cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

➴እወቅ አንድነት በዘር ሳይሆን በተውሂድ ብቻና ብቻ ነው📚

➣መልካም ነፍስ ለሰወች መልካም በመዋል ትደሰታለች ➣መጥፎ ነፍስ ሰወችን በማስከፋት ትደሰታለች። ➻ኢብኑ ተይሚያህ➴ ➠ነቅድ ተዕሲስ አል_ጀህምያ (529_1) https://t.me/+MpqL2-OqZZM4Y2M0

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
841
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-3130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድም ሰይድ አራርሴ በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የሚኖር ሲሆን የኛን የወገኖቹን እርዳታ የሚጠይቅ ከባድ ህመም ገጥሞታል። እስካሁን በአካባቢው ከዚያም ደሴ ድረስ ህክምና ሞክሮ ለውጥ ባለማግኘቱ ወደ አዲስ አበባ በመሄድ በኮሪያ ሆስፒታልና አዲስ ህይወት ሆስፒታል ህክምና ሲከታተል የቆየ ቢሆንም ህመሙ ወደ ጉበት ካንሰር በመቀየሩ ወደ ህንድ ሀገር ሂዶ እንዲታከም የሀኪሞች ቦርድ ወስኗል። ስለሆነም የዚህንም ወንድማችንን ህክምና ለመሸፈን ወደ $50000 በመጠየቁ በምንችለው እናግዘው። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ደግሞ ጌጡ ነው ይባላል። የወንድማችን ሰይድ በራሱ የተከፈተ አካውንት ሰይድ አራርሴ ፋጂ 👉ንግድ ባንክ ፡ 1000510452015 👉አዋሽ ባንክ ፡ 01425248399300
Mostrar todo...
00:56
Video unavailableShow in Telegram
أنت الأن في مهلة عجل بتوبة ⏳ !؟ّ
Mostrar todo...
3.54 MB
📌ተጠንቀቅ‼️ #تنبيه. " من أخرج الصلاة عن وقتها عمدا ، فإن الله لن يقبلها و لو صلاها ألف مرة " الشيخ ابن العثيمين رحمه الله #ሶላትን ሆን ብሎ ጊዜዋን ያሳላፈ የሆነ ሺ..ጊዜ ቢሰግድም አሏህ አይቀበለውም። ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሂመሁሏህ) አሏህ ይዘንልንና የሶላታችንን ጊዜ እንጠብቅ!! https://t.me/umu_muawyia https://t.me/umu_muawyia
Mostrar todo...
02:15
Video unavailableShow in Telegram
➠ጊዜው ሳይረፍድ ወደ አሏህ ተመለስ تب إلى الله قبل فوات الأوان الشيخ صلاح غانم رحمه الله وولديه https://t.me/umu_muawyia https://t.me/umu_muawyia
Mostrar todo...
4.24 MB
➠ጊዜው ሳይረፍድ ወደ አሏህ ተመለስ تب إلى الله قبل فوات الأوان الشيخ صلاح غانم رحمه الله وولديه https://t.me/umu_muawyia https://t.me/umu_muawyia
Mostrar todo...
➴እወቅ አንድነት በዘር ሳይሆን በተውሂድ ብቻና ብቻ ነው📚

➣መልካም ነፍስ ለሰወች መልካም በመዋል ትደሰታለች ➣መጥፎ ነፍስ ሰወችን በማስከፋት ትደሰታለች። ➻ኢብኑ ተይሚያህ➴ ➠ነቅድ ተዕሲስ አል_ጀህምያ (529_1)

https://t.me/+MpqL2-OqZZM4Y2M0

Mostrar todo...
مامۆستا ڕەمەزان شکور خوشترین دەنگی قورئان أجمل صوت

بارك الله فيك .رجاءا اذا أعجبك الفيديو اترك تعليقا أو أعمل اعجاب أو قم بنشر الفيديو. بارك الله فيك .رجاءا اذا أعجبك الفيديو اترك تعليقا أو أعمل اعجاب أو قم بنشر الفيديو. مامۆستا ڕەمەزان شکور( ڕەحمەتی خوای لێ بێت) خوشترین دەنگی قورئان ڤیدیویەکی نوێ سورەتی {الزمر} گوێ بگڕن گەر بۆ {1} جاریش بیت لەدەست خۆتی مەدەن زۆر کاریگەرە

አላህ ዘንድ የቀለለ ሰው የሰዎች ውዳሴ አይጠቅመውም ~ በሰው እጅ እሳትም ሆነ ጀነት የለም። ስለሆነም የሰዎች ጭብጨባና አድናቆት ግብ ሊሆን አይገባም። አላህ ከፍ ያደረገውን የምቀኞች ክፋት አያወርደውም። አላህ ዝቅ ያደረገውን ጭብጨባና ከንቱ ውዳሴ አይሰቅለውም። ስለሆነም የሰዎች ውግዘት ጭንቀትህ፣ ውዳሴያቸው ደግሞ መሻትህ አይሁን። ይልቁንም ለትእዛዙ በማደር ጌታህ ዘንድ ከፍ ለማለት ጣር። ኢማሙል አውዛዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ ﺇﻥّ من الناس مَن يُحِبُّ الثّناء عليه، ﻭﻣﺎ يُساوي عند الله جناح بعوضة "ከሰዎች ውስጥ መወደስን የሚወድ አለ። አላህ ዘንድ ግን የትንኝ ክንፍ አያክልም።" [ሒልየቱል አውሊያእ፡ 8/255] #ከደጋጎቹ_ቀዬ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Mostrar todo...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.