cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

UNITY FOR REVIVAL🔥🔥🔥

🔥🔥🔥🔥ወደ እግዚአብሔር የመቅረብ አመት🔥🔥🔥🔥“ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም።” — መዝሙር 34፥5

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
342
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
+630 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_የኮቴ_ድሞጽ_ይሰማል_Pastor_Agegnehu_Yideg_Yekote_Dimt.m4a6.48 MB
🔥 2
እውነተኛ መነቃቃት ወይም እንደገና መኖር (ተሃድሶ) መታወቂያው ብዙ ነው።ጥቂቱ እነሆ:- 1 እንደገና በእውነተኛ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር    መመለሾ ይሆናል፣የሕይወት ቅዝቃዜ ይወገዳል፣ 2 እንደገና ወደ እግዚአብሔር ቃል፣ሁሉን ነገር     እንደ እግዚአብሔር ቃል ወደ ማድረግና ወደ ጸሎት     መመለሾ ይታያል፣ 3 እንደገና እግዚአብሔርን ወደ መፍራት      (መውደድ፣መታዘዝና ማክበር) መመለሾ    ይታያል፣    - በድብቅም ይሁን በግልጽ ኃጢአትን      መስራት ይፈራል፣ወለም ዘለምነት       ይቀራል፣    - የዝማሬ አምልኮ በማስተዋል ሆኖ ራስን      ደስ ማሰኛና ማዝናኛ መሆኑ ይቀራል፣    - ሰው ጠልነት፣አመጸኝነት፣ወንጀለኝነት፣      ግጭትና ትዕቢት ይወገዳል፣    - አገልግሎትን መታወቂያና ማትረፊያ ማድረግ ነውር      ይሆናል። 4 እንደገና የታደሰ መንፈሳዊ ቁርጠኝነት     ይኖራል፣የክርስቶስ ፍቅር ገዢ ይሆናል፣ 5 እንደገና ያለ ነጋሪት ጉሰማ በመሰጠት    በታማኝነት በትጋት ማገልገል ይወርሳል፣    ቸልተኝነትና ዳተኝነት ይገፈፋል፣    - ላልዳኑት ወንጌል ባመነ ሁሉ ይሰበካል፣    - ምዕመናን መጎብኘት፣ወደ ኋላ የተመለሱትን     መፈለግ ይታያል፣ 6 ፖስተር አልባ መነቃቃት በሚያምነውም     በማያምነውም ዜና አሰራጭነት ይዛመታል፣ 7 ሰላምና አንድ ልብነት ይነግሣል፣ፍቅር     በሁሉም ስፍራ መታወቂያችን ይሆናል። 8 ፍርሃ እግዚአብሔር በሰዎች ላይ ይወድቃል። "ክብር    ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተ ይሁን"  የሚባለው    በተግባር ይታያል።ጌታ በትክክል የቤቱ ልሾ        መሆኑ ባደባባይ ይታያል፣ 9 በመጨረሻም እንደገና እውነተኛ እግዚአብሔርን    áˆ˜áˆáˆ°áˆ ይታያል።ሁለት ካባ መልበስን    áˆ˜áŒ¸á‹¨á ይጀመራል። የመነቃቃት ኮንፈረንስ "እንደገና" ን ካላስገኘ ግቡን አልመታም፣ከንቱ ድካም ነው።የዚህ ምክንያቱ ደግሞ á‰ áŠĽá‰…á‹ľ ብቻ እንጂ በጸሎት በተገኘ ምሪት አለመደረጉ ነው።መነቃቃት / እንደገና መኖር ደግሞ በዕቅድ አይመጣም፣ መጥቶም አያውቅም።በባህርይውና በታሪክ ድንገት ደራሽ፣ወራሽና ነጋሽ ነው። ፈቅ ለሚያደርግ የመነቃቃት ኮንፈረንስ ዋናው ዕቅድ፣የማዘጋጀት አቅም፣ "የታወቀ" አገልጋይ መገኘት፣ፖስተርና  ምኞት ወይም መሻት ሳይሆን በጸሎት የተገኘ ምሪት ነው፣ ለምን ቢባል ቀስቃሹ፣አነቃቂው፣ ትንሳኤ ሰጪው፣ ወዘተ የኮንፈረንሱ ይህና ያ ሳይሆን ባለቤቱ እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነውና።እሱ ከተገኘ ኮንፈረንሱ የእግዚአብሔር ሆኖ ተግባራዊ ለውጥ የሚያመጣና የሚያሳይ የሕዝቅያስ ዓይነት የልዩነት ድንበርን አፍራሽና ጣዖታትን ጠራጊ  ይሆናል።ተረስተው በነበሩ ግን በታደሱ ጣዖታትና ከፍታዎቻቸው ለተያዘ ሕዝብና ተቀላቅሎ በቅይጥ አምልኮ ለሚያነክሰው ገብረበዓልና ገብረባህል አማኝም መፍትሔው መነሻውና መሪው ባለቤት እግዚአብሔር ብቻ የሆነ መነቃቂያ ወይም የእግዚአብሔር ማነቃቂያ ኮንፈረንስ ብቻ ነው። “እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ” ሰቆ. 5፥21 (አዲሱ መ.