cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቅድሚያ ለተውሒድ የምንልበት ዋናው ምክንያት የተፈጠርንበት ዋናው አላማ ስለሆን ነው

💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። "أهل السُّنة يتركون أقوال الناس لأجل السنة، وأهل البدع يتركون السُّنة لأجل أقوال الناس" አህለሱናዎች የመልእክተኛውን ሱና በማስቀደም የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ። የቢድአ ባለቤቶች ግን ለሰዎች ንግግር ብለው ሱናንይተዋሉ الصواعق (4/1003)    https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGN

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
667
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-1830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailable
#ሴትልጅ_ለወንድ_ልጅ_ምንማለትእንደሆነች_ለማወቅ_ከፈለክ_ኸድጃ__ (ረደሏሁ ዐንሃ) ለረሱል (ሰለሏሁ.ዐለይሒ.ወሰለም) ምን ማለት እንደነበረች እወቅ።    አደራ በሴት ልጂ እንዳትቀልድ አደራ እንዳትበድላት!!❗️          https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
Mostrar todo...
ይህ መቸም ከመወደድ የተነሳ ነቅል ማነው ያረገው ታውጁ እእእ👌🔨
Mostrar todo...
ሰዎችን ከመጥፎ ከልክላቹህ፣ እራሳቹህ ያንኑ ስራ የምትፈፅሙ አሏህን ፍሩ! 🏝 t.me/abdu_rheman_aman
Mostrar todo...
«يؤتى_بالرجل_يوم_القيامة_فيلقى_في_النار_فتندلق_أقتاب_بطنه_فيدور.m4a1.04 MB
ሚስት ለባሏ በዱንያ ውሥጥ…እንደጀነት ሴቶች መሆን አለባት!። የጀነት ሴቶች ለባሎቻቸው የሚጠቀሙትን ቃላትን መጠቀም አለባት። { واللــہ ما أرى فـﮯ الجنة شيء أحسن منك } { ወሏሂ በጌታዬ ይሁንብኝ በጀነት ውሥጥ ካንተ የተሻለ ነገር አይታየኝም። } ልክ እንደዚሁ የዱንያዋ ሚስትም ለባሏ ‹ወላሂ በጌታዬ  ይሁንብኝ በዱንያ ውሥጥ ካንተ የተሻለ ር አይታየኝም!።› ልትለው ይገባል። እንዲህ አይነትን ውብ ቃላቶችን ለባሏ እየተጠቀመች ለሷ ያለው ፍላጉት እንዲጨምር ማድረግ አለባት!። [ሸይኽ ሙሐመድ ባዝሙል] https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
Mostrar todo...
ትዳር በእስልምና እይታ

https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0

ማን እንደሚወደው ይበልጥ ይታወቃል ሽኩረን ለጋበዛችሁን
Mostrar todo...
እእእ እድህም አለው መገን የገጠረ ልጅክክ
Mostrar todo...
አበባይቱ ሊንክ አያስፈልጋትም እና ነው ክ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.