cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መስጅድ አስ - ሱና (ደሴ ገራዶ)

#ይህ ቻናል ገራዶ ምስረታ በአስ-ሱና መስጅድ የሚደረጉ:– 1/ #ሙሀደራዎች 2/ #ቂረዓቶች 3/ #ኹጥባዎች 4/ #ወርቃማ የሰለፎች ምክሮችና ንግግሮች 5/ #የተውሂድና የአቂዳ ፈዋኢዶች 6/ #አጠር ባሉና በማያሰላቹ አጫጭር ሪከርዶች በአማርኛ የሚለቀቁበት ቻናል ነው ለአስተያየት ቦቱን ይጠቀሙ http://t.me/geradosunabot https://t.me/sunagerado

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
370
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:41
Video unavailableShow in Telegram
ደስ የሚል ልብን እረጠብ የምታደርግ ቲላዋ በትንሹ ወንድማችን.....................حفظه الله https://t.me/DeawaselefiyaLemi
Mostrar todo...
19.17 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የተፍረከረከ በሴት የተረታ ትውልድ 🔵---------------⭕️---------------🔵 ⭕️🔵 --ጉደኛው የጫትና የፓለቲካ ትውልድ በጎዳና ኢፍጧር ሐይላንዱን ደርድሮ , ቴምሩን ቋጥሮ , የተኳኳለችና በሜካፕ የሰከረች ወጣት ሴት አጅቦ , የሙዚቃ መሳሪያውን ይዞ , ጅ ፓሱንና ግዙፍ ሞንታርቦውን አሰማምሮ ለመጨፈር መድረክ አዘጋጅቶ.. አደባባይ ይወርዳል ። - የትናንትናው ጀግናው ትውልድ ------------------⭕️----------------- ⭕️👉 ጀግኖች አባቶቻችን በሮመዳን ወር በዛ ሐሩር በውኃ ጥም ተንገላተው ድናቸውን ኢስላማቸውን ለማስጠበቅ በበድር ሸለቆ ቀስታቸውን ጠራርበው የሰይፋቸውን እጀታ አንቀው ከተቃራኒው ጥጋበኛ ሙሽሪክጋ በትንቅንቅ ላይ ነበሩ ። ቴምር እንኳ ለመብላት ጊዜ እስከሚያጡ ..❗️❗️ ----- يَقُولُ عُمَيْرُ بْنُ الْحُمَامِ الْأَنْصَارِيُّ : لَئِنْ أَنَا حَيِيتُ حَتَّى آكُلَ تَمَرَاتِي هَذِهِ إِنَّهَا لَحَيَاةٌ طَوِيلَةٌ. قَالَ : فَرَمَى بِمَا كَانَ مَعَهُ مِنَ التَّمْرِ، ثُمَّ قَاتَلَهُمْ، حَتَّى قُتِلَ." رواه مسلم ==⭕️ 🔵 ስለ ታላቁ በድር ዘመቻ ዳሰሳ .🔵 ⭕️-----------------⭕️----------------⭕️ ⭕️ ለዛሬ ሮብ ማታ ረመዷን 18 1445 هجرة በ الله ፍቃድ እንገናኛለን ....❗️ 👇 👇 👇 🔵 ታሪካችንን አንዘንጋ. 🔵 👉👇 ለቀጥታ ስርጭት👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/AbuNamuse
Mostrar todo...
----- ⭕️ የጎዳና  ላይ ኢፍጧር  ፀረ - ሱና  ነው ⭕️ -----        ------       ------      ------           👇                   👇 ⭕️ ወይ ኢፍጧር  ወደ ኮንሰርት ተቀየርሽ.❗️            ☝️                  ☝️    ⭕️ወጣቱኮ   ብዙው  በረመዷን  የመጣ  መርቃና  ነው  አልቀራም  አልተማረም   ዝግ  አድርጋችሁ  ያዙት ....❗️ ርዝመት  14:36  ደቂቃ ብቻ ------ ⭕️https://t.me/AbuNamuse ------ ⭕️https://t.me/AbuNamuse/4792
Mostrar todo...
የጎዳና ላይ ኢፍጧር.mp35.14 MB
👍 1
⭕️ወይ ሁለት ማግባት ⭕️ 🔵--------------------------🔵 ሰው ሱና ሱና የሚለው ትሪ ለመሟጠጥና ሚስት ለመደረብ ነው ። ጫቱን ተወው እስኪ ። አንተም ቀብሊያና በዕድያ ስገድማ ። ⭕️ ከመሳቅ ጋር  አዳምጧት ⭕️ --- ----- ---- ----- ---- 🔴👉 ከነዋቂዱል  እስላም  ላይ  የተቆረጠች  ናት... --- አጠር  ያለች  ፋኢዳ ----    -----    ----- 🔴👉 ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ማግባት ላይ መኖር  ያለበት  አደበም   ተዳሶበታል ። 👉 ግን ለምን ይህንን ሸሪዓ  አደረገብን  ለሚሉ  ወይንም  ጥላቻን  ለሚያንፀባርቁ  እህቶችም  ሆነ ፖለቲከኞችም  ሸሪዓዊ  ሁክሙ ምንድነዉ  የሚለዉም  ተዳሶበታል ። ---- 👉 ጥላቻ  ሳይሆን  ግን  እኔ  ባሌ  ሁለተኛ  የሚያገባብኝ  ከሆነ ቅናቴ የሚያስችለኝ  ስላልሆነ ይቅርብኝ  ብላ  የራሷን   አቋም  የምትገልፅም አካል ምን  ትሆናለች ተዳሶበታል። ==== ===== ===== 👇 👇 👇 https://t.me/AbuNamuse 👇 👇 👇 👇 https://t.me/AbuNamuse/4790
Mostrar todo...
ሚስቶችን መደራረብ.mp34.17 MB
👍 2
⭕️👉 ከፉጡር በኋላ የነቢ ዩኑስ ... እነሆ ገብተው ከታሪክ ማህደር ይከታታለ የማይሰለቸው የነብያቶች ታሪክ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.