ት) እግዚአብሔር ሆይ! "በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት ደምቀህ ታይ። ኃይልህን አንቀሳቅስ፤ መጥተህም አድነን። …  ከእንግዲህ አንተን ትተን ወደ ኋላ አንመለስም፤ ሕያዋን አድርገን፤ እኛም ስምህን እንጠራለን። የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ መልሰን፤ እንድንም ዘንድ፣ ፊትህን አብራልን።" መዝሙር 80:2፣18-19 (አዲሱ መ.ት) 🙋‍♂ተባረኩ!
Mostrar todo...
መንፈሳዊ መነቃቃት ወይም ተሃድሶ ዓላማው:- ጌታ ኢየሱስ የእርሱ  የሆኑትን ሊወስድ ተመልሶ ስለሚመጣ የእረፍት፣የክብርና የመጽናናት ጊዜ እየመጣ ነው። ስለሆነም የመነቃቃት አላማ ባጭሩ ሶስት ነው:- 1 ጌታ እስኪመጣ የእግዚአብሔርን በሕዝቡ    መካከል መገኘት መመለስ፣ 2 አማኞች ከእርሱ  ጋር ወደነበረን ጤናማ    ግንኙነት መመለስ እና 3 ለንጥቀት ዝግጁ በማድረግ፣ የሕዝቡን ልብ ለማነቃቃት ነው። እግዚአብሔር ሆይ! "በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት ደምቀህ ታይ። ኃይልህን አንቀሳቅስ፤ መጥተህም አድነን። …  ከእንግዲህ አንተን ትተን ወደ ኋላ አንመለስም፤ ሕያዋን አድርገን፤ እኛም ስምህን እንጠራለን። የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ መልሰን፤ እንድንም ዘንድ፣ ፊትህን አብራልን።" መዝሙር 80:2፣18-19 (አዲሱ መ.ት) 🙋‍♂ተባረኩ!
Mostrar todo...
መንፈሳዊ መነቃቃት ወይም ተሃድሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉሙ:- ሪቫይቫል የሚለው ቃል ሁለት የላቲን ቃላቶችን ያጣምራል፣ “re” ማለት እንደገና ማለት ሲሆን “vivo”፣ ደግሞ መኖር ማለት ነው። አንድ ላይ "እንደገና መኖር" የሚል ትርጉም ይሰጠናል። ልክ እንደ ዳግም መወለድ ወይም እንደ መነቃቃት፣ ልባቸውን ለጌታ በእሳት የሚያቀጣጥልና የሚያበረታታ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች መካከል በነፃነት መንቀሳቀስና ለውጥ ወይም ተሃድሶ ማምጣት ነው። መነቃቃት በአማርኛ መዝገበ ቃላት የነቃ ርቢ ሲሆን ትርጉሙም እንቅልፍ መጨረስ፣ ከእንቅልፍ መነሳት፣ መባነን፣ ከእንቅልፍ መቀስቀስ፣ንቁ፣ትጉህ፣ ቀልጣፋ መሆን ማለት ነው። በልዑሉ ምሕረት ፈጥኖ ገስግሶ ይምጣልን! 🙋‍♂ተባረኩ!
Mostrar todo...
🔥 4
01:10
Video unavailableShow in Telegram
14.75 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
' When asked, 'What is more important: praying or reading the Bible?' I ask, 'What is more important: breathing in or breathing out?' CHARLES SPURGEON
Mostrar todo...
🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
' When asked, 'What is more important: praying or reading the Bible?' I ask, 'What is more important: breathing in or breathing out?' CHARLES SPURGEON
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!! @fouryearsrevival @fouryearsrevival
Mostrar todo...
🔥 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.