጃዎች
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
👉የ2016ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና የሚሰጠው ከጥር16-22/05/2016ዓ.ም ሲሆን ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች ይህን ተረድታችሁ ለፈተና ዝግጁ እንድትሆኑ ቀድመን እናሳውቃለን።
👉የመለማመጃ ጥያቄ 4 ከ7/05/16 ጀምሮ ለተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን በበዓላት ወቅት ሳይዘናጉ እንዲሰሩ ክትትልና ድጋፍ አይለያቸው።
👉የመደበኛ የትምህርት የአገልግሎት ክፍያ(የሁለተኛተርም) ከጥር1-10 በመሆኑ በተጠቀሰው ጊዜ በአሀዱ ባንክ[5823]የተማሪውን ኮድ እና ስም ይክፈሉ።
👉የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ እስከ ጥር 13/05/16 በህብረት ባንክ[4461811632202013]በተማሪው ስም 920 ብር ከፍለው ደረሰኙን በተማሪዎቹ ይላኩልን።
ት/ቤቱ | 875 |
| 18 | Sin texto... | 818 |
| 19 | መልእክት
👉የሁለተኛ ተርም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከጥር1-10 የመክፈያ ጊዜ መሆኑን እናሳወቃለን።
👉ሙከራ 3 በቀጣይ ሳምንት የሚሰጥ የሚሰጥ ይሆናል። | 825 |
| 20 | Sin texto... | 982 |
