cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Global Bank Ethiopia

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
47 940
Suscriptores
-124 horas
+1 2577 días
+1 31430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
በባንኮች የእግር ኳስ ውድድር ለዋንጫ ለማለፍ በሚደረግ ጨዋታ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን አቻውን የዳሽን ባንክ @dashenbankethiopia ያስተናግዳል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለእግር ኳስ ቡድኑ መልካም ጨዋታን ከድል ጋር ይመኛል፡፡ በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን #GlobalBankEthiopia #BankInEthiopia #GBE #bankersfootball
Mostrar todo...
👍 41🥰 6🏆 4👏 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ ይደውሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Mostrar todo...
🙏 38👍 22🤔 9👏 7🥰 5🤩 5🔥 1
00:19
Video unavailableShow in Telegram
መልካም የእናቶች ቀን! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን #GlobalBankEthiopia #BankInEthiopia #GBE #MothersDay #MothersDay2024
Mostrar todo...
👍 31🥰 7🙏 4😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ ይደውሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Mostrar todo...
👍 45😁 12👏 5😍 4🔥 3
Mostrar todo...
TikTok · Global Bank Ethiopia

83 likes, 59 comments. “በመገመት ይሸለሙ! ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቲክቶክ ቻናል በመገመት ይሸለሙ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው!!”

👍 26💯 9
Photo unavailableShow in Telegram
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አገልግሎቶቹን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ከስር የተጠቀሱትን ቅርንጫፎች በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ 206. አዳማ ፒኮክ 207. መሀል ላፍቶ 208. አዳማ ሳር ተራ 209. ወጨጫ 210. ቡልቡላ ኮንደምንየም 211. ሉጎ 212. ጭድ ተራ 213. አያት 5 214. ገርጅ ማርያም ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #branchopening
Mostrar todo...
👍 47🙏 4🏆 3🔥 2😍 2🎉 1👌 1
Mostrar todo...
የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድርግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የተደረገ ድጋፍ |ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በዋናው መስሪያ ቤት የበዓል መዋያ ስ...

👍 22🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ ለጋራ ስከታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #fasika #HappyEaster
Mostrar todo...
🙏 41👍 22🫡 1
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የበዓል መዋያ ስጦታ ተበረከተ:: ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በዋናው መስሪያ ቤት የበዓል መዋያ ስጦታ አበርክቷል፡፡ ስጦታው የተበረከተላቸው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ ሰባት የሚገኙ አቅመ ደካማ አረጋውያን እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ባንኩ ላደረገላቸው የበዓል መዋያ ስጦታ ምስጋናቸውን ገልፀዋል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ለጋራ ስኬታችን” በሚል መሪ ቃል የዛሬውን ጨምሮ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በመስራት ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ ለጋራ ስከታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #fasika #fasikaholiday
Mostrar todo...
🙏 31👍 23🥰 5🔥 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #globalbankethiopia #bankinethiopia #GBE
Mostrar todo...
👍 60🥰 8🎉 6🔥 3🙏 2👌 2